He visited us my class of Grade 8 wearing his full Ethiopian Airforce Uniform. His village of Sise where Atat Catholic Missiin Hospital is located from mine is about 1 hour trek.
There is another airforce officer missing. His name was Hadis, a Muslim. RIP Hadis. Perhaps fallen in Somalia or Eritrea. 30 minute walk fro my village. To see his picture click on his name in bold blue.
https://www.facebook.com/share/1FLScDRwnz/
The real Gurage tradition name is Afte when not Christianized or Amharanized as Habte.
Re: Brigadier General Tesfayae Habte mariam, Hero of Naqfa
Meleket wrote: ↑11 Nov 2025, 05:02viewtopic.php?f=2&t=370509&sid=4a1d90bb ... fc365708d6
እስከ አሁን ድረስ እነ ካሳዬ ጨመዳና ወዘተ “አልተሸነፍንም” ይላሉ! ወይ አለማፈር! በታንክ እንደልብህ ትርመሰመስበት ከነበረው ከኤርትራ ምድር ታድያ አይቀጡ ቅጣት ተቀጥተህ፡ ታንኮችህን በሙሉ አስረክበህ ባዶ እጅህን ምን ልታደርግ ነው ኢትዮጵያ የሄድከው። መሸነፍህን መጀመርያ ካላመንክ ዳግም ልትነሳ አትችልም። መውደቁን ያላመነ ዳግም ሊነሳ አይችልም።
ኮሎነል ዶ/ር በላይ ጊዮርጊስ!
viewtopic.php?f=2&t=206034
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10403
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: Brigadier General Tesfayae Habte mariam, Hero of Naqfa
Dana's deception,Dama wrote: ↑17 Nov 2025, 23:26He visited us my class of Grade 8 wearing his full Ethiopian Airforce Uniform. His village of Sise where Atat Catholic Missiin Hospital is located from mine is about 1 hour trek.
There is another airforce officer missing. His name was Hadis, a Muslim. RIP Hadis. Perhaps fallen in Somalia or Eritrea. 30 minute walk fro my village. To see his picture click on his name in bold blue.
https://www.facebook.com/share/1FLScDRwnz/
The real Gurage tradition name is Afte when not Christianized or Amharanized as Habte.
As soon as he got whooped by ER members because of his negative comments of Ethiopia' national language Amharic and Geez, he pivoted by changing topics bringing heroes to hide behind. He is parroting Horus about the general. You are indeed a Taliban mole or Tplfite hiding behind Gurageness, probably born in the Gurage region but hail from either Silte radical or Tplfite for sure
Re: Brigadier General Tesfayae Habte mariam, Hero of Naqfa
Meleket, the story here is not the juvenile debate of "We won; they lost". To be honest, it's none of Gurage's business. Gurage itself is facing bloody huge problems manufactured by Ethiopia. This brigadier is celebrated for his crafty solutions to save his life and soldiers in very difficult conditions of war which fell others . As simple as that.Meleket wrote: ↑18 Nov 2025, 03:57Meleket wrote: ↑11 Nov 2025, 05:02viewtopic.php?f=2&t=370509&sid=4a1d90bb ... fc365708d6
እስከ አሁን ድረስ እነ ካሳዬ ጨመዳና ወዘተ “አልተሸነፍንም” ይላሉ! ወይ አለማፈር! በታንክ እንደልብህ ትርመሰመስበት ከነበረው ከኤርትራ ምድር ታድያ አይቀጡ ቅጣት ተቀጥተህ፡ ታንኮችህን በሙሉ አስረክበህ ባዶ እጅህን ምን ልታደርግ ነው ኢትዮጵያ የሄድከው። መሸነፍህን መጀመርያ ካላመንክ ዳግም ልትነሳ አትችልም። መውደቁን ያላመነ ዳግም ሊነሳ አይችልም።
ኮሎነል ዶ/ር በላይ ጊዮርጊስ!viewtopic.php?f=2&t=206034
Re: Brigadier General Tesfayae Habte mariam, Hero of Naqfa
Dama “የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚው አየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም፣ ሻዕቢያ አየር መቃወሚያ ነበረው ደርጉ ግን አንዲትም አየር መቃወሚያ አልነበረውም ብለው ለመገምገም ያላፈሩ ምስኪን ሰዉዬ ናቸው። ደርጉ ግን በዚያን ወቅት ስንት ተዋጊ አውሮፕላኖችን በኤርትራ ምድር ላይ አሰማርቶ እንደነበር አልነገሩንም። የሻዕብያ ተዋጊ አውሮፕላኖች ስንት እንደነበሩም አልነገሩንም።
ለመሆኑሳ ያኔ በሻዕብያ ጥይት የተመታችው እግራቸው እንዴት ነች?ግሩም የናቅፋ ማስታወሻ ክትባት ተሰጥተዋል አይደል። ሻዕብያ መቼም በጥይት ያልከተበው የደርግ ወታደር ለምልክት እንኳን አይገኝም። የኤርትራን ምድር የረገጠን ማንኛውም ወታደር፡ ኤርትራዊ ክትባት መስጠት የሻዕብያ ልማዱ ነው ሲባል ሰምተናል።
ለመሆኑሳ ያኔ በሻዕብያ ጥይት የተመታችው እግራቸው እንዴት ነች?ግሩም የናቅፋ ማስታወሻ ክትባት ተሰጥተዋል አይደል። ሻዕብያ መቼም በጥይት ያልከተበው የደርግ ወታደር ለምልክት እንኳን አይገኝም። የኤርትራን ምድር የረገጠን ማንኛውም ወታደር፡ ኤርትራዊ ክትባት መስጠት የሻዕብያ ልማዱ ነው ሲባል ሰምተናል።
Meleket wrote: ↑17 Jan 2020, 10:33ተስፋዬ ሀብተማርያም፡ ናቅፋ ላይ በኤርትራዉያን ታጋዮች ተከቦና ተስፋ ጨልሞበት የነበረውን በሻለቃ ማሞ ተምትሜ ይታዘዝ የነበረውን የኢትዮጵያ ሰራዊት፡ ድጋፍ ለማድረግ እንደ የአየር ወለድ ኃይል አባልነቱ ግዳጅ ተሰጥቶት፡ በፓራሹት ናቅፋ ላይ ከቅዝፈት ተርፎ በሰላም ለማረፍ ከበቁ የኢትዮጵያ ወታደሮች አንዱ ነው። ሰውየው፡ በሞት ሽረት ጦርነት ናቅፋን ለኤርትራዉያን ታጋዮች ለማስረከብ ተገድዶ፡ ከናቅፋ እየተሽሎከሎከ ኣፍዓበት ለመግባት ከቻሉት ጥቂት ወታደሮችም አንዱ ነው።
