Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 39850
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የባሕር ኃይል አዛዥ ልጅ እስክንድር ደስታ እህቶች ልዕልታት ሶፊያና ሰብለ ደስታ ዳምጠው!

Post by Horus » Today, 01:32

በ1966 የልጅ እስክንድር ታላቅ እህት ልዕልት ሂሩት ደስታ ዳምጠው ላሊበላ ይባል ይነበረውን መርክባችንን ክርስትና ስታነሳ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 39850
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የባሕር ኃይል አዛዥ ልጅ እስክንድር ደስታ እህቶች ልዕልታት ሶፊያና ሰብለ ደስታ ዳምጠው!

Post by Horus » Today, 01:38

ገብረ ማሪያም ጋሪ የበቀለ ወያ አጎት! ሊሴ ገብረ ማሪያም ት/ቤት የተሰየመላቸው!
የመስቃኑ ዳምጠው ከተማ አድዋ የተሰዉ የደስታ አባት!

Horus
Senior Member+
Posts: 39850
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የባሕር ኃይል አዛዥ ልጅ እስክንድር ደስታ እህቶች ልዕልታት ሶፊያና ሰብለ ደስታ ዳምጠው!

Post by Horus » Today, 01:45

እዚህ ዶክሜንት ውስጥ የፊታውራሪ ዳምጠው ከተማ ፣ የራስ ደስታ ዳምጠው እና የልጅ እስክንድር ደስታን ፎቶዎች ተመልከት!!!

https://www.facebook.com/ENKSSM/posts/% ... 465765556/

sesame
Member+
Posts: 7903
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የባሕር ኃይል አዛዥ ልጅ እስክንድር ደስታ እህቶች ልዕልታት ሶፊያና ሰብለ ደስታ ዳምጠው!

Post by sesame » Today, 02:59

Horsey,

Didn't the Ras got terminated by the Derg? One of his sisters committed suicide. His mother and another sister were jailed for more than a decade. Their grandfather, the little pompous Emperor, was kept in a cell for a year, strangled and then buried in a toilet! It is reported that one of the Royals, when told the population of Ethiopia had reached 20 million, a number that was considered a wonder at that time, quipped, "20 million? Are you counting the Gurages and Gallas!" There is little worth remembering about them. Remember this Horsey, when Haile Sellasie was deposed in 1974, after 33 years in the throne after he returned from 5 years exile in the UK, Ethiopia had only 28 government high-schools. You'd expect that 5 years he spent in Bath would have inspired him to modernize his stone-age empire! It had the opposite effect. He dreaded what he saw in the constitutional monachy of the UK and did everything to keep Ethiopia as primitive as possible so that he could continue to be it absoulte, Elect-of-God, master!
:lol: :lol: :lol:
Last edited by sesame on 08 Dec 2025, 08:01, edited 1 time in total.

Tiago
Member
Posts: 2921
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የባሕር ኃይል አዛዥ ልጅ እስክንድር ደስታ እህቶች ልዕልታት ሶፊያና ሰብለ ደስታ ዳምጠው!

Post by Tiago » Today, 03:09

It is reported that one of the Royals, when told the population of Ethiopia has reached what at that time was considered magical number 20 million, quipped, "20 million? Are you counting the Gurages and Gallas!"
aren't they revolting?? :lol: :lol: :lol: :lol:

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10416
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የባሕር ኃይል አዛዥ ልጅ እስክንድር ደስታ እህቶች ልዕልታት ሶፊያና ሰብለ ደስታ ዳምጠው!

Post by ethiopianunity » Today, 10:25

Horus wrote:
Today, 01:38
ገብረ ማሪያም ጋሪ የበቀለ ወያ አጎት! ሊሴ ገብረ ማሪያም ት/ቤት የተሰየመላቸው!
የመስቃኑ ዳምጠው ከተማ አድዋ የተሰዉ የደስታ አባት!
ባሁኑ ጊዜ መሆን የነበረበት በያንዳዱ ት/ቤት በተለይ በውጭአገር የተመሰረቱት ት/ቤቶች በግዳጅ ያልተዛባ የኢትዮዽያን ታሪክ፣ አማርኛ ሰዋሰው፣ የኢተዮዽያን ፊሎሶፊ (ከዉጭ ለሀዝብ ይጠቅማል የሚባለውንም ፊሎሶፉ ተመርጦ) እና ግብረገብ ግዳጅ መሆን አለባቸው ትውልዱ እየጠፋና ለውጭ እየተሸጠ ስላለ።

