Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4589
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Abaymado » 06 Dec 2025, 03:07

I think no one would argue with this: he is the best candidate in the world. Amazingly, he collected a huge sum of money from taxpayers and used it for good. While India’s rivers are full of dirt and sewage, Abiy turned around a river that he inherited in a polluted and dire situation from the previous government—the EPRDF.

Odie
Member+
Posts: 6035
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Odie » 06 Dec 2025, 09:18

Abaymado wrote:
06 Dec 2025, 03:07
I think no one would argue with this: he is the best candidate in the world. Amazingly, he collected a huge sum of money from taxpayers and used it for good. While India’s rivers are full of dirt and sewage, Abiy turned around a river that he inherited in a polluted and dire situation from the previous government—the EPRDF.
ስው እየነቀለ ዛፍ እየተከለ
ውሃ እያፀዳ ደም እያፈስስ
ለገርድ ያለቀስ አገር በጦርነት እየማገደ
እያጭበረበረ የስላም ሎሬት ተባለ :lol:
የተስጠውማ አንጣ እየተባለ
ሌላ ማን ይስጣል
ከአህያው ካድሬ ካንተ በስተቀረ :lol:

Affable
Member
Posts: 622
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Affable » 06 Dec 2025, 11:06

Whether he should be nominated for Nobel prize or not I am not sure. But I attest he has done an amazing job in changing Addis Abeba for the best. EPDRF hasn’t done a tiny fraction of what he has done in around seven years in their twenty- seven years of rule.
The difference is their politics. If you are primarily promoting tribal politics, grasping national interest is hard to come by.
When he started to beautify Addis, the tribalist judged every ጠላ ቤት እና ጠጅ ቤት ታሪካዊ ቅርስ ነው ብለው። He ignored the noise and changed Addis to be the best.
የወንዝ ዳር ልማቱ ፣ የመንገዶቹ ስፋት ፣ የብስክሌቱ lane, ህንፃዎች ሲሰሩ በቂ parking lots እንዲኖር መደረጉ ፣ የ ፓርኩ ፣ የኳስ መጫወቻው ፣ የልጆች መጫወቸው በአጭር ግዜ ውስጥ አዲስ አበባን የቀየረ ነው። ሌሎች ከተሞችም መልካቸውን እየቀየሩ ለመሆኑ ማስረጃው አለ።
የትራይባሊስቶች አኡታው ፣ ለ “ ተፈናቀለው” የአዞ እንባ ማፍሰሱ የአለምክንያት አይደለም። የ Ethiopia ከተሞች ሲዘምኑ ፣ የተለያዩ ብሄር ሰዎች በከተሞች አብረው ሲኖሩ ፓለቲካቸው የቁም ሞት ይሞታል።
ስለዚህም በየሶሻል ሚዲያው ኡኡታቸው ገብ አይልም ግን በ Ethiopia መቀየር ላይ ቅንጣት አሻራ አይኖራቸውም። ቦዶ ጩሀት።

Odie
Member+
Posts: 6035
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Odie » 06 Dec 2025, 11:24

Affable wrote:
06 Dec 2025, 11:06
ፈሳም ዘራፊ ጡት ቆራጭ ጋላ :lol:
አንተ ስትዘርፍ ኢትዮዽያዊ ሌላውን ዘረኛ አልክ? ሌቦች ሲጣሉ ቆለጥ ወደቀልህና ስትዘርፍ ስላምና ኢትዮዽያ አማሩህ የስረቅከውን እንድትበላ? ይሄ መች አገርና ስላም ያመጣል?
የምትለው ጠጅ ቤት አምቡላ ሲጠጣ የነበረው ቢፈርስ የተጎዳው ያንተውወንድም ነው! አሁን አህያውን አቁሞ የሚጠጣው የለውም ቄጠማ ከሽጠ በሁዋላ :lol:
ላም ካድሬ ሳርህን ከበላህ እምቧ ማለት ነው ስራህ::

Affable
Member
Posts: 622
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Affable » 06 Dec 2025, 11:35

ቦዘኔው እያበድክ ነው መላ በል። ህክምና ብትሻ መልካም መሰለኝ። የ ኢትዪጺያ ጥላቻህ አጉል እያረገህ ነው።

Odie
Member+
Posts: 6035
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Odie » 06 Dec 2025, 12:27

Affable wrote:
06 Dec 2025, 11:35
ቦዘኔው እያበድክ ነው መላ በል። ህክምና ብትሻ መልካም መሰለኝ። የ ኢትዪጺያ ጥላቻህ አጉል እያረገህ ነው።
ሌባውውውውውው!
እንዴት ናት አገርህ ባንክህ? ዝርፍያው ተጧጥፏል?
አህዮቹስ ማን እየጠበቃቸው ነው?

