Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23326
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

አቶ አብይ አህመድ: 7 አመት እኮ አለፈ

Post by Fed_Up » 07 Dec 2025, 22:17

እያምታቱ ይሄው 8 አመት ሞላ ከውጭ ጋዜጠኛ ጋር ተቀምጠው ቃለ መጠይቅ ሳያደርጉ::
ግራ ግቢቲንግ እኮ ሆነ.... በቃ እንግሊዘኛው ለአቶ ወርቅነህም ሆነ አባዱላም አልሆኖ እና በአሰተርጎሚ ተጠቅመው በኦሮሚፋ ቢቀዱ ምናለበት? :| :| :roll: :oops: :oops:

Horus
Senior Member+
Posts: 39876
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቶ አብይ አህመድ: 7 አመት እኮ አለፈ

Post by Horus » 07 Dec 2025, 22:54

ለምንድን ነው የውጭ ጋዜጠኛ የሚፈልገው? አቢይ ኢትዮጵያዊ ነው ! ፈረንጅ አይደለም ቅቡልነቱን የሚወስኑት! የውጭ ጋዜጠኞች ኢትዮጵይስ ስንዴ መለመን አቁማ የራሷን ግድብና መኪና መስራት ስለጀመረች አሁን ስለ የተኛው ረሃብ ሊጽፉ የሚመጡት?

ለምድድን ነው አስገራሚ ስለሆኑት ለውጦች የማይጽፉት?

Abiy does not give a shiit about negative foreign media!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23326
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አቶ አብይ አህመድ: 7 አመት እኮ አለፈ

Post by Fed_Up » 07 Dec 2025, 23:20

Horus wrote:
07 Dec 2025, 22:54
ለምንድን ነው የውጭ ጋዜጠኛ የሚፈልገው? አቢይ ኢትዮጵያዊ ነው ! ፈረንጅ አይደለም ቅቡልነቱን የሚወስኑት! የውጭ ጋዜጠኞች ኢትዮጵይስ ስንዴ መለመን አቁማ የራሷን ግድብና መኪና መስራት ስለጀመረች አሁን ስለ የተኛው ረሃብ ሊጽፉ የሚመጡት?

ለምድድን ነው አስገራሚ ስለሆኑት ለውጦች የማይጽፉት?

Abiy does not give a shiit about negative foreign media!
አንተ መደዴ ሽማግሌ ግን የአቶ አብይን ውታፍ ለመንቀል ባቡር መስመር ላይ ልመነጠፍ ብሎም በዚህ እድሜህ አይንህን በጨው ያጠብከው የልጂነት እድሜህን መንዝረህ ለመጦሪያ እንኳን ላይኖርህ የቻለው እና ውዳቂ ሰው እግር ላይ የጣለህ እንዴት ብትረገም ወይም ምን ሓጢያት ብትሰራ ነው? እርግጠኛ ነኝ ሚስት የለህም ኖረህም ቢያውቅ 7 ሴቶች ነበሩ እነሱም በየተራ ጥለውህ የሄዱ ይመስለኛል:: እንዴት ሰው ህሊናውን በገንዘብ ይሸጣል? እምጽፅፅፅ

Odie
Member+
Posts: 6054
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አቶ አብይ አህመድ: 7 አመት እኮ አለፈ

Post by Odie » 07 Dec 2025, 23:44

Fed_Up wrote:
07 Dec 2025, 23:20
Horus wrote:
07 Dec 2025, 22:54
ለምንድን ነው የውጭ ጋዜጠኛ የሚፈልገው? አቢይ ኢትዮጵያዊ ነው ! ፈረንጅ አይደለም ቅቡልነቱን የሚወስኑት! የውጭ ጋዜጠኞች ኢትዮጵይስ ስንዴ መለመን አቁማ የራሷን ግድብና መኪና መስራት ስለጀመረች አሁን ስለ የተኛው ረሃብ ሊጽፉ የሚመጡት?

ለምድድን ነው አስገራሚ ስለሆኑት ለውጦች የማይጽፉት?

Abiy does not give a shiit about negative foreign media!
አንተ መደዴ ሽማግሌ ግን የአቶ አብይን ውታፍ ለመንቀል ባቡር መስመር ላይ ልመነጠፍ ብሎም በዚህ እድሜህ አይንህን በጨው ያጠብከው የልጂነት እድሜህን መንዝረህ ለመጦሪያ እንኳን ላይኖርህ የቻለው እና ውዳቂ ሰው እግር ላይ የጣለህ እንዴት ብትረገም ወይም ምን ሓጢያት ብትሰራ ነው? እርግጠኛ ነኝ ሚስት የለህም ኖረህም ቢያውቅ 7 ሴቶች ነበሩ እነሱም በየተራ ጥለውህ የሄዱ ይመስለኛል:: እንዴት ሰው ህሊናውን በገንዘብ ይሸጣል? እምጽፅፅፅ
:lol: :lol: :lol: :lol:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23326
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አቶ አብይ አህመድ: 7 አመት እኮ አለፈ

Post by Fed_Up » Yesterday, 19:57

የሰባተኛ ጨ ትራፊ ጠብደል መሃይም አብይን የሚችላትን ንግግር እንደ "ቅማል" " መዥገር" "ቁንጫ" "ጫላ ጩቤ ጨበጠ" እና "አበበ በሶ በላ" " ጨቡዴ...." ማለት የሚችል ራስ ተሸክሞ በእንግሊዘኛ ኢንተርቪው አድርግ ብዬ መጠየቄ አስቆጨኝ

አቶ አብይ ልጠይቆ "የፈረንጂ አፍ ተናጋሪ ጋዜጠኛ ጋር ድብብቆሽ ወይም ማርኮ-ፖሎ" ጨዋታ የሚያቆሙት እና ልክ እንደ ማንኛውም ርእሰ ብሄር ፊት ለፊት ኢንተርቪው የሚያደርጉት" መቼ ነው?

Post Reply