Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16519
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 01 Dec 2025, 07:57
የማህበራዊ ሚድያውን ቀልብ ለሳምንታት የሳበው ቲክቶከር በምቀኛው ዓብይ አህመድ እንዳይበላ ሲሉ ብዙዎች ፍርሃታቸውን አስቀምጠዋል። ወጣት አዶናይ በሁሉም መመዘኛ ሲለካ ዓብይን ይበልጠዋል የሚለው ብዙዎችን ሲያስማማ አሁን ሃገሪቱን አንድ አደርጋለሁ ማለቱ በእነ ጫላ ካምፕ ይህች ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም አስብሏል።
ፎቶ የሚወደውና መነጋገርያ ርዕስ የመሆን አፍቅሮቱ ግልፅ የሆነው ተንከሲሱ ዓብይ ሃገሪቱ ያፈራቻቸው ሚድያዎቹ እና በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ የማህበራዊ ሚድያ ካድሬዎቹ (እንደ ሁሬሳ ያሉት) ተደምረው የሚለቁትን ዓብይ አምልኮት አዶናይና ደጋፋዎቹ በልጠው መታየታቸው በበሻሻው ማሙሽ በቀላል እንደማይታይ ውስጥ አዋቂዎች ገልፀዋል።
ጂሚ ዜና አገልግሎት (ጂዜአ)
Please wait, video is loading...
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16845
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 01 Dec 2025, 08:21
አንዱን ሃሰተኛ ሙሴ ዘርጥጠን ሳንጥል ሌላው አጭቤ ደግሞ ከየት መጣብን?
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16519
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 01 Dec 2025, 09:31
ከበሻሻው ሌባስ ይህኛው ይሻለናል
Please wait, video is loading...
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16519
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 01 Dec 2025, 14:20
ስምንተኛው ንጉስ ስለ አመጣጡ እና ስለወደፊቱ በጣም ትራንስፓረንት ነው እየተባለ ነው። የበሻሻው ሌባ እንዳይገድለው እጅጉን ተፈርቷል።
Please wait, video is loading...
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16519
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 01 Dec 2025, 19:10
8ኛው ንጉስ ከብልጠቱ የተነሳ የማህበራዊ ሚድያውን አልጎሪዝም የተረዳ ይመስላል። ዛሬ የእመቤታችንን ስም በመጥራት መነጋገርያ ርዕስ ሆኗል። የብልፅግና ወንጌል ተከታዬችና ሙሉ ወንጌል አክራሪዎች ጥቃት ደረሰብን ብለው ባልጠበቁት መንገድ የስምንተኛው ንጉስን ፍላጎት አሳክተዋል።
7ኛው ንጉስ 8ኛውን ንጉስ ሊያስወግደው ይችላል ተብሎ ተፈርቷል።
-
eden
- Member+
- Posts: 9973
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Post
by eden » 01 Dec 2025, 20:31
Misraq wrote: ↑01 Dec 2025, 07:57
ጂዜአ
lol
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16519
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 01 Dec 2025, 20:43
eden wrote: ↑01 Dec 2025, 20:31
Misraq wrote: ↑01 Dec 2025, 07:57
ጂዜአ
lol
I know you will delete this through self-sensorship. Regardless ጂዜአ is a trusted source compared to PP-OPDO mouth pieces
-
Odie
- Member+
- Posts: 5964
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 01 Dec 2025, 20:59
Last edited by
Odie on 01 Dec 2025, 21:14, edited 1 time in total.
-
Odie
- Member+
- Posts: 5964
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16519
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 01 Dec 2025, 22:01
Yes Gifty is known for her self- censorship. I told her there is no need. She has a rough childhood and it is understandable.
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16519
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
-
Odie
- Member+
- Posts: 5964
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16519
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 01 Dec 2025, 23:29
8ኛው ንጉስ አዶናይ ከጎባጣው 7ኛ ንጉስ ዓብይ በሻሻው በቁመናም በግርማ ሞገስም ፡ በእውቀትም ፡ በምክርም ፡ በማርተዋልም ይበልጣል
Please wait, video is loading...
