Re: HORUS SAID, SMART PLACE CREATES SMART MIND!
ለዛ መስሎኝ የድፉን ካድሬ ጩሀት። የትራይባል ፓለቲከኞች ግምት ለዘላለም አድዋ አትቀየርም ፣ ደምቢዶሎ አትቀየርም። አድዋ የተደወለ አድዋ ይሞታል ፣ ደምቢዶሎ የተወለደ ደምቢዶሎ አድጎ ደምቢዶሎ ይቀበራል ነበር ትርክቱ። የጅማው ሰውየ says no.
Re: HORUS SAID, SMART PLACE CREATES SMART MIND!
የጅማው ሰውዬ በሰሜንም በደቡብም ያሉትን ትራይባሊስቶች ሰርፕራይዘድ አድርጓቸው ግራ ተጋብተዋል! የፖለቲካውን ኦክሲጂን ሙጥጥ አድርጎ ስቦት የፖለቲካ ትንፋሽ ሂኒጂሩ ሆኖዋል!
አሁን ማን ይሙት እንኳንስ የጎሳ አጀንዳ አገራዊ አጀንዳ ያላቸው ሁሉ ፕሮግራማቸውን እንደ ገና መጻፍ አለባቸው ። ጥቂት ቀዳዳዎች ቀርተዋል፡
የጎሳው ሕገ መንግስት መለወጥ
የጎሳ ፌዴሬሽንን ማሻሻል (በኔ እምነት ታችኛው ፓርላማ ለጎሳ ወኪሎች ፣ ላይኛው ፓርላማ ለዜጋ ወኪሎች አድርጎ ባይካሜራል ኮንግሬስ ሆኖ 2ቱን ባላንስ ማድረግ)
ፕሬዚዳንታዊ አገዛዝ
የተሻለ ዴሞክራሲ
አለቀ !
ከዚህ ካለፈ retail politics ነው ያለው ! በልዩ ልዩ ተጨባጭ ሪፎርምና ማሻሻያዎች ላይ ... በቃ!
ለዚህ ነው በፖለቲካ ድርጅቶች፣ ጦር ቡድኖችና ሕዝቡ መሃል ያለው ርቀት እየሰፋ እየሰፋ እነዚህ ድርጅቶች ሰሚ እንኳን ያጡት!
Re: HORUS SAID, SMART PLACE CREATES SMART MIND!
MoU is to be signed ዘመቻ
ጁባ ላንድ ነፃ ትወጣለች ዘመቻ
አስብ ትመጣለች ዘመቻ
ሶማሊያ ወደብ ትስጣለች ዘመቻ
ስንዴ ወደውጭ ይላካል ዘመቻ
GERD ተመረቀ ለቅሶ
ኦላ እጁን ስጠ ዘመቻ
የዘር ፖለቲካ ይቀራል ዘመቻ
የዘር ክልል ይቀራል ዘመቻ
ኢትዮዽያ ግሬት
ሶዶ ዘ ግሬተስት
ቴዎድሮስ ዘፋኙ ሶዶ ነው
ሳሙኤል ሌባው የኢትዮዽያ ቢልየነር ነው
ማሞካቻ ዲሲን ገዝቷታል
አስቴር ዘፋኟ ሶዶ ነች
ኤሊያስ መልካ ሶዶ ነው
ሶዶ እውነተኛው ጉራጌ ነው
አዳብና አዲስ አበባ ረገጥን
አብይ አህመድ የሶዶ ቡና ነጋዴ በሻሻ ስርቆ የወለደው ሶዶ ነው
አቢይ በተራው ሶዶን ተኛው ዘመቻ
አቢይ የሆረስ እናቱና እህቱን ተኛ ኦላም ተናዶ ሶዶን መታ!
Virtually Hoe-rus the Sodo littered the forum and made it useless!
አጋንንታም የሆነ የአይምሮ በሽተኛ!
እረፍት የለሽ የጭንቅላት በሽተኛ!
Re: HORUS SAID, SMART PLACE CREATES SMART MIND!
Re: HORUS SAID, SMART PLACE CREATES SMART MIND!
“አድዋ የተደወለ … ፣ ደምቢዶሎ የተወለደ …”
ቅኔ ከተማ ደምቢ ዶሎ ገብቶ ብሻን ብሻን ማለትን ረስቶ ተደወለ ተወለደ ማለት ሆነ?
የከተማ ደምቢ ዶሎን ጥረት መንፈግ ግፍ ይሆናል።
ጥረቱ ያልሆነዉን እና በትለር ያቃዠዉን ቅዠቱን ኢትዮጵያ ዉስጥ በኢትዮጵያ ኣምላክ መለኮታዊ ዉርደቱን መደበቅም ግፍ ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ኣምላክ ጋርም መጣላት ይሆናል።
የኢትዮጵያ ኣምላክ ይመስለኛል ከኢትዮጵያ ሳልወጣ በፊት በሥራ ምክንያት የከተማ ደምቢ ዶሎን ሞልቃቃነት እና ጠጣርነት ኣስተዉዬ እንድገረም ያደረገኝ።
ምክር ባትሰማም ስንት ግዜ የመከርኩህን እንደገና ተመከር።
በከተማ ደምቢ ዶሎ ለናሙና የቀረ ቃልቻ ወይም ቃሉ ካለ ማል ቤከ ብለህ ፈልገዉ።
እዛ ፈልገህ ካጣህ መረራ ጉድና ደንፋ የተባለን የምያዉቅ ስለ ሆነ ኣብረህ እዛ ድረስ።
አያነ አባዎችን ከተማ ደምቢ ዶሎ ስብስቦብህ ይሆናል ማለትን ሳትሰማ በፊት።
Re: HORUS SAID, SMART PLACE CREATES SMART MIND!
መለኮት በዚህ ዘመን እያለፋ ለኢትዮጵያ ከፈጸማቸዉ ዉስጥ ኣንዱ ኣንተን ብሎ የሰዉ ልጅ የእንግዴ ልጅን ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደዚህ አመድ እና የታሪክ አተላ ማድረግ ነዉ።
ከ18 ዓመታት በፊት በክብር እንወያይ ብዬህ ድንጋይ ራስህ ሳይገባዉ ቀርቶ ከ18 ዓመታት ገደማ ስንፍናህ በኋላ ነዉ ያዉ ድንጋይ ራስህ ኣንቲ ሴሜትክ፣ ፀረ ክርስትያን ብሎ ወቅሶኝ፣ ያዉ ድንጋይ ራስህ ጩቤ እጨብጣለሁ እንጂ ኣዱስ ኪዳኑ እንደገና ኣይጻፍም ብሎ፣ ያዉ ድንጋይ ራስህ ነዉ ኪዳነ ዘላለም ማለትን ለመጀመርያ ግዜ የምያነበዉ።
እዚህ ዉስጥ የወራዳነት ምሳሌ ኣንተን ነዉ የጻፈዉ።
Re: HORUS SAID, SMART PLACE CREATES SMART MIND!
Naga tuma, ምንም ቅኔ የለም። አድዋ የተወለደ ለማለት ነው። የፅሁፉ ስህተት። አጭር ግዜ ነበረኝ። የፃፍኩትን አላነበብኩትም post ከማረጌ በፊት።
Re: HORUS SAID, SMART PLACE CREATES SMART MIND!
Affable, ቅኔ ሳይሆን ስህተት መሆኑን ስለኣብራራህ ኣመሰግናለሁ።


