የዲክታተሩ ቁልፍ ምሰሶ ከዳ! አንዳርጋቸው አብዮቱን ተቀላቀለ! Viva Amara !!!
ያማራ አብዮት ተፋፍሟል ! ወረሙማ እርቃኗን ቀርታለች !! ባስቸኳይ እናስወግዳት
Last edited by Horus on 14 Aug 2023, 02:22, edited 3 times in total.
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13469
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: የዲክታተሩ ቁልፍ ምሰሶ ከዳ! አንዳርጋቸው አብዮቱን ተቀላቀለ! Viva Amara !!!
አንዳርጋቸው ፈይሳ መገርሳ
ምነው ተመልሶ መጣሳ
ፍየል ከመድረሷ
ቅጠል መበጠሷ
ምነው ተመልሶ መጣሳ
ፍየል ከመድረሷ
ቅጠል መበጠሷ
Re: የዲክታተሩ ቁልፍ ምሰሶ ከዳ! አንዳርጋቸው አብዮቱን ተቀላቀለ! Viva Amara !!!
I do regret voicing for the release of Andargachew Tuffa when TPLF captured and imprisoned him. He bit back the very people who voiced for him and help him. For Andargachew, his allegence was to his ethnic group and he was able to do it by tricking many as if he was Ethiopianist. Now the OPDO/OLF don't see him as relevant for their future endeavor, they relegated him to low level cadre and he did not liked it
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የዲክታተሩ ቁልፍ ምሰሶ ከዳ! አንዳርጋቸው አብዮቱን ተቀላቀለ! Viva Amara !!!
union,
ነገሩ እንደዚህ ነዉ፤፥
ከጥቂት ወራት በፊት አቶ እሳያስ አፈወርቂ ተነስቶ ለመንግስታዊ የስራ ጉብኝት ወደ ሞስኮ አቀኑ፣ እዛም ደረሱ ና አቀባባል ተደረገላቸዉ፣ እሳቸዉም በኩራት ለፕረዝደንት ፑቲን አገሬ የእርሶ አገር ላይ ማዕቀብ እንዳይጣል ድምጿን ለግሳለች፣ እርሶም አሁን ከኔ ጋር በመቆም፣ የጦር መሳርያ ና የቴክኖሎጂ ልዉዉጥ እንዲያበረክቱልኝ አማጽኖታለሁ።
አዎ አቶ እሳያስ፣ አገሮ ከእኛ አገር ገር መቆሟን ሰምቻለሁ፣ እናመሰግናለን፣ ይሁን እንጂ ለእርሶ አገር በአሁኑ ሳዓት የጦር መሳርያ ሳይሆን የልማት ትብብር ነዉ የምንፈልገዉ፣ የርሶን የምታክል ትንሽ አገር ለጦርነት ሳይሆን ለልማት ነው ቅድምያ መስጠት ያለባት፣ በእኛ አመለካከት፣ በርሱ በኩል እንተባበሮታለን።
መሳሪያን ለትንንሽ አገሮችም ማቀበል ከጀመርን የትልልቅ አገሮችን ገቢያችንን እንዘጋለን ማለት ነዉ ብሎ አሰናበታቸዉ። አቶ እሳያስም ተናዶ ወደ አገራቸዉ ተመለሱ፣ ተበሳጩም፣ የሰፈር ጎሮምሳ ሚና የመጨወት ህልማቸዉም ተሰነከለ፣ ይለናል የኔዉ የዉስጥ አዋቂ ምንጭ።
ለደንነቱ ስል ማንነቱን አልገልጽም፤ ሙሉ መብቴ ነዉ!
