THE MODERN ETHIOPIAN SPORT - ADEY ABEBA STADIUM!
SEEING IS BELIEVING!
Re: THE MODERN ETHIOPIAN SPORT - ADEY ABEBA STADIUM!
ARADA PARK BASKET BALL COURT
Re: THE MODERN ETHIOPIAN SPORT - ADEY ABEBA STADIUM!
The man with mental disorder!
This stadium was imagined by the past adminstrations and was delayed by decades.
አሁን እኛ ለዚህ ምን እናርግ ብለህ ነው? የሽማግሌ ህፃን ባገኘኸው ሁሉ ይነሽጥሃል!!
አገሪቱ በስቴድየም እጦት ባለፉት ብዙ አመታት እስከዛሬ የአፍሪካ ዋንጫ አዝጋጅታ አታውቅም :: 1 ብቻ ሳይሆን 3-5 ስታዲየም ይገባታል!
አንተ ግን ጠለቅ ያለ ነገር ትተህ እንደጋሪ ፈረስ ትነዳለህ!!
የአማውቴ ሙትቻ