Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ በአፍሪካና በዓለም መድረክ አድናቆት የተቸራት ታላቅ ሀገር ናት- የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም

Post by Abere » 19 Nov 2025, 17:51

Oh, he did not stop by Sodo. I thought he would - must have been disappointed by the አዳብና girl :lol:
Not an enough Wutaf-Neqela :lol:




Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያ በአፍሪካና በዓለም መድረክ አድናቆት የተቸራት ታላቅ ሀገር ናት- የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም

Post by Naga Tuma » 20 Nov 2025, 14:25

Horus wrote:
19 Nov 2025, 17:28
የፍጥረት በር ሃገር ፕሬዝዳንት፥

የፍጥረት በር ሃገር ርዕሰ ብሔር ስለ ሃገሩ መሠረታዊ ሃይማኖት መኖር መናገሩን ብዙ ኣላስታዉስም።

የፍጥረት በር ሃገር አምላክ ከፍጥረት ግዜ ጀምሮ የተለያት ኣይመስለኝም።

አክናተን ነብይ የነበረ ግዜ የተለያት ኣይመስለኝም።

ከስደት በኋላ ሙሴ ሲሆን ኣሻራዉ የተለያት ኣይመስለኝም።

እየሱስ ክርስቶስ እናንተ እስራኤላዊያን እንደ ኢትዮጵያዊያን ኣትከተሉኝም ወይ ሲል ኣሻራዉን ኣትመለከቱም ወይ ያላለ ኣይመስለኝም።

ነብዩ መሓመድ ኢትዮጵያ የፍትህ ሃገርን ኣትንኩ ያለ ግዜ የፍጥረት በር ሃገር ኣምላክ ኣብሯት ይኖራል ያላለ ኣይመስለኝም።

ትንቢት ያላት የፍጥረት በር ሃገር ስለ ትንቢቱ መፈጸም ክስተቶችን ያልቆጠሩ ኣይመስለኝም።

ስለዚህ የፍጥረት በር ሃገር ኣምላክ ጀነሲስ እና ኤተርናል የሚባል እንጂ ሌሎች እንደመጡበት እንድጂነስ የሚባል ነዉ?

Post Reply