ተስፋዬ ሀብተማርያም፡ ብ/ጄኔራል ከሆነ በኋላ የህይወት ታሪኬን ዳስሸበታለው በሚለው “የጦር ሜዳ ውሎ” በሚል አርእስት በ1997 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ታሪኩን ለመጻፍ ሞክሯል። ኤርትራዉያን ታጋዮች “ደምና ብረሓጽና” የሚሏትን መፈክር የተዋሰ ሲመስልም “ላብ ደምን ያድናል” የምትል ጥቅስን መጸሓፉ ገበር ላይ አስፍሯል። ያገሬ ጀግኖች “ንጸላኢ ብብረቱ ብጥይቱ” ማለትም “ጠላትን በገዛ መሳርያውና ጥይቱ መፋለም ወይ ማጥቃት” እንዲሉ ለዛሬ ሰውየው ራሱ በጻፈው ታሪክ አንጻር፡ እንደሚለው ኤርትራ የምትባል ሀገርን ነጻ ለማውጣት የበቃችውን ሻዕብያን እውን “ድል አድርጓታልን?” የሚለውን ጥያቄ ከመመለስ አኳያ የመጸሓፉን ይዘት ጠቀስ እያደርግን እንጋራለን።
በናቅፋው ከበባ ግዜ የነበረውን የኤርትራዉያን ታጋዮችንና የኢትዮጵያዉያን ወታደሮችን የትጥቅ ሁኔታ ሲገመግም የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም በገጽ 145 እንዲህ ሲል ይገኛል፡
ድንቅ ግምገማ ነው “የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚው አየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም፣ ሻዕቢያ አየር መቃወሚያ ነበረው ደርጉ ግን አልነበረውም ይሉናል የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል!?! ሻዕብያ የአየር ኃይል ተዋጊ ጄቶችና ሂሊኮፕተሮችስ ነበረውን? ብለን አንጠይቅዎትም!“ጠላት ከ40 ያላነሱ ሞርታሮች ሲኖሩት ወገን አንድም ሞርታር አልነበረውም። ስለዚህ በከባድ መሣሪያ በኩል የነበረው ሚዛን 0:40 ሲሆን አየር መቃወሚያና ፀረ ታንክ መሣሪያዎች አልነበሩንም። ጠላት ግን ዙ-23 (ባለሁለት አፈሙዝ) 50 ካሊበርና 37 ሚ.ሜ አየር መቃወሚያ መሣሪያዎች ነበሩት። ሁሉም ተደምረው ከ30 በላይ ይሆናሉ። በወገን በኩል አንድም አየር መቃወሚያ መሣሪያ ስለሌለን ሚዛኑ 0:30 ይሆናል።”![]()
ገጽ 159 ላይ ደግሞ እንዲህ ይሉናልበማለት የአይን እማኝነታቸውን አስፍረዋል።“. . . የእኛ ጦር ለጠላት እጁን ሲሰጥ ወይም የጥበቃ ቦታውን ጥሎ ወደ ወገን ሲያፈገፍግ ይጠቀምባቸው የነበሩ ታንኮችና ከባድ መሣሪያዎች፤ ማለትም መድፍ፣ አየር መቃወሚያና ፀረ ታንክ መሣሪያ የመሳሰሉትን በሙሉ ምንም ጉዳት ሳያደርስባቸው ከነመሰል ጥይቶቻቸው ትቶ ነው ያፈገፈገው። የጦሩ አባላት መሣሪያቸውን ይዘው ነው እጃቸውን ለጠላት የሰጡት። - - - የሻዕቢያ ጎራ በሰውና በመሣሪያ በየቀኑ ከእኛ በሚወስዳቸው መሣሪያዎች ሲጠናከር የእኛ ጎራ እየመነመነ ነው የሄደው። - - -”
በገጽ 178 ደግሞ ስለ ናቅፋው ከበባና ጦርነት እንዲህ ይሉናልይላሉ ሻዕብያን ድል አድርጌ ከናቅፋ ኣፍዓበት ገባሁ የሚሉት “የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚው አየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም፣ ምናቸው ሞኝ ሆነና “ናቅፋን ለሻዕብያ አስረክቤ፣ ሻለቃ ማሞን እንኳ ሳልቀብር ከናቅፋ እየፈረጠጥኩና እየተሽለኮለኩ ኣፍዓበት ገባሁ እንዲሉ መቸም አንጠብቅም። ያገሬ ታጋይ ታሪክ ጸሐፊዎች እያንዳንዷን የናቅፋ ጦርነት ፍጻሜ ከነ እያንዳንዷ የኢትዮጵያ ሰራዊት የቴሌግራም የመልእክት ልውውጥ ጋር በቅጡ ሰንደው ለንባብ እንዳበቁ መች ያውቁና?!“ከቀኑ 11:00 ሰዓት ሆነ። የ2ኛ ክ/ጦር ኣዛዥ በሬዲዮ ፈልገውኝ ከማዘዣ ጣብያዬ ወጥቼ ሬድዮ ወደሚገኝበት ቦታ ስሄድ በነፍስ ወከፍ መሣሪያ ጥይት ቀኝ እግሬ ላይ ተመታሁ። መመታቴን አላወቅሁም። የ2ኛ ክ/ጦር ኣዛዥ በሬድዮ ቀርበው ስለሁኔታው ጠየቁኝ። “ያለቀለት ጉዳይ ነው አልኳቸው።” “እንዳበቃለት እኔውም አውቃለሁ። ከእንግዲህ አንተ ያዋጣኛል የምትለውን እርምጃ ውሰድ አሉኝ።” - - - “ጥይቱ ሳይወጣ ውስጡ ስለቀረ ቀስ በቀስ እግሬን ማጠፍና መዘርጋት ከለከለኝ።”![]()