እንደዚያ የተናደዱት አቶ እሳያስም ተመለሱ ና፣ የነ መሳይ መኮንን፣ ዘመኔ ካሴን፣ እንዳርጋቸዉ ፅጌን፣ ነአምን ዘለቀን ና መሰሎቻቸዉን መመልመል ጀመሩ፣ ይላሉ አንዳንድ የሙያዉ በልደረቦች (አዋቂዎች), the so called experts፡
እንደምመስለኝ በግሌ አቶ እንዳርጋቸዉም አሁን የተመደቡበትን ይስራ ሃላፊነትን ለመቀበል ወደ ስፍራዉ እያቀኑ ነዉ ብሎ መዘገቡ ትክክለኛዉ የአዉርቶ-አደሮች ስራ መሆን አለበት እንለለን።
Re: የዲክታተሩ ቁልፍ ምሰሶ ከዳ! አንዳርጋቸው አብዮቱን ተቀላቀለ! Viva Amara !!!
---ምሥጋና ለፋኖ!!! DDT እንኳን አማረኛ መናገር እና መጻፍ ቻለ። ፋኖ አነጋገረው ልሳን ሞላበት። ፋኖ አዲስ አበባ ሲገባ ደግሞ በአማርኛ መጽሀፍ ይጽፋል።
ከዚህ 4 ወር ወዲህ በፋኖ እና በአብይ ጠባቂዎች የጦፈ ጦርነት ከተጀመረ አንስቶ DDT አማርኛ ችሎታውን ከሚጠበቀው ግምት በላይ እየተጠቀመበት ነው። ይህ ደግሞ ለሆረስ ትልቅ ስራ አቅልሎለታል። ከተርጉምልኝ ውትወታ አሳርፎታል።
Keep it DDT!
--- አንዳርጋቸው ጽጌ ከዚህ የተሻለ ምንም አይነት አማራጭ አልነበረውም። መውጣቱ ትክክል ነው። ትናንት ከእርሱ ጋር ሲዳራ የነበረው አብይ አህመድ አሁን የእርሱ ባላንጣዎች ከሆኑት ወያኔዎች ጋር ሲያኩት እና ሲድራ ማየት ጸያፍ ነው። እንድህ አይነት አገር ማየትም በጣም ይደብራል - አገር መሆኗ ፈርሷል። ስለዚህ አብይ አህመድ ጭቃ ለብሶ የተደበቀ አረም ስለነበር ብዙዎች አረሙን እያዩት ለሆዳቸው ሲሉ ( ሆዳም አቶ ብርሃኑ ነጋ፤ ሆዳም አቶ አል-ማርያም፤ ሆዳም ጋኒን ክስረት ወዘተ) ብዙዎች ደግሞ ወይ ተታለዋል፤ወይ ተምታተዋል። የቀረውን አረም ለምንቀል ጥሩ መፈንቀያ ያስፈልግሃል። ቦታ መቀየሩ አሪፍ ነው።
--- አንዳርጋቸው ጽጌ ከዚህ የተሻለ ምንም አይነት አማራጭ አልነበረውም። መውጣቱ ትክክል ነው። ትናንት ከእርሱ ጋር ሲዳራ የነበረው አብይ አህመድ አሁን የእርሱ ባላንጣዎች ከሆኑት ወያኔዎች ጋር ሲያኩት እና ሲድራ ማየት ጸያፍ ነው። እንድህ አይነት አገር ማየትም በጣም ይደብራል - አገር መሆኗ ፈርሷል። ስለዚህ አብይ አህመድ ጭቃ ለብሶ የተደበቀ አረም ስለነበር ብዙዎች አረሙን እያዩት ለሆዳቸው ሲሉ ( ሆዳም አቶ ብርሃኑ ነጋ፤ ሆዳም አቶ አል-ማርያም፤ ሆዳም ጋኒን ክስረት ወዘተ) ብዙዎች ደግሞ ወይ ተታለዋል፤ወይ ተምታተዋል። የቀረውን አረም ለምንቀል ጥሩ መፈንቀያ ያስፈልግሃል። ቦታ መቀየሩ አሪፍ ነው።
Re: የዲክታተሩ ቁልፍ ምሰሶ ከዳ! አንዳርጋቸው አብዮቱን ተቀላቀለ! Viva Amara !!!
