Re: አክሱማኢዛና ግዜው ጥሎህ ነጉዷል!
ኢትዮጵያ ብታድግ አብይም ቢሳካለት ደስተኛ ነኝ! የኮሪደር ልማት መልካም ነው።
ባልተረጋጋ ኢኮኖሚው የዳሸቀና በሙስና የተጨማለቀ አገር እንዳለን ግን አትዘንጋ!
ባልተረጋጋ ኢኮኖሚው የዳሸቀና በሙስና የተጨማለቀ አገር እንዳለን ግን አትዘንጋ!
Re: አክሱማኢዛና ግዜው ጥሎህ ነጉዷል!
አስክሱም
ነገሩ ሁሉ በጣም ቀላል ነው! ትግሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ ጦር ስብስባ የትም አትደርስም! እንደ ቀረው ክልል ወደ ልማት ተመለሱና ለሰላማዊ ኢትዮጵያ ስሩ! ያኔ ትከበራላችሁ ያኔ ትወደዳላችሁ! ኢትዮጵያ ማንም አያፈርሳትም! ማንም ጠላት አያምበረክካትም! አለቀ!
Re: አክሱማኢዛና ግዜው ጥሎህ ነጉዷል!
የአራት ኪሎዋን ኢትዮጵያ አክሱም ማምጣት የግድ ነው! ትግራይ ትግርኝን እንድ ማድረግ የመጀመርያው እርምጃ ነው። " He(Abiy) must also accept the fact that Tigray, seemingly weak and poor, was and will be the heavy stone on the rulers of Ethiopia (Zechariah 12:3) until the Axumite Empire is established at its historical site."
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... FVJvQtApUL
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... FVJvQtApUL