በእንግሊዚኛዉ አዉት ሶርስንግ (outsourcing) ይባላል፣ ሌላ ቦታ ማሰራት ማለት ነዉ፣ በቀላሉ ስተረጎም። ይህም የሆነዉ ሻቢያ ጭንቅ ዉስጥ የገባ ጊዜ ነዉ፣ የኢትዮጵያ ሰራዊት ከመጣ ኣለቀልኝ ብሎ የፍራት ጭንቀት ዉስጥ ገባ። "ጦርነቱ ከተጀመረ ያዉ ዉጤቱ የታወቀ ነዉ"፣ ብሎዋል የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር፣ ከቡር ዐብይ አህመድ።
ሻቢያም ይህን በደምብ ያዉቃል፣ ከጠቅላይ ሚንስተር አብይም በላይ ማለት ይቻላል።
ታዲያ የማይችልዉን ነገር፣ ምን ማድረግ አለበት? አዉት-ሶርስንግ፣ ከሰፈሩ ሞኝን ፈልጎ ሸክሙን ዉሰድልኝ እንደማለት ነዉ፣ ልክ ልጅን በከረሜላ እንደምታበብለዉ፡ ሻቢያም ወያኔ የተባለች የደደቢት ደደቦችን ስብስብ አሰባስቦ፣ በሉ፣ የጦርነት ወለፈን ተሸከሙልኝ፣ ብሎ አጠመዳቸዉ፣ ፅምዶ ብሎ መጣ። ወያኔ ሞኟ፣ እሺ ብላ ተጠመደች፣ ትንሽ መንገራገርም አሳየች። እኛ እኮ ገና ከለፈዉም ጦርነት አለገመገምንም፣ ክልላችን እንደደቀቀ ነዉ፣ አሁንም ተመልሰን የጦርነት ወለፈን መሸከም አንችልም፣ ትግራይን ምድረ በዳ ከላደርግን በስተቀር ብሎ ትንሽ አቅማሙ። በል እንግዲያዉስ ከእናንተ የባሰን ጅል ፈልጋችዉ ወለፈኑን ወዳዚያ ዉሰዱት ብሎ አዛዘቸዉ፣ ሻቢያ። እንደሱ ከሆነ ከእኛም የባሳ ጅል አለ ና እኛም በበኩላችን ወለፈኑን ወደዚያ አዉትሶርስ እናድርግ አሉ ና ተስማሙ። የጅልች ጅል ደግሞ ፋንዶ ብሎ ራሱን የሰየመዉ ና ትጥቅ ትግል የጀመርኩት የወያኔን ሕገመንግስት በጉልበት ለመገርሰስ እና ኦሮሙማ የተባለን አካል ከምደረ ገፅ ለማጥፋት ነዉ ብሎን እንዳልነበረ ሁሉ፣ እሱም በበኩሉ እሺ ተጠምጄአለሁ ብሎ ወያኔን ከስጋቱ ትንሽ አስታገሰዉ። የጅሎችም ጅል ጅል አይጠፋዉም ና፣ ከጭንቀቱ እንዴት አድርጎ እንደምገላገል ስያስብ ሸኔ የተባለችን ስብስብ አፈላልጎ በአማላጅ እባክሽ አንቺም ነይ ና ከእኛ ጋር ተጠመጅ ብሎ ተማፀነዉ። ሸኔም ዘዉ ብላ ገባችበት። የጦርነቱን ወለፈን ወደ የኦሮሞ ምድርም ለማዳረስ። ይህ ግን የምሳካ አይመስልም። ሸኔ የለችበትን ምድር ለመድረስ፣ አዲስ አበባን አስቀድሞ ማጠቃለል ያስፈልጋል ና። አዲስ አበባ ተጠቃለለ ማለት ደግሞ አብይም ከስልጣን ተወገደ ማለት ነዉ፣ ሌላ ፅምዶ ሳያስፈልግ ሻቢያ ግቡን መታ ማለት ነዉ። ይህ ግን ህልም ብቻ ነዉ፣ ምን ጊዜም አይሳካም። ወለፈኑ ወይ ከኤርትሪያ አይወጣም፣ ከወጣም፣ ከትግራይ ና አማራ ክልል ኣያልፍም። አዉትሶርስንጉ እዚያ ላይ ያቆማል ማለት ነዉ። የፅምዶ ትርጉምም ሆነ ግባተ መሬት በዚህ ይጠቃለል።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13475
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12878
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፅምዶ ስተረጎም፣ የአመቱ ምርጥ ቃል!
አዉትሶርስንግ ለመስፈፀም ተላላኪ ጡረተኞችም አሉ፣ ይለናል፣ ከፋንዶ ወጥቶ ከመንግስት ጋር በትብብር ለመስረት የተስማመዉ መስፍን አበተ (የቀድሞ ፋንዶ)።
ተላላኪ ጡረተኞች ስባሉ እንማን ትዝ ይሉዋችዋል? አንደርጋቸዉ ፅጌ፣ ሹልቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ፣ ዮናስ ብሩ፣ ወይስ ኤልያስ ክፍሌ፣ ሁላቸዉም በጡረታ እድሜ ያሉ ይመስለኛል።
ተላላኪ ጡረተኞች ስባሉ እንማን ትዝ ይሉዋችዋል? አንደርጋቸዉ ፅጌ፣ ሹልቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ፣ ዮናስ ብሩ፣ ወይስ ኤልያስ ክፍሌ፣ ሁላቸዉም በጡረታ እድሜ ያሉ ይመስለኛል።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12878
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፅምዶ ስተረጎም፣ የአመቱ ምርጥ ቃል!
ፅምዶ ስተረጎም (contd).
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12878
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፅምዶ ስተረጎም፣ የአመቱ ምርጥ ቃል!
If I outsource my business process to your organisation, then you are duty bound to deliver the service, according to the agreement. Shabia is getting more and more sour over woyane because Woyane is not delivering the service according to the terms of the agreement.
የሰዉ ሸክም መሸከም ይህን ነዉ የምያስከትለዉ፣ እግዚያብሔር ይሰዉራችዉ!
የሰዉ ሸክም መሸከም ይህን ነዉ የምያስከትለዉ፣ እግዚያብሔር ይሰዉራችዉ!