Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ከኣዕምሮ ባርነት የበለጠ በሽታ ኣለ?

Post by Naga Tuma » 17 Aug 2025, 13:25

“Naga Tuma” wrote: You call yourself Oromo and say “Borena cow” and “the lands of the Gallas?”
Dama wrote:
14 Aug 2025, 00:42
You're some weirdo. An Amara supremacist Oromo. Your kinds are not many.
Racist ebbet
ገተተ በትለር፥
No answer or no more ranting here?

Where is what you call “the lands of the Gallas?”

Do you know wherein the land of the person who calls himself a political science Professor falls on your “the lands of the Gallas” map?

What is a person who can’t say fool me once, shame on you, fool me twice, shame on me?

Wasn’t it you who wrote on this forum last year or so that Shawa is deeply infiltrated by Wallaga and Shawa Oromos have nothing to show to themselves or to the rest of the country?

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ከኣዕምሮ ባርነት የበለጠ በሽታ ኣለ?

Post by Naga Tuma » 18 Oct 2025, 14:59

የእኔ አደዋ የምለዉን ታሪክ ለታሪክ ኣስቀምጬ ነበር።

ለታሪክ የተቀመጠን የማያዉቅ ስያስታዉሰኝ በተረጋገጠ ምክንያት እዘልፈዋለሁ።

ኣንድ ቦታ ሥራ ጀምሬ በጥቂት ወራት ዉስጥ ይኖራል ብዬ የጠበቅኩኝን ሳይንሳዊ አሰራር እንድያሳየኝ ኣንድ የመስርያ ቤቱን ባለሙያ ጠየኩኝ።

ለጥቂት ግዜ ከተወያየን በኋላ ይኖራል ብዬ የጠበኩት ኣለመኖሩ ብቻ ሳይሆን እኔ ስለምን እንደጠየኩት በደንብ ያልገባዉ መሆኑን ገምቼ ዉይይታችን ኣበቃ።

ባለመኖሩ በጣም ተደንቄ አሰራሩ ሳይኖር ሥራዉን እንዴት መስራት እንደቻሉ እየገረመኝ ራመድ ራመድ እያልኩ መገረሜ የሚከተለዉን ኣናገረኝ፥ ዚስ ፕሌስ ሃዝ ኤ ፕሮብሌም።

ይህን ያልኩኝ ሥፍራ ሁሌ ኣስታዉሳለሁ።

አሰራሩ ኣለመኖሩ ሠርቶ ለማሳየቱ ትልቅ ዕድል ሆነልኝ።

እየሰራሁ ብዙ ግዜ ሳልቆይ ዕዉቀትም ሆነ ህሊና ያንሰዋል ያልኩኝ መጥቶ እዛ መስርያቤት ሥራ ጀመረ።

ሥራ ጀምሮ በኣጭር ግዜ ዉስጥ እኔ በደንብ በገባኝ ኣደናግር ሰለጠበኩት አሰራር የጠየኩትን ሰዉ ተክቶ እኔ በእሱ ስር እንድሰራ ተመደብኩኝ።

እኔ ዋጥ ኣድርጌ የጀመርኩትን ሥራ እያሰብኩ የተተካዉ ሰዉ አረት ሰዎች የተገኘንበት ስብሰባ ዉስጥ ዩ ሃቭ ደን ኤ ሚራክል በማለት ትዝብቱን ነገረዉ። እኔ ዋጥ ያደረኩት ከዛ በላይ ነበር።

እየሰራን፣ በሳይንሳዊ አሰራር ጉድለት ምክንያት ብቻ ሥራ እየተጓተተ፣ እኔ በየግዜዉ እንጨምረዉ እያልኩ ለብቻዬ ስወተዉት ዓመታት ተቆጠሩ።

ሥራ ቦታ እንጨምረዉ ማለቱ ሶስተኛ ሞዴል ቨርሽን ዉስጥ ማስገባቱ በሀሳብ ደረጃ ማሳየቱ ተሳክቶልኝ ማከናወኑ ተጓተተ።

እሺ ብዬ ሳይንሳዊ ስራዉን የነበረዉን ሁለተኛ ሞዴል ቨርሽን በግል ግዜዬ ተጠቅሜ የሰራሁትን በብዛት የሥራ ዳዉላ ኣድርጌ በመስኩ ለታወቀ የሳይንስ መጽሔት ላኩኝ።

ሥራ በዳዉላዉ ተቀባይነት ኣግኝቶ ታተመ።

የሳይንስ ሥራዉን ያየዉ የማያዉቀኝ ፕሮፌሰር የሰጠዉን አስተያየት ሁሌም ኣልረሳም።

የጻፈዉ የማሰላሰል ችሎታ ወይም ኣናሊትካል ስክል የሚደነቅ ነዉ እና ይታተም ከማለት ዉጪ ይህ ይጨመረ ወይም ያ ይቀነስ ኣላለም።

ሳይንቲስት ለመሆን ጥረት ዉስጥ ከዚህ የበለጠ የፒር ሪቪዉ አስተያየት በላይ የምያረካ ያለ ኣይመስለኝም።

ያ ስኬት የእኔ አደዋ ነዉ።

ኣንደኛ፥ በሳይንስ መጽሔት ለመታተም የበቃዉ ሳይንሳዊ ሥራዬ ሥራ ጀምሬ በጥቂት ወራት ዉስጥ ዚስ ፕሌስ ሃዝ ኤ ፕሮብሌም ያስባለኝ ነዉ።

