Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 16519
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Alemayew Haile Mariam: “ሃገሪቷን የሚያበጣብጠው ሕገመንግስቱ ነው” | ፈራ ተባ እያለ አፈረጠው

Post by Misraq » 27 Nov 2025, 00:14

ፈርተዋል፥ ስልጣን በሃይል ልንነጠቅ እንችላለን የሚል ጭንቀት ይታይባቸዋል፥፥

በነገራችን ላይ አለማየሁ ሃይለማርያም በሕወሃት ዘመን ቀንደኛ ተቃዋሚና ጸሃፊ ስለነበር ብዙ ተወዳጅነትን ያገኘ ሰው ነበር፥፥ ታድያ የሕወሃት ደህንነት ካሊፎርንያ ድረስ አማላይ መልከ መልካም ወንድ ልኮ የአለማየሁን ሚስት እንዲቀፍልና እንዲያማግጣት ተላከ፥፥ የአለማየሁ ሃይለማርያም ባለቤትም በዚህ መልከመልካምና Deep Pocketed misterious man ተስባ እግሮችዋን ከፈተችለት፥፥ አለማየሁም የልጆቹ እናት እንደማገጠችበት እንዲያውቅ ተደረገ፥፥

ሕወሃት ሰላም የነሱትን ሰዎች መግደል ካልቻለ ሚስቶቻቸውን ለማባለግ ሚልዮኖች አውጥቶ በማሰማራት የታወቀ ቡድን ሲሆን የካሊፎርንያው ሚሽኑ በአስደማሚ ሁኔታ ተሳክቶለታል፥፥ አለማየሁም ከዛ በህዋላ ጨለለ፥፥ ሊያብድ ትንሽ ነበር የቀረው፥፥ ጸጉሩን እንደ ጀነር ካርዴሽያን አሳድጎ በእርጅናው Cowboy መምሰል ጀመረ፥፥ አብይ ሲመጣም ሕወሃትን የተበቀለ መስሎት የአብይ ሎሌ ሆኖ ቀረ፥፥ በዚህ ቪድዮ ያየነው ግማሹ ሃቅ ቢሆንም ግማሹ ደግሞ ብልጽግና ብቻ ትጥቅ ይያዝ ሌላው ለመነጋገር ብቻ ይምጣ፥፥ የንግግሩ ውጤት ፋይዳ የለውም እያለን ነው፥፥ ትልቅ ቁስል አለበት

Dama
Member+
Posts: 6212
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Alemayew Haile Mariam: “ሃገሪቷን የሚያበጣብጠው ሕገመንግስቱ ነው” | ፕሮፌሰሩ ፈራ ተባ እያለ አፈረጠው

Post by Dama » 27 Nov 2025, 00:29

Guillotine is ready for him. Too late. He caused carnage all over the country. He should pay for it.
Dope!
Evil!!
:twisted: :evil:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18351
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Alemayew Haile Mariam: “ሃገሪቷን የሚያበጣብጠው ሕገመንግስቱ ነው” | ፕሮፌሰሩ ፈራ ተባ እያለ አፈረጠው

Post by Axumezana » 27 Nov 2025, 16:09

ይኸ ሰው የህዳሴ ግድቡን ይቃወም የነበረ ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Alemayew Haile Mariam: “ሃገሪቷን የሚያበጣብጠው ሕገመንግስቱ ነው” | ፈራ ተባ እያለ አፈረጠው

Post by Abere » 01 Dec 2025, 12:43

ዓላማው ሌላ ነው - በድጋሜ አማራን ሿሿ ለመሥራት የአደናግሮ -ማሳመን( confuse and convince) ልማዳዊ የኦሮሙማዎች ታክቲክ ነው። አንድ ሰሞን አብይ አህመድ ሲያጭበረብር "ህዝቦች" የሚባል ነገር የለም "ህዝብ" ነው እንጅ ብሎ ለሞኝ አማራ ሲያወራ ዞር ብሎ ለኦሮሙማዎች ጥቅስ ያደርግ ነበ(winking, just like Dina Mufit did once at OLF-PP Amhara's invasion parliamentary meeting) - ዝሆንነን ሰበርናቸው ሌሎች ጥንቼሎች ናቸው እያለ። የኢትዮጵያ ህዝብ ከልቡ የሚፈልገውን ስለሚያውቁ የውሸት ጩኸት ያስተጋባሉ ( ቀይ ባህር፤ ደደቢት ህገ-መንግስት ወዘተ)
በቀጣዩ ቢራኑ ነጋ እንድሁ ተመሳሳይ ማደናገሪያ ማስታወቂያ ተሸክሞ ይወጣል። ሞኝ ባገኞች ነው።
Misraq wrote:
27 Nov 2025, 00:14
ፈርተዋል፥ ስልጣን በሃይል ልንነጠቅ እንችላለን የሚል ጭንቀት ይታይባቸዋል፥፥