በገጽ 230 ደግሞ “የኤርትራ መልሶ ማጥቃት ዘመቻ” በሚለው ምዕራፍ እንዲህ አስነብበውናልብለው ይተርካሉ።“ዘመቻውን በቅርብ እየተከታተለ አመራር የሚሰጥ ቀዳሚ መምሪያ መቀሌ ላይ በ1970ዓ.ም ተመሠረተ። ቀዳሚ መምሪያውን እንዲያስተባብሩ 1) ኮ/ተስፋዬ ገ/ኪዳን (በኋላ ሌ/ጄኔራልና የመከላከያ ሚኒስትር) የቀዳሚ መምሪያ ዋና አስተባባሪ 2) ኮ/ኃይለ ጊዮርጊስ ሀብተ ማርያም (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዡርና ሚኒስትር) የቀዳሚ መምሪያው ኤታ ማዦር ሹም 3) ሻለቃ ገብረ ክርስቶስ ቡሊ (በኋላ ብ/ጄኔራልና የመከላከያ ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ) የቀዳሚ መምሪያው ዘመቻ መኮንን 4) ሻለቃ ነጋሽ ዱባለ (በኋላ ብ/ጄኔራል) የቀዳሚ መምሪያው ድርጅት መኮንን ሆነው ተመደቡ። ቀዳሚ መምሪያውን የሚያማክሩ ሶቭየቶች በብዛት ሲመደቡ የመከላከያ እና የም/ጦር እስታፎች በሙሉ ነቅለው መቀሌ ገቡ።”
ገጽ 237ም ደርጉ ያቋቋማቸውን ግብረኃይሎች እንዲህ ይዘረዝሯቸዋል1. 501ኛ ግብረ ኃይል በኮ/ረጋሳ ጅማ (በኋላ ሜ/ጄኔራል የ2ኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ)
2. 502ኛ ግብረ ኃይል በኮ/አሥራት ብሩ (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የሰሚን ምዕራብ ዕዝ ኣዛዥ)
3. 503ኛ-ሀ ግብረ ኃይል በኮ/ ካሣ ገብረማርያም [ሌ/ኮሎኔል ካሣ ገብረማርያም የእስፔሻል ፎርስ አዛዥ የእርስዎም ኣዛዥ መጨረሻው ምን ሆነ አልነገሩንም’ሳ! እርስዎ ተሽለኩልከው ከሞት ሲተርፉ አለቃዎ የነበረው ኮ/ካሣ ገብረማርያም ግን ቅልጥ ባለ ጦርነት መካከል በኤርትራዉያን የነፃነት ታጋዮች በተተኮሰ ጥይት ማለፋቸውን ኤርትራዉያን የነጻነት ታጋዮች ቁልጭ አድርገው ታሪኩን ጽፈውታል።]
4. 503ኛ-ለ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ታሪኩ ላይኔ (በኋላ ብ/ጄኔራልና የናደው ዕዝ አዛዥ)
5. 503ኛ-መ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ሠይፉ ወልዴ
6. 505ኛ ግብረ ኃይል በኮ/አበራ አበበ (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ሃላፊ)
7. 506ኛ-ሀ ግብረ ኃይል በኮ/ሁሴን አህመድ (በኋላ ሜ/ጄኔራል የ2ኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ)
8. 506ኛ-ለ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ተስፋዬ ሀ/ማርያም (በኋላ ብ/ጄኔራልና የአየር ወለድ ጦር አዛዥ)
