ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?
ሥምና ታሪኳን ወደ ሚመጥን አስደናቂ ስልጣኔና ኃያልነት !!!!
Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?
ወደ ሀገረ- ኦሮምያ ሪፓብሊክ
ይህ ጥያቄ መሆኑ ነው? Huresa, are you sure you are smarter than a 3rd grader
Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ
What is in singapore for ethnically fracture country led by basic maths መደመር? ከመደመር በላይ የሂሳብ መደብ በማይገባቸው ስዎች የምትማስል አገር?
የሲንጋፒር የማሌዢያ መሪዎች ቢመጡ የሲንጋፑር እድገት በምትሃት አይመጣ? ወይስ ቆሪጣችሁ መክሯችሁ ነው?
Some asian countries could be smart and business savvy including Singapore.
ለካድሬ የሚስጥ ድርቆሽ አለቀ? ለሲንጋፑር ልትሽጡ ያቀዳችሁት አለ? የቀራችሁ አየር መንገዱ ነው

Horsie is embarrassed by his actions of supporting the clown.
He is trying his best to justify his actions. It just didn’t work for him. He is posting nonsense non stop but people are ignoring him.
He is trying his best to justify his actions. It just didn’t work for him. He is posting nonsense non stop but people are ignoring him.
Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?
ከሁሉም ከሁሉም ሁሬሳ ያሳዝናል፤
አገር አጠፍቶ እይዬ ዕልልታ ያቀልጣል።
አእምሮ የለው - ሲወለድ ፍጥረቱ፤
እንግዴ ልጁን ነው - የወለዱ እናቱ።
ተማሪያለሁ ይላል - ሀሁ! ስለጻፈ፤
ቁቤና ላቲኑን ስላቀላጠፈ፤
ማስተዋል ተነጥቆ- እየለፈለፈ፤
ኤቦየ! እያለ ጉራጌ ነኝ ብሎ እየቀጣጠፈ፤
ጉራጌ ሲቃጣል - በደስታ ሲቃ ልቡ እየከነፈ፤
የኦሮሙማ ውሻ - በንዋይ በጥቅም የተክለፈለፈ፤
ሶዶ-ጎርዴና ነው ለገንዘብ ከሆነ እናቱን የሚሸጥ - ነፈሱ ያላረፈ።
ኢትዮጵያ የት ጠፋች ማለት ተስኖት፤
የደም ገንዘብ በልቶ ሆዱን ቀስሮት፤
ያስታውካል ወንጀል - አይሰማው ሀፍረት።