በነገራችን ላይ አለማየሁ ሃይለማርያም በሕወሃት ዘመን ቀንደኛ ተቃዋሚና ጸሃፊ ስለነበር ብዙ ተወዳጅነትን ያገኘ ሰው ነበር፥፥ ታድያ የሕወሃት ደህንነት ካሊፎርንያ ድረስ አማላይ መልከ መልካም ወንድ ልኮ የአለማየሁን ሚስት እንዲቀፍልና እንዲያማግጣት ተላከ፥፥ የአለማየሁ ሃይለማርያም ባለቤትም በዚህ መልከመልካምና Deep Pocketed misterious man ተስባ እግሮችዋን ከፈተችለት፥፥ አለማየሁም የልጆቹ እናት እንደማገጠችበት እንዲያውቅ ተደረገ፥፥

ሕወሃት ሰላም የነሱትን ሰዎች መግደል ካልቻለ ሚስቶቻቸውን ለማባለግ ሚልዮኖች አውጥቶ በማሰማራት የታወቀ ቡድን ሲሆን የካሊፎርንያው ሚሽኑ በአስደማሚ ሁኔታ ተሳክቶለታል፥፥ አለማየሁም ከዛ በህዋላ ጨለለ፥፥ ሊያብድ ትንሽ ነበር የቀረው፥፥ ጸጉሩን እንደ ጀነር ካርዴሽያን አሳድጎ በእርጅናው Cowboy መምሰል ጀመረ፥፥ አብይ ሲመጣም ሕወሃትን የተበቀለ መስሎት የአብይ ሎሌ ሆኖ ቀረ፥፥ በዚህ ቪድዮ ያየነው ግማሹ ሃቅ ቢሆንም ግማሹ ደግሞ ብልጽግና ብቻ ትጥቅ ይያዝ ሌላው ለመነጋገር ብቻ ይምጣ፥፥ የንግግሩ ውጤት ፋይዳ የለውም እያለን ነው፥፥ ትልቅ ቁስል አለበት

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Alemayew Haile Mariam: “ሃገሪቷን የሚያበጣብጠው ሕገመንግስቱ ነው” | ፕሮፌሰሩ ፈራ ተባ እያለ አፈረጠው

Post by Naga Tuma » 01 Dec 2025, 15:47

eden wrote:
26 Nov 2025, 23:48
ገዳ ማልቱ ዸልቼ?
ገዳ ኤቦቱ ዸልቼ።

ገዳን ምንድነዉ እንዲወለድ ያደረገዉ ቢሉ ጦር ነዉ እንደማለት ነዉ።

ምክንያቱም የኢትዮጵያን የቦረና ገዳ ስርዓትን የምያዉቁ ኣርሶ ኣደሮች እና ኣርብተዉ ኣደሮች ጦሮችን ኣጋድመዉ ስለ ሕግ ማዉጣት የሚወያዩ የምያሳይ ታሪካዊ እና ዘላለማዊ ፎቶ ተቀርጾ ኣለ። ሴረ ቱማ ተብሏል።

ስለ ዲሞክራሲ ከሌላ ቦታ የተማሩት የጥንት ግዜ ግሪኮች የተለያየ ቀለሞች ያላቸዉን ጠጠሮችን ገንቦ ዉስጥ እየወረወሩ ተወያይተዉ ምርጫን ተምረዉ ሰለጠኑ ተባለ።

ስንቶችን ኣጥንቶ ተወያይተዉ ምርጫን ስልጣኔ ነዉ ብሎ የአሜሪካዉ ቶማስ ጀፈርሰን ሁለት መቶ ሃምሳ ዓመታት ገደማ በፊት አሜሪካ ዉስጥ ተከለ ተባለ።

ጦሮችን ኣጋድሞ መወያየት እና ጠጠር ገንቦ ዉስጥ ወርዉሮ መምረጥ የስልጣኔን መንገድ ያሳዩት ጥንት ግዜ ነበር ማለት ነዉ።

አሜሪካ ብዙ ግዜ ኖሮ የምርጫ 97 ጉዳይ ወደ ኢትዮጵያ ፖለትካ ገፋፋኝ ያለዉ የኢትዮጵያ ፕሮፌሰር እ አ አ በ2025 የሚከተለዉን ኣለ፥ “ለኣንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ጠብመንጃ ይዤ እነጋገራለሁ የሚባል ነገር ዬለም።”

