ETHIOPIA HAS TRULY RESURRECTED! ቀኃሥ!
ወጣትነታችን ፣ ኢትዮጵያዊነታችን ፣ ምንነታችን የተፈተለበት ፣ የተቀረጸበት ያ ታሪክዊ ቦታ 'ቀኃሥ ' በ70ኛ አመቱ ከሞተው ኪነትና ፈጠራ ጭምር እንደ ገና እንዲህ ለዳድግም ትንሳኤ በቅቶ ያገሬ ወጣት በዚህ መልክ በዚህ ልክ ፣ ልክ እንደ እኔው ትውልድ ለዚህ ነገር ያለውን ፍቅር እንዲህ ሲገልጽ ከማየት የላቀ ምን ደስታ ሊኖር ይችላል! ይህ ለማየት ያበቃን የኢትዮጵያ አምላክ ይክበር ይመስገን! ኢትዮጵያ ለዘላለን ትኑር!!!!
Re: ETHIOPIA HAS TRULY RESURRECTED! ቀኃሥ!
Horus አጀንዳ ለማስቀረት ትጥራለህ! ፋኖ ወደ አአ ሲገሰግስ Axumezana አይቷል!
Re: ETHIOPIA HAS TRULY RESURRECTED! ቀኃሥ!
He murdered heir to Menelik's throne. He murdered Lij Iyasu for nothing else but for power grab. He escaped punishment until the Ethiopian people's verdict in 1974 and buried him under his own toilet seat, a justice he should have faced when he rebelled against the heir to the Menelik's throne.Horus wrote: ↑26 Nov 2025, 12:46ወጣትነታችን ፣ ኢትዮጵያዊነታችን ፣ ምንነታችን የተፈተለበት ፣ የተቀረጸበት ያ ታሪክዊ ቦታ 'ቀኃሥ ' በ70ኛ አመቱ ከሞተው ኪነትና ፈጠራ ጭምር እንደ ገና እንዲህ ለዳድግም ትንሳኤ በቅቶ ያገሬ ወጣት በዚህ መልክ በዚህ ልክ ፣ ልክ እንደ እኔው ትውልድ ለዚህ ነገር ያለውን ፍቅር እንዲህ ሲገልጽ ከማየት የላቀ ምን ደስታ ሊኖር ይችላል! ይህ ለማየት ያበቃን የኢትዮጵያ አምላክ ይክበር ይመስገን! ኢትዮጵያ ለዘላለን ትኑር!!!!
He also has the bloods of 750,000 Ethiopians he caused to die in the hands of Italians not only because of his negligence to avoid war, he rather aggressively instigated the 2nd Italy-Ethiopia war by violating existing treaty with Italy to demarcate Somali-Ethiopia border together. Instead he went solo without inviting the Italians. Not only that. He killed 11 Italian Somalia border guards. Ethiopia should keep his remains buried under his own toilet in Arat kilo in a shallow grave.
You are some shiit head PP.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10401
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ETHIOPIA HAS TRULY RESURRECTED! ቀኃሥ!
you may talk about bringing back our arts, culture and creativity, however there is now Eprp movement brain washing our youth once again about communism.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10401
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ETHIOPIA HAS TRULY RESURRECTED! ቀኃሥ!
ኣዎ ከዚህ የላቀ ደስታ ሊኖር ይችላል።
ከኣንተ በፊት ተምሮ ያስተማረህ ኢትዮጵያዊ እና ከኣንተ በኋላ የተማረ ኢትዮጵያዊ ሳይተዋወቁ ኣዉቀዉት ለካ ኣንተ ነህ ያሉትን ኣንተም ተምረህ ኣብረህ ለካ ኣንተ ነህ ማለት ስትችል ነዉ።
ከዛ በኋላ በዚህ ግዜ የኣፍርካ ፐልስ የተባለች የአለም ግዙፍ አካል ነበረች። ተመልሳ መሆን ትችላለች ማለት ትችል ይሆናል።
ከዛም እንደ ተራራ ምድር ላይ የገዘፈ ፒራሚድ እና ሰማይ ጠቀስ ሃዉልት ከኢትዮጵያ አከባቢ ኣስቀድሞ የተከለ የአለም ክፍል እስቲ ዬት ኣለ ማለት ትችል ይሆናል።
ከኣንተ በፊት ተምሮ ያስተማረህ ኢትዮጵያዊ እና ከኣንተ በኋላ የተማረ ኢትዮጵያዊ ሳይተዋወቁ ኣዉቀዉት ለካ ኣንተ ነህ ያሉትን ኣንተም ተምረህ ኣብረህ ለካ ኣንተ ነህ ማለት ስትችል ነዉ።
ከዛ በኋላ በዚህ ግዜ የኣፍርካ ፐልስ የተባለች የአለም ግዙፍ አካል ነበረች። ተመልሳ መሆን ትችላለች ማለት ትችል ይሆናል።
ከዛም እንደ ተራራ ምድር ላይ የገዘፈ ፒራሚድ እና ሰማይ ጠቀስ ሃዉልት ከኢትዮጵያ አከባቢ ኣስቀድሞ የተከለ የአለም ክፍል እስቲ ዬት ኣለ ማለት ትችል ይሆናል።
Horus wrote: ↑26 Nov 2025, 12:46ወጣትነታችን ፣ ኢትዮጵያዊነታችን ፣ ምንነታችን የተፈተለበት ፣ የተቀረጸበት ያ ታሪክዊ ቦታ 'ቀኃሥ ' በ70ኛ አመቱ ከሞተው ኪነትና ፈጠራ ጭምር እንደ ገና እንዲህ ለዳድግም ትንሳኤ በቅቶ ያገሬ ወጣት በዚህ መልክ በዚህ ልክ ፣ ልክ እንደ እኔው ትውልድ ለዚህ ነገር ያለውን ፍቅር እንዲህ ሲገልጽ ከማየት የላቀ ምን ደስታ ሊኖር ይችላል! ይህ ለማየት ያበቃን የኢትዮጵያ አምላክ ይክበር ይመስገን! ኢትዮጵያ ለዘላለን ትኑር!!!!