Re: አለም "ብሬ" ነይ ነያ: የሆረስ ብር እንደገና በረረች❗️✅
ሁሬሳ መቸ ስለ ኢኮኖሚክስ ያውቃልሃል። እርሱ አለም "ብሬ" ኪስ እያወለቀ ኪሱ ያስገባታል እንጅ በላቡ ጠብ አድርጎ ሰርቶ አለም ብሬ ቤቱ አስገብቷት አያውቅም። አሁን ደግሞ ከኦሮሙማ ጋር ሁኖ አሰቃያት - ብር ብላ እየጠፋች ነው።
Re: አለም "ብሬ" ነይ ነያ: የሆረስ ብር እንደገና በረረች❗️✅
ስውየው የእግር ኳስ ቲፎዞ ነው እኮ የሆነው!
የሚተፉዘው እንደዛ ነው:: ዘወር እንኳን ብሎ አያይም እንደጋሪ ፈረስ!
ስትሮክ ወይም የልብ ድካም ይጨልፈዋል
This false excitement is not going to last long
Re: አለም "ብሬ" ነይ ነያ: የሆረስ ብር እንደገና በረረች❗️✅
የአለም ብሬ ኖት "ወሸላ ግንባሩ ላይ የተከለ አባ-ገዳ" ምስል ይዞ ሲወጣ አይቶ ከኦሮሙማ ድካም ለማረፍ ይመኝ ይሆናል - የኦሮሙማ ባርነት ስር መሰረቱን ያነቀዘው ሶዶ ጎርደና ሁሬሳ.