Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ብልፅግና በቤኒሻንጉል 40 አማሮችን ገድሎ ዜናው መውጣት ሲጀምር አጀንዳውን ለመጥለፍ የእጅ መቆረጥ ዜና ሰራ

Post by Misraq » 25 Nov 2025, 19:35

ይህ የተለመደ ታክታክ ብልፅግና ኦህዴድ የተካነበት ሰይጣናዊ ድርጊት ነው። እነ ሁሬሳ ብልፅግና እንዳወረዱላቸው የሚቀበሉ እንስሶች ግን የ40 ንፁሃን ወገኖቻችን እልቂትን ተባባሪ አድርገን የምንፈርጃቸው ቀን ሩቅ አይሆንም።