ያው ከጅማ ደንቆሮ እንጅ bright ስው እይወጣ :lol: ትላንት ጌታህ ከበሻሻ ስለሆነ ሌላው ጠላው ስትል ነበር!
የሽገር ስው ካወቀህ በሁዋላ ነው የሚተፋህ!
አብይ እንዳንተ ቀጣፊ መሆኑ እስኪታወቅ ለስው አዛኝ አለመሆኑ ሳይታወቅ ዘረኛ መሆኑ ሳይታወቅ ህዝብ ያመለከው ስው መሆኑን አትርሳ!
አሁን እንዳንተና ሆረስ አይነት ሌባ ብቻ ነው የሚያሽቃብጥለት :lol:
ጅማ ድሮ ማትሪክ በአመት 1 ስው ብቻ ነበር የምታሳልፈው :lol: አሁን ተሻሻለ ወይስ ሌብነት ተሻለ?

ያው ከዚያ ትሆን ብዬ :lol:

Abaymado
Member
Posts: 4589
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Abaymado » Yesterday, 09:28

Affable wrote:
06 Dec 2025, 11:06
Whether he should be nominated for Nobel prize or not I am not sure. But I attest he has done an amazing job in changing Addis Abeba for the best. EPDRF hasn’t done a tiny fraction of what he has done in around seven years in their twenty- seven years of rule.
The difference is their politics. If you are primarily promoting tribal politics, grasping national interest is hard to come by.
When he started to beautify Addis, the tribalist judged every ጠላ ቤት እና ጠጅ ቤት ታሪካዊ ቅርስ ነው ብለው። He ignored the noise and changed Addis to be the best.
የወንዝ ዳር ልማቱ ፣ የመንገዶቹ ስፋት ፣ የብስክሌቱ lane, ህንፃዎች ሲሰሩ በቂ parking lots እንዲኖር መደረጉ ፣ የ ፓርኩ ፣ የኳስ መጫወቻው ፣ የልጆች መጫወቸው በአጭር ግዜ ውስጥ አዲስ አበባን የቀየረ ነው። ሌሎች ከተሞችም መልካቸውን እየቀየሩ ለመሆኑ ማስረጃው አለ።
የትራይባሊስቶች አኡታው ፣ ለ “ ተፈናቀለው” የአዞ እንባ ማፍሰሱ የአለምክንያት አይደለም። የ Ethiopia ከተሞች ሲዘምኑ ፣ የተለያዩ ብሄር ሰዎች በከተሞች አብረው ሲኖሩ ፓለቲካቸው የቁም ሞት ይሞታል።
ስለዚህም በየሶሻል ሚዲያው ኡኡታቸው ገብ አይልም ግን በ Ethiopia መቀየር ላይ ቅንጣት አሻራ አይኖራቸውም። ቦዶ ጩሀት።
Thankyou Horus

ካድሬ ነህ ምናምን የሚሉት ነገርስ? ቅናት መሆኑ ነው? እኔ ካድሬ ሳልሆን ቀደምከኝ የሚሉ ይመስላል፡፡ እንዲህ ሲሰራ ካድሬ ካልሆንን መቼ ልንሆን ነው፡፡ ከዚህ የበለጠ እንዲሰራ ያስፈልጋል፡፡ ደርሶ የህዝብና አገር ጠበቃ ነን የሚሉት አገሪቷ ወደለየላት እመቀመቅ ውስት ከተው ለመሳቅ ነው፡፡

Odie
Member+
Posts: 6035
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Odie » Yesterday, 09:37

Abaymado wrote:
Yesterday, 09:28

ድኩማን :lol:

Affable
Member
Posts: 622
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Affable » Yesterday, 09:49

Abaymado የካድሬ ስም ማውጣት መሞገት አለመቻላቸውን መመስከሪያ ነው። በጥላቻ ስለተመረዙ ምንም ነገር አቢይ የሚያደርገው እንደ ወንጀል መቆጠር አለበት ብለው ያምናሉ። ያ ግን even መሀል ሰፋሪው እንኳ ሳይቀር እንዲርቃቸው ነው የሚያረገው። አቢይን በፈለገው ነገር ክሰስ አዲስ አበባን በመለወጡ እንዴት ትማረራለህ። ጥላቻቸው ግን እራሳቸውን ነው consume የሚያረገው።

