Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18373
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 04 Dec 2025, 14:18
አህያውን ፈርቶ ዳውላውን
ሳይገስፁ ደም አፍሳሹን
ህዝብ እየኖረ በሰቀቀን
በዚህ ግባ በዚህ ውጣ አሉ ባለማመዛዘን
አብይ-ጁላን በማሽሞንመን
ጆኖሳድ በህዝብ ላይ የፈፀሙትን
ትግራይ ሲፈናቀል-ሲጠፋ ሳይገዝቱ
አማራ ሲፈናቀል-ሲታረድ ሳይገዝቱ
አራት ኪሎ ጭንቅ መጣ
ስላም ግቡ ሰላም ይምጣ
እንዴት እግር ይረጋጋ እውነት ተደፍጥጣ
-
Meleket
- Member
- Posts: 4773
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 05 Dec 2025, 04:59
የመንፈስ አባቶች ነን እያሉ፡ መንፈሳዊ ልጃቸውን ሲሳሳት እያዩ፣ ቃኤል፡ በወንድሙ መስዋእት ሆነ ሃብት ቀንቶ፡ ወንድሙን ኣቤልን እንደገደለው፤ የብልጥግና ካድሬዎች ወንድሞቻቸውንና ጎረቤቶቻቸውን ለመግደል ኣፋቸውን ሲያሞጠሙጡና ህዝብ ለማነሳሳት የሃሰት ትርክት ሲፈበርኩ፡ የብልጽግና ወንጌል ሰባክያን ዝም ማለታቸው ትልቅ ትዝብት ውስጥ ያስገባቸዋል።
ጠቅላዩም ቢሆኑ ሲሳሳቱ ዝም ሊባሉ ኣይገባም መገሰጽ ይገባቸዋል። ኣሰብ የኤርትራ የበኵር ልጅ እንጂ፡ የጦቢያ ኣካል እንዳልሆነች እቅጩን ሊነገሩ ይገባል። በብልጥግና ወንጌል ኣባቶች ኣንደበትም፡ “ ወላ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ከ1 ቢልየን ይብለጥ፡ ኣሰብ የኤርትራ ልዑላዊ ግዛት መሆኑ በቅጡ ለብልጥግና ባርቲ ኣባላት” ሊነገሩ ይገባል፡ ኣይደለም እንዴ? ኣለበለዚያ የብልጥግናው ወንጌል የእምነት ምሰሶ፡ የተንሻፈፈና የተወላገደ፡ ለኔ ብቻ ይመቸኝ እንጂ፡ ወንድሜንም ሆነ ጎረቤቴን ደፍጥጨ መሄድ መብቴ ነው ብሎ የሚያምን፡ ከቆሪጥ ባለሟሎች ምንም ያልተለየ መርህ የሚከተል መሆኑ በአደባባይ ፍንትዉ ብሎ እርቃኑን ይወጣል።
እግረመንገዳችንን፡ ከዚህ በፊት ካንዱ የመረጃ ደምበኛ ጋር ስለ ኣንድ የትግራይ መነኩሴ ጉዳይ የተባባልነውን አስታውሰናል። መነኩሴው ያለ አንዳች ህፍረት ስለ ኤርትራ ለመናገር ዳድቷቸው፡ ሃበስቀደስ ብለዋል መባልን ስንሰማ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ መነኩሴው ስለ ኤርትራ ከማውራታቸው በፊት የመንፈስ ልጆቻቸውን ወያኖቹን መገሰጽ ይገባቸዋል፡ የዚህ ሁሉ መፋለስና መበጣበጥ ቀንደኛ ምክንያቶች የመንፈስ ልጆችዎ ናቸው፡ በዓለም ኣደባባይ የተበየነን ብይን አንተገብርም ስላሉ ብለን እንዲህ ኣስረድተናቸው ነበር በናታቸው ቋንቋ።
Meleket wrote: ↑27 Jul 2019, 10:18
Awash wrote: ↑27 Jul 2019, 06:40
Meleket,
What do you think about the just and fair assessment of the Patriarch"s situation by this Tigrawai monk? It looks like the church in Ethiopia is unmolested by tyranny like church in Eritrea which is taken hostage by the Agame tyrant and his monkeys.
