Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ጉማ ገማ - Art & Artists የፍትህና የSocial Struggle Catalyst መሆን ነበረባቸው

Post by Selam/ » 21 Nov 2025, 08:58

የፒካሶ ገርኒካ ፋሽዝምን የከተበበት፣ ማልከም ቤይሊ የጥቁሮችን የባርነት ሰቆቃ የቀረፀበትን፤ በርኒስ ሬገን የጥቁሮችን የመብት ትግል የቀለፀችበትን ሳስብና የኛዎቹን የባዶ የመሸላለሚያ ጉባኤ ስመለከት አፈርኩኝ።







Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉማ ገማ - Art & Artists የፍትህና የSocial Struggle Catalyst መሆን ነበረባቸው

Post by Selam/ » 21 Nov 2025, 13:45

ጉማ ዶማ ፣ ገማ ተግማማ
ቀልቦት ፒፒ ፣ ያአሳማ ጮማ


Post Reply