Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Thank You, Thank You Israel! Welcome To Red Sea !!!

Post by Horus » 27 Nov 2025, 01:59


Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Thank You, Thank You Israel! Welcome To Red Sea !!!

Post by Odie » 27 Nov 2025, 07:02

የሆንክ የግብር መውጫ እቃ :lol:

MoU ሊፈረም ነው እልልልልልልልልልል በሉ!

ባህር ሃይላችን እልልልልልልልል❌ መርከቡ በደረቅ መሬት እየተሳበ አጣዬ እየደረስ!

አብዮት አታቱርክ ነው ዘምሩ❌አማውቴ ሶዶ ጋላ አሮስቶ እያበስለው

አዳብና ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ አበባ ተረገጠ❌ ክስታኔ የምንሊክ አሽከር ነበር አሁን ጌታ ቀይሮ እያሽበሽበ ነው ነገ ያለ እስከማይመስለው::

አንተ ክፉውና በጎውን በስም ለይተህ መጥራት አቅቶህ ለኮሪደርም ለዘመዶችህ እልቂትም አንድ አይነት ዜማ ታስማለህ!

መፈክር ማስማትህን ቀጥል ባንተ ምክንያት ሶዶን ለብዙ ዘመናት ወደፊት ዋጋ ታስከፍለዋለህ::

ምን ይሻልሃል?

Post Reply