Re: የፋኖ ሸብረክ ማለትና የኦሕዴድ ሰርግና ምላሽ
Gifti is advertising Prime media, PP/OPDO outlet
I don’t know why the Sodo idiot is not quoting it as a source!
አንድ ሽናሻ ሽሽቶ ወደ አስማሩት ስለገባ ንፅንፈኞች ተበታትነዋል እያሉ ነው
The public is more informed and intelligent than they are
I don’t know why the Sodo idiot is not quoting it as a source!
አንድ ሽናሻ ሽሽቶ ወደ አስማሩት ስለገባ ንፅንፈኞች ተበታትነዋል እያሉ ነው
The public is more informed and intelligent than they are
Re: የፋኖ ሸብረክ ማለትና የኦሕዴድ ሰርግና ምላሽ
Eden, ፓለቲካ የገባው የጅማው ሰውየ ነው። እሱን መናቅ እናንተን ከፍ የሚያደርግ እየመሰላችሁ ብዙ ቅፅል ሰጥአችሁት። ሰውየው ግነ የምር የአለምን ሁኔታ የተገነዘበ ነው። የወደፊቱን የ Ethiopian እድል የሚወስኑት የዛሬ ወጣቶች ናቸው ያረጁ — ቃሉ የኔ ምርጫ— ፓለቲከኞች አይደሉም ሲል የምሩን ነው። እስቲ አሁን ሰማኒያ አመት የተጠጋቸው የ ኢህአፓ ሰዎች አሁንም ፓለቲካ መጫወት አለብን ማለታቸው ምን ማለት ነው።
የድሮ ፓለቲከኞችንና የትራይባል ፓለቲከኞችን የማልሰማበት ግዜ እጅጉን ነው የናፈቀኝ, Eden.
የድሮ ፓለቲከኞችንና የትራይባል ፓለቲከኞችን የማልሰማበት ግዜ እጅጉን ነው የናፈቀኝ, Eden.
Re: የፋኖ ሸብረክ ማለትና የኦሕዴድ ሰርግና ምላሽ
ሙትቻ!Affable wrote: ↑03 Dec 2025, 22:36Eden, ፓለቲካ የገባው የጅማው ሰውየ ነው። እሱን መናቅ እናንተን ከፍ የሚያደርግ እየመሰላችሁ ብዙ ቅፅል ሰጥአችሁት። ሰውየው ግነ የምር የአለምን ሁኔታ የተገነዘበ ነው። የወደፊቱን የ Ethiopian እድል የሚወስኑት የዛሬ ወጣቶች ናቸው ያረጁ — ቃሉ የኔ ምርጫ— ፓለቲከኞች አይደሉም ሲል የምሩን ነው። እስቲ አሁን ሰማኒያ አመት የተጠጋቸው የ ኢህአፓ ሰዎች አሁንም ፓለቲካ መጫወት አለብን ማለታቸው ምን ማለት ነው።
የድሮ ፓለቲከኞችንና የትራይባል ፓለቲከኞችን የማልሰማበት ግዜ እጅጉን ነው የናፈቀኝ, Eden.
የምታመልለው አብይና ፓርቲው በጡጦ የሚግትህ tribal politics አይደለም?
አዲስ ትውልድ ብቻ ሳይሆን በደርግ በኢሃፓ በዘር ፓለቲካ የተነከረ ሁሉ ስፍራ ካለቀቀ አገሪቷ አገር አትሆንም ስላም አይኖርም! እነዚህን በምን መንገድ ማስወገድ ይቻላል የሚለው is a million dollar question!
Re: የፋኖ ሸብረክ ማለትና የኦሕዴድ ሰርግና ምላሽ
ሙትቻ!
የምታመልለው አብይና ፓርቲው በጡጦ የሚግትህ tribal politics አይደለም?
Tell him as it is,man.
This fool has the audacity to insult the intelligence of the Ethiopian people.
Affable ??? You wish. You are more like despicable and repugnant.
