Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9817
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

የምን ማዳላት ነው!! ከዚህ በኋላ ዩጋንዳውያን የኢትዮጵያን ምድር ዳግም አይረግጧትም!! ቢረግጧትም አያድሩባትም!!

Post by Digital Weyane » 22 Nov 2025, 19:58

አምባሳደራችን በአስቸኳይ ዩጋንዳን ለቆ እንዲወጣ እንጠይቃለን። :evil: :evil: :evil: :evil:


Digital Weyane
Member+
Posts: 9817
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የምን ማዳላት ነው!! ከዚህ በኋላ ዩጋንዳውያን የኢትዮጵያን ምድር ዳግም አይረግጧትም!! ቢረግጧትም አያድሩባትም!!

Post by Digital Weyane » 22 Nov 2025, 20:22

ከየኮሪደሯ ንግስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እና በምግብ ራሷን ከቻለችው ኤርትራ የትኛውን ሀገር መጎብኘት ትፈልጋላችሁ ተብለው ሲጠየቁ ዩጋንዳውያን የሰጡት መልስ እጅግ በጣም ያማል ፣ ልብን ያደማል። ዲስክሪሚኔሽን!! :evil: :evil:

ጓዶች፣ ዩጋንዳውያን ንቀውናል፣ ደፍረውናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል!! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply