ፋኖ ማለት የተደራጀ ዉሸት! ከባድ መረጃ !!! በህወሃት የሚዘወር ፋኖ! እስክንድር የሞንጆሪኖ ገረድ ለመሆን ለምን ይዋሻል?
Last edited by Horus on 05 Dec 2025, 15:18, edited 3 times in total.
Re: ፋኖ ማለት የተደራጀ ዉሸት! ከባድ መረጃ !!!
እሱን (ማስረሻን) አስወግዱት ኮነኔሉን አስገድዱት ፣ የወያኔ ትዕዛዝ !
Last edited by Horus on 05 Dec 2025, 15:12, edited 1 time in total.
Re: ፋኖ ማለት የተደራጀ ዉሸት! ከባድ መረጃ !!!
[quote=Horus post_id=1593949 time=1764959991
[/quote]
አገር በቅጥፈት ብትበለፅግ የት ባደራስችሁዋት
የቅጥፈትና የውሽት ጎርፍ ይጠርጋችሁዋል just a mater of time!
ካድሬ ቀጣፊ መሪ ቀጣፊ!
አታቱርክ እድሜውን ሙሉ ቀጠፈ
የአማውቴው ሆረስ ሲቀጥፍ ሽመገለ!
That is the fact

Re: ፋኖ ማለት የተደራጀ ዉሸት! ከባድ መረጃ !!! በህወሃት የሚዘወር ፋኖ!
እስክንድር የሞጆሪኖ ተምቢል ተሸካሚ ለመሆን ይህን ሁሉ ዉሸት
Re: ፋኖ ማለት የተደራጀ ዉሸት! ከባድ መረጃ !!! በህወሃት የሚዘወር ፋኖ! እስክንድር የሞንጆሪኖ ገረድ ለመሆን ለምን ይዋሻል?
ሆዳሞችን!
ቀጣፊ መሪ ነኝ ባይ እስከነ ቀጣፊ ካድሬው ለመንቀል እንጦርጦስ ገብቶ መውጣት ቢያስፈልግ መውረድ ከወያኔ ጋር ቀርቶ ከሌላ አገር ርዳታ ቢገኝ መቀበል እስየው እኮ ነው!!

ፊፊ፣
እናነተና የአድዋ ወያኔዎች ሰው ሁሉ ሞኝ ይመስላቿል!
የኢሳያስ አላማ ህወሃትን ማጥፋት ነው ። ለዘላለም የኤርትራ ችግር ትግሬ እንጂ ኦሮሞ አይደለም ። ስለዚህ የኢሳያስ ፍላጎት አቢይና ትግሬ ተዋግተው እንዲዳከሙለት ነው።
የወያኔ 100% አላማ ደሞ ፋኖ ወይም ሌላው ያማራ ኃይል ማጥፋት ነው ። የትግሬ ችግር ሁልግዜ አማራ እንጂ ኦሮሞ አይደለም ።
ስለዚህ ወያኔ ፋኖን ይረዳል ብሎ የሚያምን ደደብ ብቻ ነው ።
የወያኔ አላማ እሱ የሚነዳው በስም ፋኖ በተግባር ባንዳ ድርጅት አቁሞ አማራንም አቢይንም ለመውጋት ነው
ማስረሻ ሰጤ አንድ አንጎል ያለው አማራ ነው! አለቀ!