የቀይ ኮከብ ዘመቻን በተመለከተም በገጽ 268 እንዲህ ይሉናል። የኤርትራ ታጋዮችን ቁጥር ግምት ውስጥ ስናስገባ፡ እኒህ 'ጀግና' ሊያፍሩበት የሚገባውን የኤርትራ ታጋይ ልጆች የትግል ስልትን ያወጉናል! ሻዕቢያ አስሬ ቢለጠጥ ታድያ የኢትዮጵያ ሠራዊት 1000 ግዜ መለጠጥ አይችልም ነበርን ብለን አንጠይቃቸውም? ምክንያቱም ጉዳዩ የብዛት ሳይሆን የጥራትና የዓላማ ጽናት ጉዳይ መሆኑን ጠንቅቀን ስለምናውቅ። እንዲህ ነው ያሉት የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል፦“ናቅፋን ተቆጣጥረን ጦርነቱ በአጭር ጊዜ ይጠናቀቃል ተብሎ ታቅዶ ነበር። ነገር ግን ከታቀደው በላይ ተራዘመ። የወገን ጦር ከማጥቃት ወደ መከላከል ተሸጋገረ። ሻዕቢያ በየጊዜው አዳዲስ ግንባሮች እየከፈተ የመከላከያ ወረዳችን ወደጎን እንዲለጠጥ አደረገ አዳዲስ ግንባሮችን ለመሸፈን በየጊዜው ተጨማሪ የሰውና የመሣሪያ ኃይል ሲላክ ኤርትራ ላይ ከፍተኛ የሰውና የመሣሪያ ክምችት ተፈጠረ። - - -ለአብነት ያህል በ1973ዓ.ም የነበረውን መመልከቱ ይጠቅማል።
የሰው ኃይል፦ መደበኛ ሠራዊት= 120,000፣ የኤርትራ ሕዝባዊ ሠራዊት = 21,000፣ ድምር=141,000
መሣሪያ
122ሚ.ሜ ኣና 130 ሚ.ሜ መድፍ = 621
ቢ.ኤም 21 = 37
82 ሚ.ሜ ሞርታር = 961
ልዩ ካሊበር ያላቸው መትረየሶች = 5,432
ኤ.ኪ.ኤም. 47 ጠብመንጃ = 90,000
ቲ.55 ታንክ = 159
ብረት ለበሶች = 153
ከባድና ቀላል ተሽካርካሪዎች = 3,000
የአንድ ዓመት የጥይት ፍጆታ
የ130 ሚ.ሜ መድፍ ጥይት = 12,089
የ122 ሚ.ሜ መድፍ ጥይት = 43,059
የቢ.ኤም. 21 ጥይት = 20,739
የኤ.ኬ.ኤም 47 ጠብመንጃ ጥይት = 5 መደባዊ ጭነት
አንድ መደባዊ ጭነት 120 ጥይት ቢሆን 120 በ 90,000 = 54,000, 000”
እንዲሁም የአልባሳቱንና የቀለቡንም እንዲ አርድገው ሰንደውታል፡ ቀጥለውምይሉናል። ድንቄም!“የቀይ ኮከብ ዘመቻ ተቀዳሚ ዓላማዎቹ ሁለት ነበሩ” ይሉንና የመጀመሪያውን በገጽ 270 እንዲህ ያስቀምጡታል “ ሀ) ጦርነቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማጠናቀቅ የኤርትራን ምድር ከሻቢያ ነፃ ማውጣት”![]()
በገጽ 272ም በወቅቱ ስለተፈጠሩት ወታደራዊ ዕዞችና ከኤርትራ የነጻነት ታጋዮች ቁጥር አንጻር ሲታዩ ስፍር ቁጥር ስላልነበራቸው ክፍለ ጦሮች ይህንን ገልጸውልናል“ናደው ዕዝ፡ በሥሩ 3ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 17ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 18ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 22ኛ ተራራ ክ/ጦርን በመያዝ በታንክና በመድፍ ተጠናክሮ ናቅፋ በር ላይ በመሰለፍ በብ/ጄኔራል ውበቱ ፀያዬ አመራር ሰጪነት ከፍታ ነጥብ 1702ን፣ የናቅፋ አልጌና መንገድ በመዝጋት ከናቅፋ የሻዕቢያ አጠናካሪ ኃይል ወደ አልጌና እንዳይሄድ ማገድ። የናቅፋ ከተማን ናቅፋ በር ላይ ከፍታ ነጥብ 1702 ግራና ቀኝ የሚገኙትን ገዦና ቁልፍ የሆኑ መሬቶችን አጥቅቶ በቁጥጥሩ ሥር እንዲያደርግ።
መብረቅ ዕዝ፡ 21ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 24ኛ እግረኛ ክ/ጦር እና 2ኛ እግረኛ ክ/ጦርን በሥሩ በመያዝ በታንክና በመድፍ ተጠናክሮ በብ/ጄኔራል ቁምላቸው ደጀኔ አመራር ሰጪነት አስማጥ - - ከርከበት
መክት ዕዝ፦ በሥሩ 14ኛ እግረኛ ክ/ጦር ኣና ልዩ ልዩ ብርጌዶችን በሥሩ በመያዝ በታንክና በመድፍ እየተጠናከረ የአሥመራ ዙሪያ ጥበቃ እንዲያደርግ
ውቃው ዕዝ፦ በሥሩ 15ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 19ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 23ኛ እግረኛ ክ/ጦር እና ልዩ ልዩ ብርጌዶችን በመያዝ በታንከኛና በመድፈኛ እየተጠናከረ በብ/ጄኔራል አበራ አዛዥነት በአልጌና ግንባር . . ።”
