Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
fasil1235
Member
Posts: 1810
Joined: 01 Jul 2018, 08:58
Location: Zemene Mesafint

Reactionary Leader Janjoo Mohammed

Post by fasil1235 » 19 Nov 2025, 17:49


Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Reactionary Leader Janjoo Mohammed

Post by Naga Tuma » 20 Nov 2025, 00:29

fasil1235 wrote:
19 Nov 2025, 17:49
Reactionary Leader Janjoo Mohammed
ጃንጆ ሳይባል እና ሳያረጅ በፊት የእስታንፎርድ ተማሪ የነበረ ግዜ ዕዉቀትን በጥልቀት መቅሰም ከፖለትካ ይቅደም ተብሎ ተመክሮ ነበር።

ጃንጆ ከመባል ዕዉቀትን በጥልቀት መቅሰም ይቀጥል ብሎ ተገልጦለት፥

ኤዳ ሙሳን ቃልቸ ኬኛ፣
ኤዳ አስርቱ ትዕዛዛት አጀጀ ቃሉ ኬኛ፣
ኤዳ አጀጀ ጄቹ ፊ አዘዘ ጄቹን ቶኩማ፣
ኤዳ ፍደልስ ኬኛ፣
ኤዳ ኢትዮጵያን ብየ ዱሪ ኬኛ፣
ኤ በኔ ወጅን ያኡ ዺፍኔ ወልት ያኔ፣

እያለ፣

ቃሉ ብየት ሀፌ ብረ አነ ጌሳ፣

በማለት ቃሉ ጋ ቢደርስ ቃሉዉ የሚነግረዉን ማን ያዉቃል እና ነዉ ጃንጆ የምትለዉ?

ምናልባት ቃሉ ጋ ደርሶ ቃሉዉ የነዺ ገመዳን አያነ አባ ብሎት ደምቢ ዶሎ ከተማ ደርሶ፣

ጀረነ፣ ኤርገማ ምት፣ አያነ አባ ነዺ ገመዳን ባዼ ከተማ ኬሰን ዹፌ፣

ዮ ጄዼ፥

እጆሌ፣ ቃልች ኩን ዹጉም ባነ፣
ኬሱማ ፈጎ ብያ ኢትዮጵያ ኣላ ዹፌ ዸጌኜ፣
ጃሱስ ጄኔ፣
ቃሉ ገኔ፣
ፍደለ ቃልቻስ ገኔ፣
ራጂ ኑት ፍዴ።

ጄታ ላተ?

ደንፋ በተባለ ቃሉ የምያምን ሰዉን ሌላ ሰዉ የፖለትካ ሳይንስ ፕሮፌሰር የሆነዉ መረራ ጉድና ያዉቃል ተብሏል።

ደንፋን ነመ ሃ ተኡ ዮከን ነመ ከን ጄዸኒን ምት ሃ ተኡ ህን ቤኩ።

ከን ቶርቶሬ ካሴ ዽቄ ከን ዻቡ ዮ ተኤስ ህን ቤኩ።

ቆረቹ ደንዴሰ። ሲፍ ቆረቹ ደንደአ።

Post Reply