Re: የፋኖ ሸብረክ ማለትና የኦሕዴድ ሰርግና ምላሽ
ቦዘኔው ጠዋት ማታ ER ላይ ተጥደህ የምትኖረው አቢይ ትራይባል ፓለቲካን እየገደለ መሆኑን ተረድተህ ነው። አቢይ ትራይባሊስት ቢሆን ኖሮ ህወአት እንደገና ስልጣን ላይ ይመጣል የሚለው ቅዠትህን ትንሽ ነፉስ ይዘራለት ነበር። አንተም ትንሽ እንቅልፉ ታገኝ ነበር። ዛሬ የአቢይን ፓለቲካ የሚጠሉ በትራይብ ፓለቲክስ የተጠመቁ ና ቸው — ሀወአት፣ ፋኖ እና ሸኔ። ከሃላ ሆነው ቼ በለው የሚሉት የሰሜኑ ወዳጃችንና ካድሬዎቹ።
አቢይ የ ትራያባሊስቶችን ምኞት እየገደለ ለመሆኑ ሰርተፊኬቱ አለው።
በነገራችን ላይ ብልፅግና ብቸኛው ፓርቲ ነው የሚል ቅዠትም እምነትም የለኝም። ፓርቲውን ከስልጣን ማስወገጃው ብቸኛው አማራጭ ግን ሰላማዊ ትግል ነው። አውቃለሁ ቀላል አይደለም። ግዜ ይወስዳል።
ግን የ Ethiopian እድሜ በጃጁ የ ኢትዪጺያ ፓለቲከኞች እድሜ ማስላት ማቆም አለብን። እኛ ሳንኖር ስለምትኖረው ኢትዪጺያ ማሰብ መልመድ አለብን። ያቺን ኢትዪጺያ የዛሬ ወጣቶችና የወደፊቱ ትውልድ ነው የሚፈጠሯት።

Last edited by Affable on 03 Dec 2025, 23:33, edited 1 time in total.
Re: የፋኖ ሸብረክ ማለትና የኦሕዴድ ሰርግና ምላሽ
Gifty Eden ከጋታቸው ረዳ ጋር ሆና ለኦህዴድ ሸብረክ ብላለች። ከባባ ኢሱ ይሻለኛል ይመስላል። ለድሮ አሽከሯ አሁን መገረድ ፋኖ ከሚመጣ ይሻላል ያለች ይመስላል እንደ ወራዳው ጌታቸው።
Affable የተባለው ደነዝ ንፍጥ ጭንቅላት በጣም የሚያዝናና ካድሬ ነው። seriously እንደዚህ አይነት ደደቦች ከሌሉ አቨሬጅ እና ከዛ በላይ ማስተዋል ያላቸውን ማየት አይቻልም።
Affable የተባለው ደነዝ ንፍጥ ጭንቅላት በጣም የሚያዝናና ካድሬ ነው። seriously እንደዚህ አይነት ደደቦች ከሌሉ አቨሬጅ እና ከዛ በላይ ማስተዋል ያላቸውን ማየት አይቻልም።
Re: የፋኖ ሸብረክ ማለትና የኦሕዴድ ሰርግና ምላሽ
OkAffable wrote: ↑03 Dec 2025, 23:18ቦዘኔው ጠዋት ማታ ER ላይ ተጥደህ የምትኖረው አቢይ ትራይባል ፓለቲካን እየገደለ መሆኑን ተረድተህ ነው። አቢይ ትራይባሊስት ቢሆን ኖሮ ህወአት እንደገና ስልጣን ላይ ይመጣል የሚለው ቅዠትህን ትንሽ ነፉስ ይዘራለት ነበር። አንተም ትንሽ እንቅልፉ ታገኝ ነበር። ዛሬ የአቢይን ፓለቲካ የሚጠሉ በትራይብ ፓለቲክስ የተጠመቁ ና ቸው — ሀወአት፣ ፋኖ እና ሸኔ። ከሃላ ሆነው ቼ በለው የሚሉት የሰሜኑ ወዳጃችንና ካድሬዎቹ።
አቢይ የ ትራያባሊስቶችን ምኞት እየገደለ ለመሆኑ ሰርተፊኬቱ አለው።
Another sodo Hoe-rus! Your wording sounds like him like a bread from same bakery!
አብይ አህመድ እኔን ብታወርዱኝ ቡራዩ ኦሮሞ ይጨርሳችሁዋል እያለ የኦሮሙማ ውሾችን ያስለጥናል አንተ ይሄ አልታየህም!! ማለት ዘረኛ መሆኑ አገሪቷ በኦሮሙማ ቄሮ አንበጣ እየተዘረፈች መሆኑ አልታየህም
የምን ዳፍንታም ብትሆን ነው?
ያሳወረህ የትኛው ኢንቨስትመንትህ ወይ ፍርፋሪ ወይስ የዘር መዘዝ ነው?
Re: የፋኖ ሸብረክ ማለትና የኦሕዴድ ሰርግና ምላሽ
ይሄ አፍበላ affable ደግሞ አውቆ የተኛ ወይም ቫይታሚን ጨ እጥረት ያለበት ማየት የማይችል ካድሬ ነው