Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
almaze
Member+
Posts: 8679
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

ጂዜአ ሰበር ዜና: Mekele City is currently under siege.

Post by almaze » 04 Dec 2025, 20:13

ጂዜአ news reporter stated that the situation remains tense and fluid. The leadership of Army 31 is unknown, with some residents claiming it is led by Awel Said.ይሄን ተከትሎ ደብረ-ፂፂ ታደሰ ገብረ-ጉንዳንን ከስልጣን እዲወርዱ ጥያቄ አቅርበዋል

Odie
Member+
Posts: 6805
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጂዜአ ሰበር ዜና: Mekele City is currently under siege.

Post by Odie » 04 Dec 2025, 21:20

[/b]
almaze wrote:
04 Dec 2025, 20:13
ጂዜአ news reporter stated that the situation remains tense and fluid. The leadership of Army 31 is unknown, with some residents claiming it is led by Awel Said.ይሄን ተከትሎ ደብረ-ፂፂ ታደሰ ገብረ-ጉንዳንን ከስልጣን እዲወርዱ ጥያቄ አቅርበዋል

ማን ነው የከበባት ያስከበባት❓ደብሪቱ ወይስ አብዮት ወይስ ፅምዶ❓ወይስ ከስማይ ቁጣ ወርዶ?
የመቀሌ ነገር መቸም......ራሳቸስውን ማስተዳደር ሳይችሉ አገር የገዙ እረኞች
The land of the fallen angels :lol:

almaze
Member+
Posts: 8679
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ጂዜአ ሰበር ዜና: Mekele City is currently under siege.

Post by almaze » 04 Dec 2025, 22:46

ጽምዶ የተባለ ድንክዬ ጋኔን ነው የመታቸው በጸሎት አይወጣም ብለው እነ Axumezana ሲተነትኑ ሰምቻለሁ :lol: :lol: :lol:

almaze
Member+
Posts: 8679
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ጂዜአ ሰበር ዜና: Mekele City is currently under siege.

Post by almaze » 05 Dec 2025, 00:55

Please wait, video is loading...

Misraq
Senior Member
Posts: 17358
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጂዜአ ሰበር ዜና: Mekele City is currently under siege.

Post by Misraq » 05 Dec 2025, 01:26

ለጂዜአ ዘግይቶ የደረሰው ዜና፥፥ መጀመርያም ርእሶቹ

-የኦህዴድ ብልጽግና እና ሁሬሳን የመሰሉ ካድሬዎቹ በትግራይ ባለው ግብግብ አንጀታቸው ቂቤ ሲጠጣ ዋለ
-ማስረሻ ሰጤ የተባለው የብአዴን ሞል ወደ እናት ድርጅቱ ሲመለስ ጥሩ አቀባበል ተደረገለት
-ኦህዴድ ብልጽግና የአፋሃድን ስም ለማጠልሸት ከማስረሻ ጀርባ የአፋሃድን ሎጎ ተጠቀመ፥፥ ተራ እና መደዴ መንግስት ስም አትርፎለታል

ወደ ዝርዝሩ

ብልጽግና ኦህዴድ አዲስ አበባ ዙርያ ፋኖ እና ኦኤል ኤ እየረበሹት ትግራይ ተረበሸች ብሎ አንጀቱን ለጋ ቂቤ ሲያጠጣው ዋለ፥፥ በተለይም ሁሬሳ የተባለው የሶዶ ግብረሰዶም ቂቤውን በቂጡ ፊንጢጣ ሲጋተው እንደዋለ ዘጋቢያችን ከነማስረጃው ልኮልናል

አክሱምዜና ዛሬ አክራሪ ጴንጤ ነገ የከሳቴ ብርሃን ኦሮቶዶክስ አንዴ የአብይ ገረድ ሌላ ግዜ ደግሞ የደብረጽዮን አገልጋይ የሚሆንበት ተለዋዋጭ ባህርይው እስ ስት አስብሎታል ተባለ፥፥ በዚህም የተገረመው ፈንዳዳው የሚባል አምቼ ቂጡ ላይ እንዲፈርምለት ጠይቆት አክሱምዜና ፋኖዬ ብሎ የፈንዳዳው ቂጥ ላይ ፈርሞለታል ተባለ

Post Reply