Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

አምላካችን ወደብ ሰጠን

Post by Misraq » 23 Nov 2025, 13:33

ብሎን ነበር የበሻሻው እንጭጭ፥፥ ዲፕሎማሲ ማለት መተሻሻት የሚመስለው የበሻሻው ሰገጤ ከልቡ ወደብ ያገኘ መስሎት ነበር ከሶማሊላንድ ጋር MOU ሲፈራረም፥፥ ከዛ በህዋላ የሆነው የሚያስቅ ነው፥፥ የአሰብ ጉዳይስ ምን ላይ ደረሰ ወገን፥፥ እኔ በበኩሌ ብልጽግናዎችን አዝምቱኝ እያልኩኝ ነው፥፥ ግን ወፍ የለም

Odie
Member+
Posts: 5965
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አምላካችን ወደብ ሰጠን

Post by Odie » 23 Nov 2025, 14:25

የብልፅግና ወታደር attention Hoe ብቻ ነው የቀረው እርሱም በእድሜ ምክንያት አቅመ ደካማ ነው :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አምላካችን ወደብ ሰጠን

Post by Misraq » 23 Nov 2025, 15:59

"የተከበረው ምክርቤት ሆይ ወደብ ወደብ ያልኳችሁ ደግሜ ደጋግሜ ሿሿ ስሰራችሁ ነው።"

OPDOs Attaaturk :P

Odie
Member+
Posts: 5965
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አምላካችን ወደብ ሰጠን

Post by Odie » 23 Nov 2025, 16:18

ይብላኝ አጨብጭብ ሲሉት አጨብጫቢ :lol:
We knew long ago it was a fiasco :lol:

የውሽት ኢትዮዽያ ሱሴ :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አምላካችን ወደብ ሰጠን

Post by Misraq » 23 Nov 2025, 17:23

ሁሬሳም ጭራውን በሁለት እግሮቹ መሃል ደብቆ ነገሮችን በቆረጣ እየተመለከተ ነው። ለሆዴ ብዬ ብዙ ቀባጠርኩኝ በማለት ለራሱ የጥሞና ግዜ ሰጥቷል። :lol: :lol:

Post Reply