Re: የብርሃኑ ነጋ ተማሪዎች!
Are ovulating for B.Nega?

Re: የብርሃኑ ነጋ ተማሪዎች!
በእንግሊዝኛ የመጠሪያ ስም ጀምሮ ወደ አማሪኛ ፊደል ለመገለብጥ የሚፍጨረጨር ውዳቂ ትውልድ!

Re: የብርሃኑ ነጋ ተማሪዎች!
አዲሱ ትውልድ በትምህርት እውቀት አሳፋሪ ነው የሚል ፅሁፉ ብዙ ግዜ አነባለሁ። ያ በጣም በአብዛኛው ትክክለኛ አረዳድ ነው። ያም ሆኖ ግን የኢትዩጺያን የትምህርት ሁኔታ በተለየ መልክ መመልከቱ ጠቃሚ ይመስለኛል።
ትውልዱ አይመስለኝም ተጠያቂ መሆን ያለበት መንግስት ነው። የመንግስት ትምህርትቤቶች ናቸው መሀይም እያስመረቁ ያሉት። ገንዘቡ ኖሮአቸው ልጃቸውን የግል ትምህርት ቤት የሚልኩ ጥሩ ተማሪ ልጆች ፈጥረዋል። አወ ያ አንድ ፐርሰንት እንኳ ተማሪዎችን ላይወክል ይችላል። ግን የ ሙግቴን ፅንሰሀሳብ አያጣጥለውም — ለትምህርት ውድቀቱ የ ኢትዪጺያ ህፃናት አይደሉም ተጠያቂ መሆን ያለባቸው የፊደራልና የክልል መንግስቶች እንጂ።

-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10852
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የብርሃኑ ነጋ ተማሪዎች!
ዋና የመንግስት ወይም የብዙሀን ትምህርት ቤት ነው አገር ወዳድ ለአገር የሚደክም መፈጠር ያለበት። አብዛኛው የግል ነተለይ የውጭ አገር ስር ቁጥጥር ስር ያለው። ዞሮ ዞሮ የውጪዎቹ አገልጋይ እንዲሆኑ ነው። ያልኩት እኮ ነው። መንግስት ውስጥ የተሰገሰገው በራሱ አገር ፣ ታሪክ ፣ እምነት የሚያፍር የበታችነት ስሜት እንደ ኦዲ፣ መጨረሻው የውጭ አገልጋይነት ነው።Affable wrote: ↑24 Dec 2024, 19:06አዲሱ ትውልድ በትምህርት እውቀት አሳፋሪ ነው የሚል ፅሁፉ ብዙ ግዜ አነባለሁ። ያ በጣም በአብዛኛው ትክክለኛ አረዳድ ነው። ያም ሆኖ ግን የኢትዩጺያን የትምህርት ሁኔታ በተለየ መልክ መመልከቱ ጠቃሚ ይመስለኛል።
ትውልዱ አይመስለኝም ተጠያቂ መሆን ያለበት መንግስት ነው። የመንግስት ትምህርትቤቶች ናቸው መሀይም እያስመረቁ ያሉት። ገንዘቡ ኖሮአቸው ልጃቸውን የግል ትምህርት ቤት የሚልኩ ጥሩ ተማሪ ልጆች ፈጥረዋል። አወ ያ አንድ ፐርሰንት እንኳ ተማሪዎችን ላይወክል ይችላል። ግን የ ሙግቴን ፅንሰሀሳብ አያጣጥለውም — ለትምህርት ውድቀቱ የ ኢትዪጺያ ህፃናት አይደሉም ተጠያቂ መሆን ያለባቸው የፊደራልና የክልል መንግስቶች እንጂ።
Re: የብርሃኑ ነጋ ተማሪዎች!
ኦዲ ጉድፍ ፤ ዳማ ደግሞ ዝንብ!
ethiopianunity wrote: ↑27 Feb 2026, 17:23ዋና የመንግስት ወይም የብዙሀን ትምህርት ቤት ነው አገር ወዳድ ለአገር የሚደክም መፈጠር ያለበት። አብዛኛው የግል ነተለይ የውጭ አገር ስር ቁጥጥር ስር ያለው። ዞሮ ዞሮ የውጪዎቹ አገልጋይ እንዲሆኑ ነው። ያልኩት እኮ ነው። መንግስት ውስጥ የተሰገሰገው በራሱ አገር ፣ ታሪክ ፣ እምነት የሚያፍር የበታችነት ስሜት እንደ ኦዲ፣ መጨረሻው የውጭ አገልጋይነት ነው።Affable wrote: ↑24 Dec 2024, 19:06አዲሱ ትውልድ በትምህርት እውቀት አሳፋሪ ነው የሚል ፅሁፉ ብዙ ግዜ አነባለሁ። ያ በጣም በአብዛኛው ትክክለኛ አረዳድ ነው። ያም ሆኖ ግን የኢትዩጺያን የትምህርት ሁኔታ በተለየ መልክ መመልከቱ ጠቃሚ ይመስለኛል።
ትውልዱ አይመስለኝም ተጠያቂ መሆን ያለበት መንግስት ነው። የመንግስት ትምህርትቤቶች ናቸው መሀይም እያስመረቁ ያሉት። ገንዘቡ ኖሮአቸው ልጃቸውን የግል ትምህርት ቤት የሚልኩ ጥሩ ተማሪ ልጆች ፈጥረዋል። አወ ያ አንድ ፐርሰንት እንኳ ተማሪዎችን ላይወክል ይችላል። ግን የ ሙግቴን ፅንሰሀሳብ አያጣጥለውም — ለትምህርት ውድቀቱ የ ኢትዪጺያ ህፃናት አይደሉም ተጠያቂ መሆን ያለባቸው የፊደራልና የክልል መንግስቶች እንጂ።
Re: የብርሃኑ ነጋ ተማሪዎች!
ስለ ሌላው ክፍለሀገር አላውቅም ስለ አዲስ አበባ የግል ትምህርትቤቶች ግን መጠነኛ እውቀት አለኝ። የግል ትምህርትቤቶች በአብዛኛው በአገራችን ሰዎች የተመሰረቱ ናቸው። አብዛኛው ወላጆች ልጆቻቸውን ወደግል ትምህርትቤት የሚልኩት በቂ ገንዘብ ስላላቸው አይደለም። በጣም ቋጣጥበው ነው።
Ethiopiaunity የሚሉት ሰውየ የሚፅፈውን አንድም ነገር አንብቤ የተረዳሁበት ግዜ ትዝ አይለኝም። በራሱ አለም ውስጥ የሚኖር ፍጡር መሰለኝ።
አወ የግል ትምህርትቤቶች አገራቸውን የሚወዱ ፣ ለአገራቸው የሚሰሩ ብቁ ዜጎች ማፍራት ይችላሉ። እያፈሩም ነው።