Please wait, video is loading...
Re: Ethiopia land of civilization
ይህ የጋሞ ወይም ዶርዜ ጀግና ለቅሶ መሆን አለበት ። የዶርዜ ለቅሶ ትልቅ የሕዝብ ዘፈን ስለሚመስል ሎሬት ጸጋዬ " እንደ ዶርዜ ወንድሞቼ ሞትንም በዘፈን ከእኔ ጋራ ቅበሩት" ብሎ ገጥሞለታል።
የጀግና ለቅሶ በጉራጌም ተመሳሳይ ነው ! ፈረሶች ጃኖ ለብሰው ሰው ሁሉ ያለውን መሳሪያ አውጥቶ የቀረርቶ ሙሹ አንዴ ፈረሰኞች፣ አንዴ እግረኞች በሰልፍ እየዞሩ የሟቹን ገድል በመዘርዘር ከጠዋት እስከ ቀብሩ ሕዝቡን ያስለቅሳሉ!
አለም ገረፈም በዋሻ እያሉ !!!
Re: Ethiopia land of civilization
ተሰምተዉ የማይታወቁ የጀግና ገድሎች የዛን ቀን ይሰማሉ። በዘመዶቹ ሳይሆን ዘመድ ባልሆኑ ኣብረዉ በዋሉ።Horus wrote: ↑03 Dec 2025, 13:02ይህ የጋሞ ወይም ዶርዜ ጀግና ለቅሶ መሆን አለበት ። የዶርዜ ለቅሶ ትልቅ የሕዝብ ዘፈን ስለሚመስል ሎሬት ጸጋዬ " እንደ ዶርዜ ወንድሞቼ ሞትንም በዘፈን ከእኔ ጋራ ቅበሩት" ብሎ ገጥሞለታል።
የጀግና ለቅሶ በጉራጌም ተመሳሳይ ነው ! ፈረሶች ጃኖ ለብሰው ሰው ሁሉ ያለውን መሳሪያ አውጥቶ የቀረርቶ ሙሹ አንዴ ፈረሰኞች፣ አንዴ እግረኞች በሰልፍ እየዞሩ የሟቹን ገድል በመዘርዘር ከጠዋት እስከ ቀብሩ ሕዝቡን ያስለቅሳሉ!
አለም ገረፈም በዋሻ እያሉ !!!
ዘመድ ዘመድን በፉከራ ማወደስ ነዉር ነዉ ተብሎ ዘመድ ቆሞ ወይም ቁጭ ብሎ ያዳምጣል።
ኢትዮጵያን ማወቅ ይህ ባህል ከየት እስከ የት እንደሆነ በማወቅ ጭምርም ነዉ።
A proverb attributed to Native Americans:
“When you were born, you cried and the world rejoiced. Live your life so that when you die, the world cries and you rejoice"
One of the definitions of the word civil: adhering to the norms of polite social intercourse; not deficient in common courtesy.
Do the folks of Gamo or any other group of country folks in Ethiopia lack these norms?