The uprightness of this Tigrawai monk is remarkable.
ክቡር ኃወይ Awash ሕቶታት’ስ ታምጽኦ ኣሎኻ፣ ኣብ ምምላስ እንተሓመቕኹ ከይገርመኻ! ጌጋ መናብርቲ ሰብ‘ኡ!
ፈለማ ንስኻን ክቡር ኃዉና Zmeseloን ንሓድሕድኩም “ኃወይ ኃወይ” እንተትበሃሃሉ ኣብ ሰማያት እቶም መላእክቲ ምስቶም ክቡራት ሰማእታትና ከመይ ዝበለ በዓል ወይ ፌስታ ምገበሩ መስለካ፧ ነቱይ ዛቕረብካዮ ሕቶዉን ቕኑዕ መልሲ ዚርኸብ ሽዑዑ ዀይኑ ይስመዓኒ።
ብዝዀነ ሕጂ ናብ ሕቶኻ። እዞም ኣብ ምስሊ ዝርእዮም ዛሎኹ ትግራዋይ መነኾስ ዝገብርዎ ስብከት ወይ መልእኽቲ አይሰማዕኽዎን፡ ብዛዕባ “ኣብ ኤርትራ ዛላ ቤተክርስትያን” ብፍላይ ድማ ብዛዕባ “ፓትርያርክ እንጦንዮስ” ፍትሒን ርትዒን ኪረክቡ ቢሎም እንተደኣ ዀይኖም ዚዛረቡ ዛለዉ፣ ቕድሚ ብዛዕባ “ኤርትራ” ምዝራቦም ፈለማ ተቢዖም ነቶም ተጋሩ ናይ ሥጋን ናይ መንፈስ ደቆምን ብሓፈሻ ብፍላይ ድማ ነቶም “ወየንቲ ‘ማለሊታዉያን’ ደቆም” ካብቱይ ዛይመሬቶም ጎቢጦም ዝሓዝዎ መሬት ኤርትራና፣ እሞ ድማ ብርትዕን ብፍትሕን ብዳይንነትን ናቶም ከምዛይዀነ ንዓለም ብዓለሙ ዝተነጸረ መሬት ኤርትራ፡ “ዛይ መሬትና ስለልኾነ፡ በይዛኻትኹም ኣቱም ወየንቲ ደቐይ፡ በይዣኻትኹም ካብ መሬት ኤርትራ ውጽኡ!” ቢሎም ብትብዓት ኪሕብሩዎምን ኪግስጽዎምን ኣድላይ እንተዀይኑ ድማ ኪግዝትዎምን ኪውግዝዎምን ይግባእ። እዙይ ቁጽሪ ሓደ ኢዩ።
ካልኣይ ድማ፣ እቶም 70ሽሕ ደቂ ኤርትራ ንዓመታት ዝለፍዑሉ ዋጋ ረሓጾም ተወሪሶም ብግፍዒ ካብ መሬት ኢትዮጵያ በቶም ናይ መንፈስ ተጋሩ ደቆም ብወየንቲ ማለሊታዉያን ብግፍዒ ኪስጎጉ ካለዉ’ከ ገለ ቢሎም’ዶ ነቢሮም ይዀኑ እዞም መነኮስ ኣቦ፧ . . . ወዘተ። ብዝዀነ እዙይ ካብቱይ ሕቶኻ እልይ ምባል ከይመስል፣ እቱይ ቀንዲ ጉዳይ እዚኦም ኰኑ ካልኦት ተጋሩ መነኮሳት ኮኑ ፓትርያርኮም ብዛዕባ ኣብ ኤርትራና ዛሎ ጉዳይ ኪዛረቡ “ሞራላዊ ብቕዓት የብሎምን።” (ኣርባዕተ ነጥቢ)። ፈለማ ንተጋሩ ደቖም ይገስፁ፣ ሥርዓት’ዉን ይምሃርዎም። እዙይ ኹሉ ብሰንኪ ደቆም ተጋሩ መራሕቲ ማለሊት ወያነ ንሕግን ስርዓትን ዘይምምዕዛዞም ዝመጸ፣ ሰይጣን ዝደለዮ ሳዕቤን ኢዩ። ክንዲ ዝኰነ’ዉን ነዙይ ምስገበሩ ብድሕሪኡ
ብዛዕባ ኣብ ኤርትራ ዛላ ቤተክርስትያን ክዛረቡ ከለው ክንሰምዖም’ና።
