ያደግንበት ሳይሆን የተወለድንበት ሙዚቃ! ግርማ ነጋሽ! እስከ አለማየሁ ያብዮቱ ትንቢተኛ ድረስ!
ይህ ዘፈን ሲዘፈን ትራንዚስተር ራዲዮ ኢትዮጵያ አልነበረም!
Last edited by Horus on 29 Nov 2025, 01:31, edited 2 times in total.
Re: ያደግንበት ሳይሆን የተወለድንበት ሙዚቃ! ግርማ ነጋሽ!
ዳንስ የተማርንበት የመጀምሪያዎቹ የአምሃ ነጠላ ረከርዶች !!! ዘመናዊ ሙዚቃ !!!
Re: ያደግንበት ሳይሆን የተወለድንበት ሙዚቃ! ግርማ ነጋሽ!
እንደ ነብሴ የምወደው ምኒልክ ወስናቸው!
Re: ያደግንበት ሳይሆን የተወለድንበት ሙዚቃ! ግርማ ነጋሽ!
ምንሊክ ወደድክ ምናምን who cares
ከርከሮ
You have no empathy for the dying crying or abused
All you care about is your fantasy

ከርከሮ
You have no empathy for the dying crying or abused
All you care about is your fantasy

Re: ያደግንበት ሳይሆን የተወለድንበት ሙዚቃ! ግርማ ነጋሽ! እስከ አለማየሁ ያብዮቱ ትንቤተኛ ድረስ!
የዚያን ጀግና ትውልድ ህሊና የፈተነው አለማየሁ !