ሁለተኛ፥ ሳይንሳዊ አሰራሩን የተማርኩኝ ኢትዮጵያ የሁለተኛ ዓመት የኮሌጅ ተማሪ ሆኜ ሲሆን ኢትዮጵያም፣ አሜርካ ዉስጥም ለጥቂት ዓመታት ያስተማርኩኝ ነዉ።

ሶስተኛ፥ የሳይንሳዊ ሥራ ሙያዉ ከእኔ በላይ ኣዋቂ መስሎ ስያሰራኝ የነበረ ሥራ ጀምሮ በኣጭር ግዜ ዉስጥ በእኔ ሳይሆን ማደናገርን እንደ እኔ ባስተዋለ በሌላ ሰዉ ዩ ሃቭ ደን ኤ ሚራክል የተባለ ነዉ።

አረተኛ፥ የሰራሁበት የአምስት ሰዎች ቡድን ወይም ዩኒት ዉስጥ እኔ ሥራ ስጀምር መሠረቱ ቻይና የሆነ ወይም የሆነች ሰዉ ኣንድ ኣልነበረም። ሥራ በዳዉላዉን በግሌ ሳሳትም በቡድኑ ወይም ዩኒቱ ዉስጥ መሠረቱ ቻይና ያልሆነ ሰዉ እኔ ብቻ ቀረሁ። ይህ የሆነዉ ቻይና ዉስጥ ሳይሆን አሜሪካ ዉስጥ ነዉ።

አምስተኛ፥ በመስኩ በታወቀ የሳይንስ መጽሔት ዉስጥ ለመታተም የበቃዉን ሥራ የጻፈዉ የማሰላሰል ችሎታ ወይም ኣናሊትካል ስክል የሚደነቅ ነዉ እና ይታተም ከማለት ዉጪ ይህ ይጨመረ ወይም ያ ይቀነስ ያላለ ኣስተያየት የሰጠዉ እኔን የማያዉቅ በመስኩ የታወቀ ፕሮፌሰር ነዉ።

ይህን የምያክል የእኔ አደዋ የምለዉ ታሪክ ለታሪክ ይቀመጥ ብዬ ታዝቤ ስታገሰ የማይሰማ ኢትዮጵያዊ የሰዉ ልጅ ነዉ?

እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ ሳልጀምር በፊት ያስተዋልኩኝን የጥንት ኢትዮጵያ ታሪክ ይታረም እያልኩ እንደ ዴ ጃ ቩ ለብቻዬ ስወተዉት ኖርኩኝ። እስቲ ሰምቼሃለሁ የሚል ሰዉ ካለ ለናሙና ብቅ ይበል።

ይህ ዉትወታ ደግሞ ግራንድ አደዋ ኣስብሎኛል። የጥንት ታሪክ ስህተት ካለ ቢቀመጡበት በኖ ኣይጠፋም። ይህም ሳይንሳዊ ነዉ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ከኣዕምሮ ባርነት የበለጠ በሽታ ኣለ?

Post by Naga Tuma » 19 Nov 2025, 16:59

ስለ መለኮታዊ አሰራር ዕዉቀት ዬለኝም።

ተዓምራዊ መባል የሚችሉ ክስተቶችን እያስተዋልኩ ወይም ያስተዋልኩ እየመሰለኝ ነዉ ጥያቄዎችን የምጠይቀዉ።

ስለዚህ ስለ መለኮታዊ አሰራር ዕዉቀቱ ኣለን የምትሉ ሁሉ መርምራችሁ ይህ ዕዉነትም መለኮታዊ አሰራር ይመስላል ኣልያም የነጋ ቱማ ቅዠት ነዉ ማለት ትችላላችሁ?

ልጅ ሆኜ ስለ ነቢ ኣዉቃለሁ። ስለ ደንፋ ሰምቻለሁ።

በደንፋ የምያምን ወይም የምታምን ሰዉ ኣንድ ሰዉ ኣዉቃለሁ ማለትን ለመጀመርያ ግዜ የሰማሁኝ እ አ አ ኦክቶበር 31፣ 2025፣ ነዉ።

ከዛ በኋላ እንተርኔት ላይ ስለ ደንፋ ስፈልግ ቻይና ዉስጥ ፋሉን ደፋ የሚባል መኖሩን ኣነበብኩኝ።

Dafa Spiritual Practice Is Serious

ከዓመታ በፊት ጀርመንኛ ዉስጥ ደንፋ እና ፕፈርድ ማለትን ያነበብኩኝ ይመስለኛል።

ፋሉን ደፋ ዕዉነትነት ማምለክን ያስተምራል ተብሏል።

ከዛ በላይ የማዉቀዉ ዬለኝም።

ያቺን ይዤ ስለ የእኔ አደዋ ያልኩኝን ማሰላሰል ጀመርኩኝ።

እኔ ስለ ደንፋ ባላዉቅም ነቢ እና ደንፋ የማይተዋወቁ ኣይመስለኝም።

ስለዚህ በመለኮታዊ አሰራር መሠረት ስለ የእኔ አደዋ ያልኩኝ ነቢ ወይም ደንፋ በዕዉነትነት ላይ ከእኔ ጋር ሆኖ ፋሉን ደፋ መሠረቱ ቻይና ያልኩኝን ስለ ዕዉነትነት እያነጋገረዉ ኖረ ማለት ይቻላል?

Post Reply