Odie
Member+
Posts: 6035
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Odie » Yesterday, 10:16

Affable wrote:
Yesterday, 09:49
Abaymado የካድሬ ስም ማውጣት መሞገት አለመቻላቸውን መመስከሪያ ነው። በጥላቻ ስለተመረዙ ምንም ነገር አቢይ የሚያደርገው እንደ ወንጀል መቆጠር አለበት ብለው ያምናሉ። ያ ግን even መሀል ሰፋሪው እንኳ ሳይቀር እንዲርቃቸው ነው የሚያረገው። አቢይን በፈለገው ነገር ክሰስ አዲስ አበባን በመለወጡ እንዴት ትማረራለህ። ጥላቻቸው ግን እራሳቸውን ነው consume የሚያረገው።
አብይህን ተሽክመህ በሻሻ ጫካ ግባ :lol:
ዘራፊ ካድሬ
የህዝብ ደም መጣጭ ተባይ :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14763
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Abere » Yesterday, 11:58

መሀል ሰፋሪ ብሎት እርፍ :lol: - የሆድ ዕቃ ነው የአእምሮ ችግር ያለበት? ለሆዱ ሰፋሪ እንደ አባይማዶ፤ ሁሬሳ፤ እራሱን አፉ-በል አይነት ካልሆነ ሰው እኮ አብይ አህመድን ከጭንቅላቱ አውጥቶ ጥሎታል።

Am I correct, weeks back Affable said goodbye to all ;and he would no more visit this forum ? Is his OLF-PP troll manager re-assigned him. :mrgreen:

Odie wrote:
Yesterday, 10:16
Affable wrote:
Yesterday, 09:49
Abaymado የካድሬ ስም ማውጣት መሞገት አለመቻላቸውን መመስከሪያ ነው። በጥላቻ ስለተመረዙ ምንም ነገር አቢይ የሚያደርገው እንደ ወንጀል መቆጠር አለበት ብለው ያምናሉ። ያ ግን even መሀል ሰፋሪው እንኳ ሳይቀር :lol: :lol: እንዲርቃቸው ነው የሚያረገው። አቢይን በፈለገው ነገር ክሰስ አዲስ አበባን በመለወጡ እንዴት ትማረራለህ። ጥላቻቸው ግን እራሳቸውን ነው consume የሚያረገው።
አብይህን ተሽክመህ በሻሻ ጫካ ግባ :lol:
ዘራፊ ካድሬ
የህዝብ ደም መጣጭ ተባይ :lol:

Affable
Member
Posts: 622
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Affable » Yesterday, 12:33

አበረ I have never said goodbye. I will never say. የህወአት ካድሬዎችንና የ ኢሳያስ ካድሬዎችን check ማረጉን እንደግል ሀላፊነቴ ወስጀዋለሁ። Those are the only cadres on ER. የፒፒ ካድሬ የሚለው አሉባልታ ሞራል መገንቢያ ነው።

Dama
Member+
Posts: 6263
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Dama » Yesterday, 15:46

Affable wrote:
06 Dec 2025, 11:06
Whether he should be nominated for Nobel prize or not I am not sure. But I attest he has done an amazing job in changing Addis Abeba for the best. EPDRF hasn’t done a tiny fraction of what he has done in around seven years in their twenty- seven years of rule.
The difference is their politics. If you are primarily promoting tribal politics, grasping national interest is hard to come by.
When he started to beautify Addis, the tribalist judged every ጠላ ቤት እና ጠጅ ቤት ታሪካዊ ቅርስ ነው ብለው። He ignored the noise and changed Addis to be the best.
የወንዝ ዳር ልማቱ ፣ የመንገዶቹ ስፋት ፣ የብስክሌቱ lane, ህንፃዎች ሲሰሩ በቂ parking lots እንዲኖር መደረጉ ፣ የ ፓርኩ ፣ የኳስ መጫወቻው ፣ የልጆች መጫወቸው በአጭር ግዜ ውስጥ አዲስ አበባን የቀየረ ነው። ሌሎች ከተሞችም መልካቸውን እየቀየሩ ለመሆኑ ማስረጃው አለ።
የትራይባሊስቶች አኡታው ፣ ለ “ ተፈናቀለው” የአዞ እንባ ማፍሰሱ የአለምክንያት አይደለም። የ Ethiopia ከተሞች ሲዘምኑ ፣ የተለያዩ ብሄር ሰዎች በከተሞች አብረው ሲኖሩ ፓለቲካቸው የቁም ሞት ይሞታል።
ስለዚህም በየሶሻል ሚዲያው ኡኡታቸው ገብ አይልም ግን በ Ethiopia መቀየር ላይ ቅንጣት አሻራ አይኖራቸውም። ቦዶ ጩሀት።
1.Ethiopia's existential environmental threat is the growing desertification where a substantial portion of Ethiopia's population lives such northeast of Shewa, the whole of Afar region, Harar and Dire Dawa areas of Oromia, Borana and all of the Somali region. In these places, he did little to nothing to 1) reduce plant and tree losses, 2)to reforest the regions and 3) to control flash floods and save the flood waters in reservoirs for irrigation and animal consumption. Instead, I have seen him, in one of his wasteful acts, planting trees on grass in Addis. Totally unnecessary. How fitting it would be an effort of the conservation of the environment if he was seen planting a tree on a ground that is depleted of any plant such as grass!!

