Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum





Digital Weyane
Member+
Posts: 9817
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የአሜሪካ ኤምባሲ ያወጣው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ካርታ የአረብ ኤምሬቶችን ክፉኛ አስቆጥቷል። ❤ almaze ልቡ በጣም ተሰብሯል። ❦ Horusም አዝኗል። ❦ በጣምም ተናዷል ❦

Post by Digital Weyane » 28 Nov 2025, 03:24

ከኃይለ ሥላሴ ጊዜ ጀምሮ እንደ ባሪያ ስናገለግላቸው እና ጦርነታቸውን ስንዋጋ የኖርነው አሜሪካውያን እንደ ኮንዶም ተጠቅመው ሲወረዉሩን ማየት ያማል፣ በጣም ያማል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

almaze ሃዘንህ ሃዘኔ፣ ችግርህ ችግሬ፣ እመምህ እመሜ፣ ሞትህ ሞቴ ነውና አትዘን ውድ ወንድሜ። :roll:

Post Reply