አበረ፣
አል ማሪያምን ተወው ። እሱ ፖለቲካ የሚባል ነገር የገባው ፕሮፌሽናል ኑሮውን ጨርሶ ለግዜ ማሳለፊያ ነው ። አሁን ትልቅ ቅርቃር የገባው ብርሃኑ ነው ። አንዳርጋቸው አገር ሲለቅ ከብርሃኑ ጋር አልተማከረም ማለት ዘበት ነው። ምናልባት አቢይ ሊያስረው መሆኑ የነገረውም ብርሃኑ ሊሆን ይችላል ። ጥያቄው የብርሃኑ እራሱ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል የሚለው ነው ። እሱም ቅስ ብሎ አዘናግቶ እንደ ጎሹ ወልዴ ለስብሰባ ወጥቶ የሚከዳ ይመስለኛል። የአቢይ መውደቅ ሁለቱም አንዳርጋቸውና ብርሃኑም ተነጋገው የተስማሙ ይመስለኛል። ዬኔ አቢይ በብርሃኑ ላይ ሰላይ ያቆመበት ይመስለኛል ። ቅርቃር ውስጥ ያለው ብርሃኑ ነው። አል ማሪያም ልክ እንደኔና አንተ ነው ። እሱ ምንም ውስጥ የለበትም ። አሜሪካ ውስት ወፍራም ጡረታ አለው ፣ ወደ ኑሮው ይመለሳል።

አል ማሪያም የሚባል ፍናፍንትና ሲካካ ፣ የሰዎች ሁሉ ውዳቂ ነው። Attention ፈላጊ ሸርሙጣና የሞራል መሰረታው ግንዛቤ የጎደለው ቀርቀሃ ሰው ነው። እኔ ባገኘው አጣፍረዋለሁ እንጂ እንደ ወንድ ልጅ በቡጢ አልመታውም።
Horus wrote: ↑14 Aug 2023, 13:19አበረ፣
አል ማሪያምን ተወው ። እሱ ፖለቲካ የሚባል ነገር የገባው ፕሮፌሽናል ኑሮውን ጨርሶ ለግዜ ማሳለፊያ ነው ። አሁን ትልቅ ቅርቃር የገባው ብርሃኑ ነው ። አንዳርጋቸው አገር ሲለቅ ከብርሃኑ ጋር አልተማከረም ማለት ዘበት ነው። ምናልባት አቢይ ሊያስረው መሆኑ የነገረውም ብርሃኑ ሊሆን ይችላል ። ጥያቄው የብርሃኑ እራሱ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል የሚለው ነው ። እሱም ቅስ ብሎ አዘናግቶ እንደ ጎሹ ወልዴ ለስብሰባ ወጥቶ የሚከዳ ይመስለኛል። የአቢይ መውደቅ ሁለቱም አንዳርጋቸውና ብርሃኑም ተነጋገው የተስማሙ ይመስለኛል። ዬኔ አቢይ በብርሃኑ ላይ ሰላይ ያቆመበት ይመስለኛል ። ቅርቃር ውስጥ ያለው ብርሃኑ ነው። አል ማሪያም ልክ እንደኔና አንተ ነው ። እሱ ምንም ውስጥ የለበትም ። አሜሪካ ውስት ወፍራም ጡረታ አለው ፣ ወደ ኑሮው ይመለሳል።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13469
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: የዲክታተሩ ቁልፍ ምሰሶ ከዳ! አንዳርጋቸው አብዮቱን ተቀላቀለ! Viva Amara !!!
You stupi'd akale agame
ይሄ የመንደር ወሬህን እዚህ እኔጋ አታምጣ። እናንተ እኮ ችግራቹ የራሳችሁን ውሸት ማመናቹ ነው።
ራሻ ኤርትራ እየገባ ስብሰባ ሲያደርግ የነበረው ኤርትራን ለማልማት ነው የምትለው?