2. City renewal happens everywhere and its necessary. I am sure, as you said, there were some who wanted to keep old architectures in places like Piassa. If you call them idiots against progress, I will agree with you.
However, the serious critiques of his Corridor Development had better reasons than these above. They were members of his own PP, members of parliament, opposition parties and the general public including evictees.
Members of parliament, as it is in their power for all public infrastructures to audit, they wanted to audit the corridor projects. They wanted to know where the money was coming as parliament gave no money for it. The wanted to know whether the builder was honoring and implementing the labor, tax and workplace safety laws of Ethiopia. They wanted to know whether evictees were given proper compenstion for their houses and properties. They wanted to know whether they were given enough time to find a suitable home and vacate their houses. They wanted to audit the corridor projects. Abiy Ahmed denied them all the constitutional rights of parliaments and victims of eviction to audit the corridor projrcts and to be properly compensated for loss of their houses and propetties, respectively.
Dictatorship. This is it. You don't have to go looking for it anywhere.
Last edited by Dama on 07 Dec 2025, 15:54, edited 1 time in total.

Affable
Member
Posts: 622
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Affable » Yesterday, 15:52

Dama, that is a thoughtful comment. I will reread it later.

Dama
Member+
Posts: 6263
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Dama » Yesterday, 16:38

He did exactly the same thing on the New Palace project he called the Chaka Project. He denied parliaments of Ethiopia their constitutional mandate to audit the source of the money, whether the builders pay taxes, whether the builders respect the labor and safety laws of Ethiopia. In the first place, to investigate how the builder got the contract, after public competition or by Abiy's selection.
Last edited by Dama on 08 Dec 2025, 02:47, edited 1 time in total.

Dama
Member+
Posts: 6263
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Dama » Yesterday, 17:20

I grant you that Addis needed a savior. It was discriminated by tplf as the city of neftenyas. Ttplf accused it of getting the lion share of development projects. From this false narrative, Meles developed equal cities theory. That theory allowed Meles to siphon a large portion of the revenue collected from Addis taxpayers to develop backward towns like Mekele, Awasa, Gondar, etc. to reach near the level of Addis.
Come Abiy Ahmed who lived thru it and perhaps hated the huge discrimination Addis suffered for 27 years, he set out to reverse the discrimination.

A view point!

Affable
Member
Posts: 622
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Affable » Yesterday, 18:07

Right now, I am not in position to answer to your feedback. When I get home within four hours or so, I will.

Affable
Member
Posts: 622
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Affable » Yesterday, 23:00

Dama, I have tried to respond to your first feedback, but I found it difficult to do. Here is why. You have so much information that is not available to me. The part of the desertification of some parts of Ethiopia that you have described is foreign to me. Some of your statements make me to question their accuracy. In Diredwa I have a nephew who work and live there. He has high regard to Mustafe , and he informed me several times that the agricultural change that is happening in Harar and in the neighborhood of Diredwa is fascinating. That contradicts your reporting of the same region agriculture.
As for Abiy becoming a dictator, it is a hard concept to believe. In parliamentary system, citizens do not vote for prime minister. They vote to elect their representatives. Those representatives choose their prime minister.
That by definition means Abiy cannot and will not be a dictator because parliamentarians have the option to choose another one even before his term expires.

Dama
Member+
Posts: 6263
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Abiy should be nominated for a Nobel Prize for environmental protection.

Post by Dama » Today, 01:59

Affable wrote:
Yesterday, 18:07
Right now, I am not in position to answer to your feedback. When I get home within four hours or so, I will.
It would have protected your integrity, if you just kept quiet. In your detail response, you are naked as the king without clothe on.

Post Reply