Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እንሾሽላ ፣ የገንየ ፣ ሴጦ ፣ ኢሮ!

Post by Horus » Yesterday, 22:01

ልቤን ከዚህ በላይ የሚያሞቀው ነገር የለም! እስላም ክርስቲያን ሳይል የጉራጌ ሙሽሮች ከሰባት ቤት እስከ ስልጤ ፣ ከክስታኔ እስከ ወለኔ የራሳቸው ስም ሰጥተው ሲያከብሩት የማየት ደስታ የለኝም! እንደዚህ ነው ተሸርሽሮ የነበረውን የሕዝባችን አንድነት ተመልሶ የሚቋጨው :!: :!: :!:

እንሾሽላ (ክስታኔ) ፣ የገንየ (ሰባት ቤት) ፣ ሴጦ (ስልጤ) ፣ ኢሮ (ወለኔ) ።

ኢረ በክስታኔ ሙሽሪቷ ቅዳሜ ከሰጓ አጥቢያ ኮሶ ምትጠጣበት ቀን ባህል ነው ።

Last edited by Horus on 04 Dec 2025, 22:39, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሱዛና ሲራጅ የገንየ (የሰባት ቤት ሙሽራ እንሾሽላ) !!!

Post by Horus » Yesterday, 22:09

ሴጦ የስልጤ ሙሽሪት እንሾሽላ!

Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የሱዛና ሲራጅ የገንየ (የሰባት ቤት ሙሽሪት እንሾሽላ) !!!

Post by Odie » Yesterday, 22:20

Horus wrote:
Yesterday, 22:01
ልቤን ከዚህ በላይ የሚያሞቀው ነገር የለም! እስላም ክርስቲያን ሳይል የጉራጌ ሙሽሮች ከሰባት ቤት እስከ ስልጤ ፣ ከክስታኔ እስከ ወለኔ የራሳቸው ስም ሰጥተው ሲያከብሩት የማየት ደስታ የለኝም! እንደዚህ ነው ተሸርሽሮ የነበረውን የሕዝባችን አንድነት ተመልሶ የሚቋጨው :!: :!: :!:

https://www.yo
የሁሬሳ ህብረትርኢት ፕሮግራም :lol:
የዺዺ ኩሊዎች ተስባቡ‼️

Horus
Senior Member+
Posts: 39771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሱዛና ሲራጅ የገንየ (የሰባት ቤት ሙሽሪት እንሾሽላ) !!!

Post by Horus » Yesterday, 22:26

ኢሮ የወለኔ ሙሽሪት እንሾሽላ! ወለኔ የቅርብ ወንድማችን !!! ወለንኛ ልክ እንደ መስቃን በደንብ ነው የምሰማው

Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የሱዛና ሲራጅ የገንየ (የሰባት ቤት ሙሽሪት እንሾሽላ) !!!

Post by Odie » Yesterday, 23:00

Horus wrote:
Yesterday, 22:26
ኢሮ የወለኔ ሙሽሪት እንሾሽላ! ወለኔ የቅርብ ወንድማችን !!! ወለንኛ ልክ እንደ መስቃን በደንብ ነው የምሰማው
Posting these innocent people does not prove anything about you!
You are ሆድ አዳሪ!

Post Reply