Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቲዲኤፍ ፣ ፋኖ ፣ ኦላ የተባሉ የሻቢያና ግብጽ ገረዶችን ቀጥቅጦ ከምድር ገጽ ማጽዳት ነው!

Post by Horus » 22 Nov 2025, 14:57

ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

የሚቀጥለው አፋጎ የተባለ ሽፍታና ቀማኛ የወያኔ ተላላኪ ነው!


Last edited by Horus on 22 Nov 2025, 15:11, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቲዲኤፍ ፣ ፋኖ ፣ ኦላ የተባሉ የሻቢያና ግብጽ ገረዶችን ቀጥቅጦ ከምድር ገጽ ማጽዳት ነው!

Post by Horus » 22 Nov 2025, 15:06

ሲሉ ሰምታ አሉ!! ድንቄም!! ኮንቬንሽናል ዎር ማይ አስ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:




Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቲዲኤፍ ፣ ፋኖ ፣ ኦላ የተባሉ የሻቢያና ግብጽ ገረዶችን ቀጥቅጦ ከምድር ገጽ ማጽዳት ነው!

Post by Horus » 22 Nov 2025, 15:25

እውነተኛዋ ኢትዮጵያ ይህን ትመስላለች!!! ብረት እንደ ጡጦ ታቅፈው ገበሬን የሚዘርፉ ፣ ሴት የሚደፍሩ ሽፍታና ቦዘኔን ባንዳዎችን ከዚች ቅዱስና ታላቅ ምድር ማጽዳት የግድ ይለናል!


Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቲዲኤፍ ፣ ፋኖ ፣ ኦላ የተባሉ የሻቢያና ግብጽ ገረዶችን ቀጥቅጦ ከምድር ገጽ ማጽዳት ነው!

Post by Horus » 22 Nov 2025, 15:37

አንጎላማ የኢትዮጵያ ወጣቶች ያሉት እዚህ ነው ! ባንዳና መሃይም ወጣቶች ጫካ ውስጥ የጎፈሬውን ቅማል ይቀምላል!


Axumezana
Senior Member
Posts: 18351
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ቲዲኤፍ ፣ ፋኖ ፣ ኦላ የተባሉ የሻቢያና ግብጽ ገረዶችን ቀጥቅጦ ከምድር ገጽ ማጽዳት ነው!

Post by Axumezana » 22 Nov 2025, 17:31

ሆረስ እስራኤል እንኳ በጠባብዋ ጋዛ ሀማስን ቀጥቅጣ ማጥፋት አልቻልምችም!
መንጌም ቀጥቅጦ መግዛትን ምኩሮ አልተሳካለትም!

ግደለው ቀጥቅጠው
እምቢ ላለ ጥይት አጉሩሰው
የማያዋጣ ትምክህት ነው
8 አመት ሞከርከው
ምንድነው ያተረፍከው
በሚልዮኖች ምት
የኢኮኖሚ ድቀት
የህብረተሰቡ ድህነት
ሌላውን አንተ ጨምርበት!

Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ቲዲኤፍ ፣ ፋኖ ፣ ኦላ የተባሉ የሻቢያና ግብጽ ገረዶችን ቀጥቅጦ ከምድር ገጽ ማጽዳት ነው!

Post by Odie » 22 Nov 2025, 18:00

Horus wrote:
22 Nov 2025, 14:57
ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

የሚቀጥለው አፋጎ የተባለ ሽፍታና ቀማኛ የወያኔ ተላላኪ ነው!
[/


That is what you know like expired ኢሃፓ :lol:
ግደለው....ቀይ ሽብር----ነጭ ሽብር....
Old guard ኢሃፓ!

አብዮትም ያው የተጠራው በደርግ አብዮት ነው! All he knows is military solution!
No compromise :lol:

And military solution does not end well you know it from Derg :lol: :lol:

Post Reply