Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23314
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 19 Nov 2025, 10:27
አፈርነ ተሳቀቅነ በሳቅ ትንከተከትነ
በእነ DTT, Horus, almaz, Axumqezenam, Abaymado, Affible, Abere, Nega Tuma….. ፈንታ ተሳቀቅን እኮ
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/share/r/1TuUD2Arj1/
-
Affable
- Member
- Posts: 613
- Joined: 15 Jul 2023, 13:21
Post
by Affable » 19 Nov 2025, 12:56
የጃጀ ኮሌጅ dropout ለዘመናት እየገዛህ PHD ያለውን የጅማ ሰው እንዴት ነው የምትንቀው። አትንቀውም ብትንቀውማ ኖሮ ER ላይ አራት ሰአት ተጥደህ ምን አለ ፣ ምን አወራ በሚል ጭንቀት አትኖርም ነበር።
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 19737
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 19 Nov 2025, 14:16
Last edited by
Fiyameta on 19 Nov 2025, 15:30, edited 1 time in total.
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23314
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 19 Nov 2025, 15:47
የሆነ ቱልቱላ ……
ወይ ማማ ኢትዮጵያ... ስንቱን አዛባ አርታለች!! ሰው እየገደለ ህዝቡን ለአረብ እየቸረቸረ... ማሳ እያቃጠለ.. ያለፋበት ገንዘብ መችም የብድር ገንዘብ ለቱርክ እና አዘርባጃን ድሮን እየሰጠ.... 2050 ገለመሌ? ...
እስከ 2050 ልግዛችሁ እያለ እኮ ነው ቅቅቅቅቅቅቅ ዳፍንታም መሃይም