ከምትፈልጦ ኣነ ካቶሊካዊ ኢየ፣ ኣብ ቤተክርስትያን ተዋህዶ ብዛዕባ ዘሎ ኩነት ካባይ ዝያዳ ደቂ ተዋህዶ ኣኅዋትና ኢዮም ኪምልሱልካ ዚኽእሉ ምክንያቱ ነቱይ ዛሎ ሓቕታት ብምልኣት ዚፈልጡ ንሳቶም ስለዝዀኑ! ክንዲዝዀነ ድማ ነቱይ ሕቶ ናብቶም ዚተፈላለየ ርድኢት ኣለዎም እትብሎም ኤርትራዉያን ደቂ ተዋህዶ ኣሕዋትና እንተተውርዳ፣ እቱይ ንሕና ከም ዓለምናን ከምኤርትራዉያንን እንፈልጦ ኣብ ቦታኡ ከሎ፣ ነቱይ ኩነት ዝያዳ ንክንፈልጥ ምሓገዘና፣ ኣይመስለኻን! እምበር እቱይ ሕቶኻስ ኣጸቢቑ ዝተረደኣኒ ይመስለኒ! እዙይ ወደሓንካ ኃወይ Awash.
ሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ንጸላኢ ጥምረትና መሬት ነንገርግራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።
Axumezana wrote: ↑04 Dec 2025, 14:18
አብይን አጥፍተሃል የማይሉ የፕሮቲስታንት ሰባኪዎች!
አህያውን ፈርቶ ዳውላውን
ሳይገስፁ ደም አፍሳሹን
ህዝብ እየኖረ በሰቀቀን
በዚህ ግባ በዚህ ውጣ አሉ ባለማመዛዘን
አብይ-ጁላን በማሽሞንመን
ጆኖሳድ በህዝብ ላይ የፈፀሙትን
ትግራይ ሲፈናቀል-ሲጠፋ
ሳይገዝቱ
አማራ ሲፈናቀል-ሲታረድ
ሳይገዝቱ
አራት ኪሎ ጭንቅ መጣ
ስላም ግቡ ሰላም ይምጣ
እንዴት እግር ይረጋጋ እውነት ተደፍጥጣ
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18373
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 05 Dec 2025, 06:54
መለከት ያንተ ጭዋነትና ዳኝነት የጣልያኗ ኤርትራ ላይ ሲደርስ አይሰራም እንዴ? መፅሃፉ ሁለት ያለው አንዱን ለሌለው ይስጥ እያለ ኤርትራ አሰብን ለኢትዮጵያ ብትመልስ መልካም አይደለምን?
-
Meleket
- Member
- Posts: 4773
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 05 Dec 2025, 08:18
ኣዬ ኣዅሱመጫላ ወገኛ ነህ! ትልቁ መጸሓፍ ሁለት ያለው አንድ ይስጥ ሲል፡ በፍላጐት እንጂ በግድ መቼ ሆነና። ቍምነገሩ ገና ኣልገባህም፡ ትልቁ መጸሓፍ የሚያዘው ነገር ሁሉ "በግድ ሳይሆን በፍቅር ነው መፈጸም ያለበት" ነው ዬሚለን። የትእዛዞች ሁሉ ቍንጮኮ ፍቅር ነች፡ ይህን ሓቅ የምኒልኳ ኢትዮጵያቹ እንዴት ዘነጋችዉ ጃል!
ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ የመቐሌ መናጥ እንዴት እዬሄደ ነው። እስቲ ተከታትለህ ሁኔታዉን ዘግብልን። መቼም ምን ይባላል፡ ሰላሙን ይስጣችሁ፡ ምንም ዓይነት ደም ባይፈስ መልካም ነው ከማለት ውጪ። መንበረ ሰላማ ሆነ መጅልሱ የበኩላቸውን ግዴታ መወጣት እንደሚገባቸው መቼም ማሳሰብ ኣይጠበቅብንም።
Axumezana wrote: ↑05 Dec 2025, 06:54
መለከት ያንተ ጭዋነትና ዳኝነት
የጣልያኗ ኤርትራ ላይ ሲደርስ አይሰራም እንዴ? መፅሃፉ ሁለት ያለው አንዱን ለሌለው ይስጥ እያለ ኤርትራ አሰብን ለኢትዮጵያ ብትመልስ መልካም አይደለምን?
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18373
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 05 Dec 2025, 10:57
መለከት ስለ የጋራ ፈርጦች ስትሰብከን ከርመህ እንዴት ስለማስገደድ ታወራለህ፥ በፍቅር መስጠቱ ችግር ለምን ሆነብህ? ወይስ ያንተ ናፍቆት ዲማርኬሽንና ትግራይ ላይ ጆኖሳይድ ማስፈፀም ነው። ጅብ በማያውቁት አገር ጀንዴ አንጥፉልኝ እንዳለው ነው።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16897
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 05 Dec 2025, 15:26
ፕሮቴስታንት በድሮ ጊዜ ቀረ።
የአሁኑ የብልፅግና ወንጌላዊነት የሚባለው ድሪቶ በአቋራጭ አጭበርብሮ ሃብትና ስልጣን ማከማቻ ነው። ራሱን ለፈጣሪ ሙሉ በሙሉ የሰጠ ሰው ካልሆነ በስተቀር፣ አዳራሽ ተከራይቶ እንደቆርቆሮ የሚጮኸውና እንደ ጥጃ የሚፈነጥዘው ሁሉ ራሱን አታሎ ሌላውንም ለማታለል የሚሞክር አስመሳይ ሌባ ነው።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18373
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 05 Dec 2025, 15:52
Selam no religious organization is perfect but the protestant churches are getting mixed with the worldly things such same sex marriage , love of money and in Ethiopia they have become political & replaced the Ethiopian Orthodox Church that was state religion up to 1974 for thousands of years. Axumezana's view is that no religion can help human being to be saved( have eternal life with God) but our Lord Jesus Christ . I know you are Christian & have faith in God but check if you have direct relationship with God through Jesus Christ. Another name of Jesus Christ is Emmanuel which means God with us . Do you feel God is with you or in you?
Last edited by
Axumezana on 05 Dec 2025, 16:53, edited 2 times in total.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16897
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 05 Dec 2025, 16:08
ፍፁም ብትሆንማ ኖሮ እንደ ሄኖክ ታርግ ነበር።
ፕሮቴስታንት ፈረንጅ የፈጠረው ሃይማኖት ነው። ታዲያ አሁን ለአንተ አስታቅፈውህ “ዳዳ ዋሪዲባዲ ላማቱማቱቱቱ!” ስትል እነሱ ይሳለቁብህል!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18373
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 05 Dec 2025, 16:47
Selam my response above was not completed! Axumezana does not follow the religion of the white man but the message about Christ our saviour that was preached in Axum about 2000 years ago ( Refer to Acts Chapter 8:26-40) . If you are referring to speaking in tongues( which could be manifested as human language or heavenly supernatural language) that is one of the gifts of the Holy Spirit ( which is God as it is the third trinity, we belive in one God which has revealed himself in three forms: አብ፥ ወልድ፥ መንፈስ ቅዱስ)). You can read Acts chapter 2.
ሁሏችንም ሃጥያቶኞች ነው ፥ ፍፁም የሚባል ሰው የለም!
