Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የፋኖ ደርጋዊና ወያኔያዊ ወጣቱን አስገድዶ አፈሳና ባሪያ ፍንገላ የፋኖ ሽፍቶች ውድቀት መለኪያ ነው!

Post by Odie » 17 Nov 2025, 14:35

አንተ ውሻ disabled sodo!

ኦርቶዶክስ ነኝ ትል የለ?

ይሄ የናንተ ልማት ነው!‼️

ኦሮሞንሁሉ ቀስቅሳችሁ ለእልቂት የምታስለጥኑትስ⁉️⁉️

አገሪቱ ለባስ እልቂት አይደል እያዘጋጃችሁ ያለው?
Can you imagine how many rounds of soldiers the Oromuma fascists are training?

ኢትዮዽያ የማን ነች አሁን? አንተ አጋንንት የሚነዳህ ስንካላ🤥

Dama
Member+
Posts: 6210
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የፋኖ ደርጋዊና ወያኔያዊ ወጣቱን አስገድዶ አፈሳና ባሪያ ፍንገላ የፋኖ ሽፍቶች ውድቀት መለኪያ ነው!

Post by Dama » 17 Nov 2025, 14:53

Odie wrote:
17 Nov 2025, 14:35
አንተ ውሻ disabled sodo!

ኦርቶዶክስ ነኝ ትል የለ?

ይሄ የናንተ ልማት ነው!‼️

ኦሮሞንሁሉ ቀስቅሳችሁ ለእልቂት የምታስለጥኑትስ⁉️⁉️

አገሪቱ ለባስ እልቂት አይደል እያዘጋጃችሁ ያለው?
Can you imagine how many rounds of soldiers the Oromuma fascists are training?

ኢትዮዽያ የማን ነች አሁን? አንተ አጋንንት የሚነዳህ ስንካላ🤥

A sob. Horus ignored you.
What's next?

Abere
Senior Member
Posts: 14738
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የፋኖ ደርጋዊና ወያኔያዊ ወጣቱን አስገድዶ አፈሳና ባሪያ ፍንገላ የፋኖ ሽፍቶች ውድቀት መለኪያ ነው!

Post by Abere » 17 Nov 2025, 15:39

ሁሬሳ እኮ ፀረ-ኢትዮጵያ፤ ፀረ-ክርስትና፤ ፀረ-አማራ መሆኑን ካወቅን ሰንብተናል። ይህ አረማዊ ሃይማኖት ዐልባ የፓለቲካ እምነቱ ቆሪጥ የሚያከብረው እሬቻ ስለሆነ አሁን በፀረ-ኦርቶዶክስ ፕሮፓጋንዳ ስራ ቢጠመድ አይገርምም። ማንም ሁሬሳን በአፉ የጋሸበ የወረቀት ብር አስነክሶ ሊናገርበት የሚችል ቩቩዜላ/ጡሩምባ ነው። የደጋ መገራ ነው - ባዶ/ቀፎ እራስ ኦሮሙማ።

Post Reply