ይህ ስልጣኔ ነዉ። ስልጣኔ ከጓሮ ማለትም ይሄ ነዉ።

ምክንያቱም ጦር ኣስቀምጠን፣ ጠብመንጃን ኣስቀምጠን ተወያይተን ሕግ ኣዉጥተን በሕግ ስርዓት ስር እንተዳደር ማለት ልዩነት ዬላቸዉም። ጥንት ግዜ ሆነ በዚህ ዘመን።

ይህ ብቻ ኣይዴለም።

ዱቢ በከ ገሉት መሌ በከ በሁት ህን ቀበን ይባላል።

ይህ ማነት ነገር የሚያዘዉ ከሚወጣበት አፍ ሳይሆን የሚገባበት ጆሮዎች ጋ ነዉ እንደማለት ነዉ።

የመናገር ነፃነት ወይም ፍሪደም ኦፍ ስፒች ማለት ይሄ ይመስለኛል።

ስንቶችን ኣጥንቷል የተባለዉ ቶማስ ጀፈርሰን የሚከተለዉን ብሏል: “Were it left to me to decide whether we should have a government without newspapers, or newspapers without a government, I should not hesitate to prefer the latter.”

ይህን ያለዉ አሜሪካ ከበለጸገች በኋላ ሳይሆን ገና ስትመሠረት ነዉ።

ድንጋይ ወርዉሮ የግለሰብ ሆነ የመንግስት ንብረት መስበር ሕጋዊ ነፃነት ሳይሆን ወንጀል ነዉ። የሕግን ድንበር ኣለማወቅም ነዉ።

ኣንድ ግዜ ሁለት የልጆች አባቶች የእግር ኳስ ጫወታ ሜዳ አጠገብ በሆነ ምክንያት ፊት ለፊት ቆመዉ እጅግ በጣም ሲዘላለፉ በኣጋጣሚ ኣየን። ገርሞን ያን ያህል የሚዘላለፉት ለምን ኣይቧቀሱም ብለን ጠየቅን። ሁለቱም ላይነካኩ እጆቻቸዉን ሰብሰብ ኣድርገዉ ነበር እጅግ የሚዘላለፉት። ለጥያቄያችን መልስ በመሃላቸዉ ሕግ ኣለ የሚል ነበር። የኣንዱ እጅ የሌላዉን ሰዉ አካል ከነካ ወንጀል ፈጸመ ተብሎ ይመዘገባል። የዛ ሰዉ ታሪክም ይሆናል።

በለጸገች የተባለ ሃገር የማህበረሰብ ሕግ ይህን ያህል ጠንካራ ሆኖ ድህነት ዉስጥ ያለች ሃገር ዉስጥ ድንጋይ ወርዉሮ ንብረት ማዉደም ወንጀል ሳይሆን ሕጋዊ ነዉ ማለት የሚቻል ኣይመስለኝም።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Alemayew Haile Mariam: “ሃገሪቷን የሚያበጣብጠው ሕገመንግስቱ ነው” | ፈራ ተባ እያለ አፈረጠው

Post by Naga Tuma » 01 Dec 2025, 16:12

በሃገሩ ፖለትካ ሜዳ የታየን በትዳሩ እና በቤተሰቡ ሜዳ መግባት ዳያብሎሳዊ ነዉ እያልክ ነዉ?
Misraq wrote:
27 Nov 2025, 00:14
ፈርተዋል፥ ስልጣን በሃይል ልንነጠቅ እንችላለን የሚል ጭንቀት ይታይባቸዋል፥፥

በነገራችን ላይ አለማየሁ ሃይለማርያም በሕወሃት ዘመን ቀንደኛ ተቃዋሚና ጸሃፊ ስለነበር ብዙ ተወዳጅነትን ያገኘ ሰው ነበር፥፥ ታድያ የሕወሃት ደህንነት ካሊፎርንያ ድረስ አማላይ መልከ መልካም ወንድ ልኮ የአለማየሁን ሚስት እንዲቀፍልና እንዲያማግጣት ተላከ፥፥ የአለማየሁ ሃይለማርያም ባለቤትም በዚህ መልከመልካምና Deep Pocketed misterious man ተስባ እግሮችዋን ከፈተችለት፥፥ አለማየሁም የልጆቹ እናት እንደማገጠችበት እንዲያውቅ ተደረገ፥፥