ለህጻናት የ ተስፋዬ ሳህሉ፣ በየ ክ/ሐገሩ የሚነገረወ አፈ ታሪክ ልጆችም ሆነ ለትልቅ ሰዎች ማዘጋጀት

ባሁኑ ጊዜ እኮ distract በተለያየ የማይጠቅም ነገሮች ህዝቡ እየሆነ ነው። ይህ የመንግስትብቻ ሀለፊነት አይደለም። በነገራችን ላይ፣ መንግስት እኮ ጣልቃ ባይገባ የአገር ትምህርትም ሆነ ሌሎችም ህዝብ መፍጠር እንዲችል መደረግ አለበት መንግስት አንገብጋቢ የዐገር ጉዳዮችን ማድረግ። እንደውም ለመንግስት ይቀልለታል አንዳድ ጉዳዮችን ትክክለኛ ለአገር ተቆርቋሪና ችሎታ ያላቸውን በየዘርፋቸው ማሳተፍ።

ይህ ታሪክና ቀረርቶ ሰው የሆንበት ጊዜ ነበር። ያ ማለት ከጠላት ጋር ሰላምና ወደ ፊት መሄድ የለብንም ማለት አይደለም። በነገራችን ላይ የሁሉ ጠላት እንግሊዝ ናት። በጎን ዲፕሎማሲ ካንተ ጋር እያረገች ከሗላ ትወጋሀለች። አጼ ሀ/ ስላሴ በንግስናቸው የተደገፉት በዕንግሊዝና በፈረንሰይ ነበር። የልጅ እያሱም አሟሟት ስህተትና የነግሰት ዘውዲቱ አሟሟት እስካሁን ኣልተጣራም። የአጼ ሀ/ስለሤም ሞት በግፍ ነበር በውጭ አገር ወዳጃቸው ታኝከው ቢተፉም፣ እውነት በህዝብ ቢደገፉ ኖሮ በመጀመርያ ደግ ነበር ተፎካካሪያቸውን ትክክል ቢሆንም ባይሆንም፣ በሰላም ነበር ማሰናበት የህ ነገር ይከሰታል ለስልጣን ፉክክር ሲበል ግን አስፈላጊ ከልሆነ ማስገደል ስህተት ነው። በዕኩልነት ካልሆነ እሳቸው ሙሉ በሙሉ በንግሊዝ ብብት ስር መሆን የለባቸውም ነበር። ግን ከሀያለን ጋር እንግሊዝንም ጨምሮ የንጉሱ ዘዴ ኢትዮዽያን በክፉ አንዳትታይ በደረጉት ኣስተዋፅኦ ትክክል ነበር። ከሞላ ጎደል፣ አገርን አስጠብቆ፣ አንድ አድርገው ድርጅቶችን ተክለው ዲፕሎማሲን አስተምረው አልፈዋል። ከ10 7 እሰጣቸዋለሁ። 9 ንና 10 ማግኘት ከባድ ነው፣ አገር የምታስፈልገውን ማለትም ህዝብ በራስ ስታነዳርድ የሚፈልገውን በመሪው ተሟልቷል ወይ ነው ነገሩ። ምክንያቱም አገር ማለት ሀዝብ ነውና። ተንኮለኛንና ለወጭ አገር የተገዛን ግሩፕ መሰርተው በዘር አገር ለማጥፋት የተነሳውን ኣይነቱን እንደ ሶስቱ ስላሴዎች ወያኔን፣ ሻብያንና ኦነግን አይነቱን ህዝብን በዘር በክለው አላማቸውን እያስፈፀሙ ያሉትን አይደለም የማወራው።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10416
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የባሕር ኃይል አዛዥ ልጅ እስክንድር ደስታ እህቶች ልዕልታት ሶፊያና ሰብለ ደስታ ዳምጠው!

Post by ethiopianunity » Today, 11:24

sesame wrote:
Today, 02:59
Horsey,

Didn't the Ras got terminated by the Derg? One of his sisters committed suicide. His mother and another sister were jailed for more than a decade. Their grandfather, the little pompous Emperor, was kept in a cell for a year, strangled and then buried in a toilet! It is reported that one of the Royals, when told the population of Ethiopia had reached 20 million, a number that was considered a wonder at that time, quipped, "20 million? Are you counting the Gurages and Gallas!" There is little worth remembering about them. Remember this Horsey, when Haile Sellasie was deposed in 1974, after 33 years in the throne after he returned from 5 years exile in the UK, Ethiopia had only 28 government high-schools. You'd expect that 5 years he spent in Bath would have inspired him to modernize his stone-age empire! It had the opposite effect. He dreaded what he saw in the constitutional monachy of the UK and did everything to keep Ethiopia as primitive as possible so that he could continue to be it absoulte, Elect-of-God, master!
:lol: :lol: :lol:
There you go, once again the fool Ethiopians who believed you one ethnic against other in the name of "oppressing" one ethnic over the other is your devilish strategy since you started Jebha aka Eplf aka Shabia. Even if it was true, l would not follow what you say but the fools Debub and Oromo, Gurage believed your divisive agenda

Post Reply