-
Odie
- Member+
- Posts: 6041
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 05 Dec 2025, 17:57
Selam/ wrote: ↑05 Dec 2025, 16:08
ፕሮቴስታንት ፈረንጅ የፈጠረው ሃይማኖት ነው።
I don't agree with your statement above
The author of Christianity is Jesus but the way the religion has been approached by sinner humans have varied as our understanding of things became subjective although supposed to be the same thing. To that people added politics and racism which made the interpretation and practice even more varied. No race's/man's interpretation of Christianity is better; what matters is who lives the bible closer to the demand of the author-Jesus is the question. Also stating something created by Ferenje is wrong. Car and airplane are created by Ferenje but people still use them. As far as it is working, it should accetable.
-
Meleket
- Member
- Posts: 4773
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 06 Dec 2025, 05:33
ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ ደግሞ ወግህ ኣያልቅም። የሰው ሃገር ወደብና ሃብትን “በፍቅር ካልሆነም በግድ” እንወስዳለን የሚለው አባባል የናንተው የብልጥግኖቹ ነው አሁን አሁን ያነሱት። በፍቅር ስሜትማ ኤርትራዊ ኣይደለም ወደብ ህይወቱን ኣይደለም እንዴ ሰጥቶ መንበራቸውን ያረጋጋላቸው።
ሳጥናኤልም እኮ የፈጣሪን ስልጣን እንዲያ ነው የተመኘው። በፍቅር ሳይሆን በማወናበድና በግድ ነው የፈጣሪን ሚና ለመንጠቅ የሞከረው። እንዲያ ብለው የ“መንበረ ሰላማ” ሊቃዉንት ኣላስተማሩህም ማለት ነውን?
ወዳጃችን ድንበርማ መከበር አለበት። ትልቁ መጠሐፍም ኦሪት ዘዳግም 27፡17 ላይ “የባልንጀራውን የድንበር ምልክት የሚገፋ ርጉም ይሁን፤” ብሎ ቁልጭ አድርጎ ተናግሯል። ታዲያ ድንበር ይሰመር ይካለል ማለት ለፍቅር ለመከባበር ትልቅ በር ይከፈት እንደማለት መሆኑን እንዴት ዘነጋሀው ጃል! viewtopic.php?f=2&t=308857& የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
የጋራ ፈርጦቹም ቢሆኑ በፍቅር መንፈስ ይሰመሩ እንጂ በግድ ይሰመሩ አላልንም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ሌላው አርቲቡርቲህ መልስ የሚያስፈልገው አልመሰለንም ምክንያቱም ከከፈትከው አርእስት ሊያርቀን ስለሚችል።
ሰላምና ፍቅር ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ! በተለይም ትልቅ ቦተሊካዊ ውዝግብ ውስጥ ላለችው ለኢትዮጵያዊቷ ትግራይ ክልልም ሙሉ ሰላም ተመኝተናል። ይህ በእንዲህ እንዳለ አሁናዊ ዜናዋን ከኣዅሱመጫላ እንጠብቃለን።
Axumezana wrote: ↑05 Dec 2025, 10:57
መለከት ስለ የጋራ ፈርጦች ስትሰብከን ከርመህ እንዴት ስለማስገደድ ታወራለህ፥
በፍቅር መስጠቱ ችግር ለምን ሆነብህ? ወይስ ያንተ ናፍቆት ዲማርኬሽንና ትግራይ ላይ ጆኖሳይድ ማስፈፀም ነው። ጅብ በማያውቁት አገር ጀንዴ አንጥፉልኝ እንዳለው ነው።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16897
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 06 Dec 2025, 07:54
What are you taking about?
I didn’t say Ferenjis created Christianity. What I said is the currently practiced Protestantism is the invention of the white man, which is 100% true.
Odie wrote: ↑05 Dec 2025, 17:57
Selam/ wrote: ↑05 Dec 2025, 16:08
ፕሮቴስታንት ፈረንጅ የፈጠረው ሃይማኖት ነው።
I don't agree with your statement above
The author of Christianity is Jesus but the way the religion has been approached by sinner humans have varied as our understanding of things became subjective although supposed to be the same thing. To that people added politics and racism which made the interpretation and practice even more varied. No race's/man's interpretation of Christianity is better; what matters is who lives the bible closer to the demand of the author-Jesus is the question. Also stating something created by Ferenje is wrong. Car and airplane are created by Ferenje but people still use them. As far as it is working, it should accetable.