ጣፊ = ጤፍ
ኧዳን = አጨዳ
ወደድ = ማጨድ (ሳርና እህል)
መጋዳ = ማጭድ
እብት = ክምር
ዋኪድ = መውቃት
ግቦ = ተራ በተራ በሕብረት የሚሰራበት ባህል
ጅጊ = ለተቸገረ ሰው በሕብረት የሥራ እራዳታ ባህል
ቀቦ = የእሁድ ቀን ግቦ ሲሆን ፣ ይህ የእሁድ በሕብረት ሥራ የሚደረገው ከቀኑ 10 (4 ፒ ኤም) በኋላ ብቻ ሲሆን ማንኛውም ታቦት በሚነግስበት እሁድ በፍጹም ክልክል ነው
ዉሳቻ ፟= የሴቶች እንሰት መፋቂያ ግቦ
ዎጀ = የእረኞች ተራ በተራ ከብት ማገጃ ግቦ