Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39774
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 20 Nov 2025, 23:39
-
Odie
- Member+
- Posts: 5964
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 20 Nov 2025, 23:56
Horus wrote: ↑20 Nov 2025, 23:39
የበስበስክ ሽማግሌ!
ትላንት ስለ ናሽናል ስርቪስ ስትቦተርፍ ነበር? የአጎትህ የብርዬ ነጋ ቀብር ቅርብ ነው ማለት ነው!
ህዝቡ ሊስማው ከማይፈልገው ነገር ጋር ገገማ ብልፅግና ለመጋጨት አየሞከረ ነው ማለት ነው:: ያው መንግስቱ ሊወድቅ ሲል ብላቴ እንደከፈተው!!
በኤርትራ ስትስቅ ናሽናል ስርቪስ ማራገብ ጀመርክ:: ፎርስድ ሌበር የድሃ ልጅ ለማስጨረስ:: ደርግ ያፍስ እንደነበረው:: This is the sign of desperation.
በዚህ ማርበርግ ቫይረስ በዚያ ሌብነት በዚህ ጦርነት !
አገር መምራት ማለት ይሄ ነው
አንተ ነፃነቷ ካወጀች ግማሽ ሴንቸሪ ሊሞላት ባለች አገር ጉዳይ ገብተህ በጭቃ እንደሚጫወት ህፃን ተጫወት!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39774
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 20 Nov 2025, 23:58
-
Odie
- Member+
- Posts: 5964
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 21 Nov 2025, 00:06
Horus wrote: ↑20 Nov 2025, 23:58
ምን አለሽ ተራ መርካቶ
መርካቶ ስንት ደሃ ለፍቶ የሚያድርበት እንዳንተ አይነት ባለ ብዙ ራስ ያለው መርዘኛና ውሽት የሚተፋ እባብ እንደሚያወጣ አይተን ተገረምን
ግርማ ስይፉ!
Another sodo የውሽት ሃተታ አቅራቢ
ሌቦች!
ዘር አስዳቢ ሁላ
አሁን ኢትዮዽያ የምትባል አገር አለች?
ስንት ምሁር ያላት አገር በካድሬና በምናምንቴዎች የቤተ ሙከራ እንደሆነች አለች! ተረኛ እየተቀያየረ በራሱ መንገድ እያረሳት!