ይህንን እውነታ ተገንዘበን ሰውዬው “ ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል ” ማለታቸውን ስናጤን ፍርዱን ለአንባቢ ምናብ እየተውን ነው።![]()
ሓቂ ምስ ገለጽና ሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ!![]()
Dama wrote: ↑18 Nov 2025, 10:45
Meleket, the story here is not the juvenile debate of "We won; they lost". To be honest, it's none of Gurage's business. Gurage itself is facing bloody huge problems manufactured by Ethiopia. This brigadier is celebrated for his crafty solutions to save his life and soldiers in very difficult conditions of war which fell others . As simple as that.
Re: Brigadier General Tesfayae Habte mariam, Hero of Naqfa
አጭበርባሪ ዶማ፣
ጥይት ሲያልቅብህ በድንገት ጄኔራል ተስፋዬ ትከሻ ላይ ተንጠላጠልክ።
ሲጀመር የደርግ ጄኔራሎች የአረመኔው መንግስቱ ሃይለ ማርያም አሳፋሪ ምስለኔዎች ነበሩ። በቅድሚያ እሱን መዘርጠጥ ሲገባቸው፣ ወጣቱን በግዳጅ መልምለው አስጨረሱት። ሲቀጥል፣ ተሸንፈው ሃገር አስገንጥለዋል፣ ለትኋን ወያኔ አስረክበውናል። ስለዚህ እነሱም እንደ ኢህአፓ ጉጦች መደበቅ ወይንም መመንኮስ ነበር የሚገባቸው።
Donald Trump: "I Like People Who Weren't Captured"

Selam the dirty b*tch
That's why Tesfaye is a hero. Not that he was not captured only, none of his soldiers were captured.
I am not in loss of facts for the deconstruction of backward monarchist Ethiopia. Many, locals and expatriates documented that Ethiopia of the despots. Done. Burried under 6ft of dirt, gravels and boulders forever, for no chance to rise again. No immediate need to waste of time on this other than remind you racists and neanderthals that no matter how hard Fanos try for Solomonic monarchists will not, I repeat will repeat will not see the light of day again.
Capich?!!!

Last edited by Dama on 19 Nov 2025, 19:20, edited 1 time in total.
Re: Brigadier General Tesfayae Habte mariam, Hero of Naqfa
ዶማው ገገማው
ደርግ ድባቅ ተመትቶ፣ ተገርስሶ በቅጫማም ወያኔ ተተክቷል።
አሁን ታዲያ ቆማል ትህነግ ስለአሸነፈችህ ነው እንዴ እልልልልልል የምትለው? ቡቱቷም!
ደርግ ድባቅ ተመትቶ፣ ተገርስሶ በቅጫማም ወያኔ ተተክቷል።
አሁን ታዲያ ቆማል ትህነግ ስለአሸነፈችህ ነው እንዴ እልልልልልል የምትለው? ቡቱቷም!