-
Hazega/Tsazega.
- Member
- Posts: 1576
- Joined: 12 Jun 2007, 20:55
Re: ፋኖ ማለት የተደራጀ ዉሸት! ከባድ መረጃ !!! በህወሃት የሚዘወር ፋኖ! እስክንድር የሞንጆሪኖ ገረድ ለመሆን ለምን ይዋሻል?
Gura-Bicha-en Horas (the Soddo-mite aka the Asra-rat Beher of the eezralites),
The call is for Tsemdo and regional coperation...not for your sneaky PP Abiy Ahmed vision of Serqo/Serekqo
🦝 5-fingers discount (PP steal & take...Ethiopian Airlines 5-finger Tax)
(Always much respect to this singer and the honest/clean workers/people like him...and to the
Eritrean Roha Band)
The call is for Tsemdo and regional coperation...not for your sneaky PP Abiy Ahmed vision of Serqo/Serekqo
(Always much respect to this singer and the honest/clean workers/people like him...and to the
Horus wrote: ↑Today, 16:12ፊፊ፣
እናነተና የአድዋ ወያኔዎች ሰው ሁሉ ሞኝ ይመስላቿል!
የኢሳያስ አላማ ህወሃትን ማጥፋት ነው ። ለዘላለም የኤርትራ ችግር ትግሬ እንጂ ኦሮሞ አይደለም ። ስለዚህ የኢሳያስ ፍላጎት አቢይና ትግሬ ተዋግተው እንዲዳከሙለት ነው።
የወያኔ 100% አላማ ደሞ ፋኖ ወይም ሌላው ያማራ ኃይል ማጥፋት ነው ። የትግሬ ችግር ሁልግዜ አማራ እንጂ ኦሮሞ አይደለም ።
ስለዚህ ወያኔ ፋኖን ይረዳል ብሎ የሚያምን ደደብ ብቻ ነው ።
የወያኔ አላማ እሱ የሚነዳው በስም ፋኖ በተግባር ባንዳ ድርጅት አቁሞ አማራንም አቢይንም ለመውጋት ነው
ማስረሻ ሰጤ አንድ አንጎል ያለው አማራ ነው! አለቀ!
Re: ፋኖ ማለት የተደራጀ ዉሸት! ከባድ መረጃ !!! በህወሃት የሚዘወር ፋኖ! እስክንድር የሞንጆሪኖ ገረድ ለመሆን ለምን ይዋሻል?
ሃዜጋ ጻዜጋ ይህን ማለትህ ነው/
ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ!
ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ!
Re: ፋኖ ማለት የተደራጀ ዉሸት! ከባድ መረጃ !!! በህወሃት የሚዘወር ፋኖ! እስክንድር የሞንጆሪኖ ገረድ ለመሆን ለምን ይዋሻል?
You are allowed to FANTASIZE
These days, your paki is writing things in a way to excite you. Watch out for stroke of heart attack Sodo senior cadre
Re: ፋኖ ማለት የተደራጀ ዉሸት! ከባድ መረጃ !!! በህወሃት የሚዘወር ፋኖ! እስክንድር የሞንጆሪኖ ገረድ ለመሆን ለምን ይዋሻል?
የፋኖ አጭር ጉዞ እንዲህ ይዘገባል። ሲጀምር ከ ኢትዪጺያ ሰራዊት ጋር አብሮ በመጠኑ ህወአትን ታግሎአል። ያኔ ለ ፋኖ መፈክሩ ወልቃይት ፣ ሁመራና የጌታቸው ወረዳ — ስሙ ጠፋኝ — ህዝብ ሳይመከር ፣ ህዝብ ሳይወስን አላአግባብ ህወአት የዘረፈው የአማራ ግዛት ነው የሚል ነበር። ያኔ የፋኖ ደጋፊ እልፉ ነበር። ያ ድገፉ ያመረቀናቸው በአብዛኛው ከ Ethiopia ውጪ የሚኖሩ ኢትዪጺያኖች ያንን ትግል ጠለፉት። የ ፋኖ ቀለብ ሰፋሪ ሆነው ፋኖን ወደ ፀረ የ ኢትዪጺያ መንግስት የ ሽፉታ እንቅስቃሴ አሳደጉት። አሁን ከ አመታት በሃላ ፋኖ ያስመዘገበው ውጤት ሲጠፋ —ለአንድ ሰአት አንድ ቀበሌ ስለመቆጣጠሩ እስካሁን መረጃ የለም — የዲያስፓራው የገንዘብ ድጋፉ ድርቅ ሳይመታው አልቀረም። ፋኖ ሌላ አጋር ሸመታ ጀመረ። ህወአት ጥሩ አማራጭ ሆኖ ተገኘ። ለምን ?