ጥይት አይደለም ኒክለር ቦምብ ከማስታጥቀ አይመለሱም ለነሱ እስከጠቀም ድረስ። እነሱ ደግሞ ኢሳያስን የሚያዩት እንደ አፍሪካን የመቆጣጠያ መንገድ ነው። ፋኖ ማለት አፍሪካን ያመቆጣጠሪያ ቁልፍ እንደ ሆነ ነቄ ብለዋል
ስለዚህ ኢሱ ጆከር ስባለች ማለት ነው።
ስንት ነገር እናንተ ደደቦችን እናስተምራቹ

DefendTheTruth wrote: ↑14 Aug 2023, 10:06union,
ነገሩ እንደዚህ ነዉ፤፥
ከጥቂት ወራት በፊት አቶ እሳያስ አፈወርቂ ተነስቶ ለመንግስታዊ የስራ ጉብኝት ወደ ሞስኮ አቀኑ፣ እዛም ደረሱ ና አቀባባል ተደረገላቸዉ፣ እሳቸዉም በኩራት ለፕረዝደንት ፑቲን አገሬ የእርሶ አገር ላይ ማዕቀብ እንዳይጣል ድምጿን ለግሳለች፣ እርሶም አሁን ከኔ ጋር በመቆም፣ የጦር መሳርያ ና የቴክኖሎጂ ልዉዉጥ እንዲያበረክቱልኝ አማጽኖታለሁ።
አዎ አቶ እሳያስ፣ አገሮ ከእኛ አገር ገር መቆሟን ሰምቻለሁ፣ እናመሰግናለን፣ ይሁን እንጂ ለእርሶ አገር በአሁኑ ሳዓት የጦር መሳርያ ሳይሆን የልማት ትብብር ነዉ የምንፈልገዉ፣ የርሶን የምታክል ትንሽ አገር ለጦርነት ሳይሆን ለልማት ነው ቅድምያ መስጠት ያለባት፣ በእኛ አመለካከት፣ በርሱ በኩል እንተባበሮታለን።
መሳሪያን ለትንንሽ አገሮችም ማቀበል ከጀመርን የትልልቅ አገሮችን ገቢያችንን እንዘጋለን ማለት ነዉ ብሎ አሰናበታቸዉ። አቶ እሳያስም ተናዶ ወደ አገራቸዉ ተመለሱ፣ ተበሳጩም፣ የሰፈር ጎሮምሳ ሚና የመጨወት ህልማቸዉም ተሰነከለ፣ ይለናል የኔዉ የዉስጥ አዋቂ ምንጭ።
ለደንነቱ ስል ማንነቱን አልገልጽም፤ ሙሉ መብቴ ነዉ!
እንደዚያ የተናደዱት አቶ እሳያስም ተመለሱ ና፣ የነ መሳይ መኮንን፣ ዘመኔ ካሴን፣ እንዳርጋቸዉ ፅጌን፣ ነአምን ዘለቀን ና መሰሎቻቸዉን መመልመል ጀመሩ፣ ይላሉ አንዳንድ የሙያዉ በልደረቦች (አዋቂዎች), the so called experts፡
እንደምመስለኝ በግሌ አቶ እንዳርጋቸዉም አሁን የተመደቡበትን ይስራ ሃላፊነትን ለመቀበል ወደ ስፍራዉ እያቀኑ ነዉ ብሎ መዘገቡ ትክክለኛዉ የአዉርቶ-አደሮች ስራ መሆን አለበት እንለለን።
-
AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7609
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: የዲክታተሩ ቁልፍ ምሰሶ ከዳ! አንዳርጋቸው አብዮቱን ተቀላቀለ! Viva Amara !!!
This mentally ill listro individual pimped his nappy headed HIV/AIDS infested listro parents out and now he is pimping out his [deleted] and his siblings to Chinese men.