A quote that will be remembered forever.it is us today, it will be you tomorrow" Emperor Haile Selassie, 1936
Emperor H/S, the wise leader of Ethiopia.
A quote that will be remembered forever.it is us today, it will be you tomorrow" Emperor Haile Selassie, 1936
Selam/ wrote: ↑03 Dec 2025, 21:38ነገሮቹን ሁሉ አጣረስካቸው።
አንድን ጉጥ ካድሬ “ሊስትሮ” ብሎ መጥራትና፣ የሃገሩን ሙሉ ህዝብ አንድ የውርደት ቋት ውስጥ ለመጠቅጠቅ መሞከር የተለያዩ ነገሮች ናቸው።
ሶማሊያ መቶ ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ ትቀበላለች፣ ኢትዮጵያ ደግሞ ከግማሽ ቢሊዮን በላይ። የጠመንጃው ጋጋታና የሟቹ ቁጥር በሁለቱም ሃገሮች ተመሳሳይ ነው፣ የድህነቱና የምግብ ዕጥረቱ ጥልቀትም፣ የስደቱ መጠንም እንደዚሁ። ኢትዮጵያ አሁን የተለየችው ብዙ ብልጭልጭ ነገሮች ከላይ ስለጨመረች ነው እንጂ አፍሪካ በሙሉ መናጢ ደሃ ነው። ሰልጥኛለሁ የምትለው ግብፅ እንኳን በዕርዳታ ነው የምትኖረው።
ስለዚህ፣
- ጭርታም የፒፒ ካድሬዎች ትራምፕ ሶማሌያን ሰደበልን ብለው መፈንጠዛቸው የድንቁርናቸው መገለጫ ነው።
- ለኋላ ቀርነታችን ዋና ተጠያቂዎች እራሳችን ብንሆንም፣ የነጭ ዘር ያለ አፍሪካ ሊኖር እንደማይችል ጠንቅቀን እናውቃለን። ከእንሰሳ ባልተናነሰ የኑሮ ባህል እንደሚታመሱ፣ በተፈጥሮ ጉድለትና በሰው ሰራሽ ብክለት በጤና የአይምሮ ህመም እንደሚታወኩ፣ በተፈጥሯችን እንደሚጎመዡ ይታወቃል። በዚህ የተነሳ ነው የሻዕቢያው ብጉንጅ ነጮቹን ሙልጭ እያደረገ የሚሰድባቸው። ካድሬዎቹ ግን በየወሩ ተቆራጭ ካላደረጉለት ታንቆ ይሞታል። የአንድ ሃገር መንግስት ከሌላው ሃገር መንግስት ጋር ጦር ሊገጥም ይችላል፣ ግን ከመሬት ተነስቶ የአንድን ሃገር ህዝብ መስደብ ነውር ነው፤ ምክንያቱም መለኪያውና መመዘኛው ቀጥ ያለ ሳይሆን፣ ጥልቅና የተወሳሰበ ስለሆነ። መሰዳደብ ደግም መጨረሻ አይኖረውም።