-
Odie
- Member+
- Posts: 5964
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 02 Dec 2025, 00:08
በመልክም በስምም ያስከነዳዋል::
በፀባይ በወፈፌነት በድፍረትና ቁጭበሉ ልስራችሁ በማለት ግን ተመሳሰሉብኝ!
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16519
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 02 Dec 2025, 01:56
Odie wrote: ↑02 Dec 2025, 00:08
በመልክም በስምም ያስከነዳዋል::
በፀባይ በወፈፌነት በድፍረትና ቁጭበሉ ልስራችሁ በማለት ግን ተመሳሰሉብኝ!
ከአንድ ማህፀን የወጡ መሰሉህ? አይፈረድብህም።
8ኛው ንጉስ መካሪ አጥቷል። 7ኛውን ንጉስን ካልመሰልኩኝ እያለ የእሳት እራት እንዳይሆን ፈራሁ። ለምሳሌ ሁሬሳ 8ኛውን ንጉስ ቢያገኘው በገጀራ ይሞክረዋል ባይ ነኝ።
Please wait, video is loading...
-
Odie
- Member+
- Posts: 5964
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 02 Dec 2025, 08:38
Misraq wrote: ↑02 Dec 2025, 01:56
Odie wrote: ↑02 Dec 2025, 00:08
በመልክም በስምም ያስከነዳዋል::
በፀባይ በወፈፌነት በድፍረትና ቁጭበሉ ልስራችሁ በማለት ግን ተመሳሰሉብኝ!
ከአንድ ማህፀን የወጡ መሰሉህ? አይፈረድብህም።
8ኛው ንጉስ መካሪ አጥቷል። 7ኛውን ንጉስን ካልመሰልኩኝ እያለ የእሳት እራት እንዳይሆን ፈራሁ። ለምሳሌ ሁሬሳ 8ኛውን ንጉስ ቢያገኘው በገጀራ ይሞክረዋል ባይ ነኝ።
Please wait, video is loading...
እርሱ እኮ ነው የምለው
የተወለዱት ልጆች ቁጭበሉ ሆነው ነው እያደጉ ያለው!
እንደውም ከነርሱ ካሉት የባስ ነው እየተነሳ ያለው::
እስከ መከላከያ pass ካለው....ይችላል
ግን ተጋሩ ነው? ትርጊኛ ዘፈንያስሙለት መስሎኝ
ይሄ ዝምብሎ እየስከሩ ጉራ መንዛት hallucinate ማድረግ ሁሬሳ የተመመበት በሽታ ነው!
ምን እንደሚቀምሱ አይታወቅም ግን የሚጠቀሙት ነገር ያለ ይመስላል!!
-
Odie
- Member+
- Posts: 5964
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 02 Dec 2025, 11:10
From 2:24min ህፃኑ ይናገራል
አዶናይማ ችግር ውስጥ ነው ብዙ ፎሎወር ካለው
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16519
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 02 Dec 2025, 11:23
8ኛው ንጉስ ለእፄዎቹ በሙሉ ክብር ሰጥቷል። እኔም እተካቸዋለሁ እያለ ነው። ጎባጣው 7ኛው ንጉስ አስገድዶ ስለ እኔም መስክር ይለው ይሆን?
Please wait, video is loading...
-
Odie
- Member+
- Posts: 5964
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 02 Dec 2025, 11:43
Misraq wrote: ↑02 Dec 2025, 11:23
8ኛው ንጉስ ለእፄዎቹ በሙሉ ክብር ሰጥቷል። እኔም እተካቸዋለሁ እያለ ነው። ጎባጣው 7ኛው ንጉስ አስገድዶ ስለ እኔም መስክር ይለው ይሆን?
Please wait, video is loading...
Nice one and funny
It looks his majesty has resurrected

It is better the Rastafarians know it
No wonder ህፃኑ ሞጆው የጠፋበት
