Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39769
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Nov 2025, 00:24
የቃል ትርጉም፣
ትላበኝ = ትላንት
ገባም = ገብቷል
የክስታኔ ገና ሶስት ትላልቅ ባህሎች አሉት ፣ ከመደበኛ ጾም በላይ ...
(1) አንቃት = የልጆችና ጎረምሶች የገና ጨዋታ ፤ ካሁን ጀምሮ እረኞች ሁለት ለሁለት ወይም በቡድን ተጫውተነው የመጨረሻው ቀበሌና ቀበሌ የገና ለት ታቦት ከገባ በኋላ ተካሂዶ ያበቃል
(2) እንዞሪቴ = ገና ሲቃረብ ጀምሮ የሚካሄድ ሆያ ሆዬ! ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ! ማለት እነሆ እንዞሪቴ (ሆያ ሆዬ ዙረት) ገና ተከስቷል ማለት ነው ይህ የሆያ ሆዬው አዝማች ነው
(3) ዪምር ዪምር = የልጃገረዶች ለብረሃነ ልደት ፣ ለብርሃን መወለድ የሚደረግ ፌስቲቫል ! ከታች ያለው ቪዲዮ
Last edited by
Horus on 25 Nov 2025, 00:36, edited 2 times in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39769
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Nov 2025, 00:27
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39769
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Nov 2025, 00:37
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39769
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Nov 2025, 00:52
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39769
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Nov 2025, 23:30
ባህል ብሂል ነው! ብሂል ብልሃት ነው! ካልቸር የኑሮ ዘዴ ነው! ብልሃት ብልህነት ማለት ነው? የካልቸር መተግበሪያ ሴራ ስርዓት ስኛት ይባላል! ክስቶ ሲመርቅ ስኛት ያብሊ ይላል! እሱም ስርዓት ይስጥህ ማለት ! ከዚያ የላቀ ስጦታም ሆነ ጸጋ የለም! ስኛት የሌለው እንሰሳ ስለሆነ!!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39769
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Nov 2025, 23:53
-
Dama
- Member+
- Posts: 6209
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 26 Nov 2025, 00:01
Kistane lost its virginity to intrusions by Amara and Oromo. I see in these videos deliberate efforts to reflect the influences of both Oromo and Amara on Kistane culture. Of course, it's good Kistane came to terms to what it decided to do.
The call of "Go where opportunties are". And adjust the culture to whatever may come as a result. Kistane may not be the only one in the world.
But, for how long before it's drowned by one or the other, Oromo or Amara. It all depends.
Sad to see a part of historic Gurage slip away because Gurage failed to unite and provide economic necessities Kistane wanted.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39769
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 26 Nov 2025, 00:15
ምን ዪቂናው ልባሽ ምን ዪቂናው ጫማ
ምን ዪቂናው ሽቶ ክነማ ታልማ!
እንደ ማር የሚፈሰው ቅኔ !!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14738
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 26 Nov 2025, 10:27
ኢህአፓ ሆረስ ኦሮምያ ትቅደም ብሎ መመግብ አቁሞ ጾመኛ ሁነ ማለት ነው?!
ወይ አንቺ ቤተ ክርስቲያን አሉ
አማራ ገዳይ እያለ ከዚህ ፎረም ላይ ሲለጥፍ እየዋለ ስለ ገና ጾም ሊያሳብቅ ይፈልጋል፡
ገዳማ ገባች አሉ ደብረሊባኖስ፤
ሰው እየገደሉ ይማራልዎይ ነፍስ።
ሁሬሳ ዕድሜ ልክህን ቀይ ሽብር ነጭ ሽብር ኮሬ ነጌኛ እያልክ የኖርክ በፈለገ ህይወት ማይ የተጠመቅክ ሳትሆን በኮሪደር ደም ጠጥተህ ልታምታታ ትፈልጋለህ። ኪስ አውላቂ