Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18354
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ፋኑዬ አአ ዙርያ !

Post by Axumezana » 28 Nov 2025, 08:55

አብይን ከስሩ ሊነቅል
ፋኑዬ ገሰገሰ ወደ ድል
አብይ ተጨንቆ ሲወራጭ
አአ ሲታወጅ አስቸኻይ አዋጅ
ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ
ዘኑዬ በቶሎ አምልጪ
ተረኛ ሲገባው ግራ
ራሱን ሊደብቅ ኦሮሚፋ አያወራ
ምንጃሬ አዲስ አበባን ከበባ
ተረኛ ተጨንቆ ፋኑዬ ጉሮ ወሸባ
ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን
የስምንት አመት ፅልመት ይብነን