ሕወሃት ሰላም የነሱትን ሰዎች መግደል ካልቻለ ሚስቶቻቸውን ለማባለግ ሚልዮኖች አውጥቶ በማሰማራት የታወቀ ቡድን ሲሆን የካሊፎርንያው ሚሽኑ በአስደማሚ ሁኔታ ተሳክቶለታል፥፥ አለማየሁም ከዛ በህዋላ ጨለለ፥፥ ሊያብድ ትንሽ ነበር የቀረው፥፥ ጸጉሩን እንደ ጀነር ካርዴሽያን አሳድጎ በእርጅናው Cowboy መምሰል ጀመረ፥፥ አብይ ሲመጣም ሕወሃትን የተበቀለ መስሎት የአብይ ሎሌ ሆኖ ቀረ፥፥ በዚህ ቪድዮ ያየነው ግማሹ ሃቅ ቢሆንም ግማሹ ደግሞ ብልጽግና ብቻ ትጥቅ ይያዝ ሌላው ለመነጋገር ብቻ ይምጣ፥፥ የንግግሩ ውጤት ፋይዳ የለውም እያለን ነው፥፥ ትልቅ ቁስል አለበት

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Alemayew Haile Mariam: “ሃገሪቷን የሚያበጣብጠው ሕገመንግስቱ ነው” | ፈራ ተባ እያለ አፈረጠው

Post by Abere » 01 Dec 2025, 16:18

ቀዳማዊ እመቤቶችን ልታስቀይም ትችላለህ። ለምሳሌ ዝናሽን ቀዳማዊ ኦሮሙማ ማለት ያስከፋል ዎይ? :mrgreen:
Naga Tuma wrote:
01 Dec 2025, 16:12
በሃገሩ ፖለትካ ሜዳ የታየን በትዳሩ እና ቤተሰቡ ሜዳ መግባት ዳያብሎሳዊ ነዉ እያልክ ነዉ?
Misraq wrote:
27 Nov 2025, 00:14
ፈርተዋል፥ ስልጣን በሃይል ልንነጠቅ እንችላለን የሚል ጭንቀት ይታይባቸዋል፥፥

በነገራችን ላይ አለማየሁ ሃይለማርያም በሕወሃት ዘመን ቀንደኛ ተቃዋሚና ጸሃፊ ስለነበር ብዙ ተወዳጅነትን ያገኘ ሰው ነበር፥፥ ታድያ የሕወሃት ደህንነት ካሊፎርንያ ድረስ አማላይ መልከ መልካም ወንድ ልኮ የአለማየሁን ሚስት እንዲቀፍልና እንዲያማግጣት ተላከ፥፥ የአለማየሁ ሃይለማርያም ባለቤትም በዚህ መልከመልካምና Deep Pocketed misterious man ተስባ እግሮችዋን ከፈተችለት፥፥ አለማየሁም የልጆቹ እናት እንደማገጠችበት እንዲያውቅ ተደረገ፥፥

ሕወሃት ሰላም የነሱትን ሰዎች መግደል ካልቻለ ሚስቶቻቸውን ለማባለግ ሚልዮኖች አውጥቶ በማሰማራት የታወቀ ቡድን ሲሆን የካሊፎርንያው ሚሽኑ በአስደማሚ ሁኔታ ተሳክቶለታል፥፥ አለማየሁም ከዛ በህዋላ ጨለለ፥፥ ሊያብድ ትንሽ ነበር የቀረው፥፥ ጸጉሩን እንደ ጀነር ካርዴሽያን አሳድጎ በእርጅናው Cowboy መምሰል ጀመረ፥፥ አብይ ሲመጣም ሕወሃትን የተበቀለ መስሎት የአብይ ሎሌ ሆኖ ቀረ፥፥ በዚህ ቪድዮ ያየነው ግማሹ ሃቅ ቢሆንም ግማሹ ደግሞ ብልጽግና ብቻ ትጥቅ ይያዝ ሌላው ለመነጋገር ብቻ ይምጣ፥፥ የንግግሩ ውጤት ፋይዳ የለውም እያለን ነው፥፥ ትልቅ ቁስል አለበት

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Alemayew Haile Mariam: “ሃገሪቷን የሚያበጣብጠው ሕገመንግስቱ ነው” | ፈራ ተባ እያለ አፈረጠው

Post by Naga Tuma » 01 Dec 2025, 18:39

እኔ ስለ ኢትዮጵያዊዉ ፕሮፌሰር ሀሳብ ብሰጥ ሌላ ቤት ገብተህ በሽታ ስለሆነብህ ኦርሙማ ታወራለህ።
Abere wrote:
01 Dec 2025, 16:18

Post Reply