Ethiopia needs to act before it gets too late!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ይህ ሰላም አያመጣም፣ የጊዜ ጉዳይ ከልሆነ በስተቀር፡
የሩቅ ምስራቅ ሀገሮች መጥቶ የጦር ሰፈር ገንብቶዋል፣ የአዉሮፓ አገሮች መጥቶ የጦር ሰፈር ገንብቶበተል፣ የአሜሪካ ሀያል አገር መጥቶ የራሱን የጦር ሰፈር ገንብቶበተል፣ የመሀከለኛዉ ምስራቅ አገሮች እንደያአቅማቸዉ መጥቶ የየራሳቸዉን የጦር ሰፈር ግንብቶበተል፤ በቀላሉ ሁሉም በየአቅሙ የራሱን ቤዝ ገንብቶዋል ማለት ይቻለል። ይህም የቀይ ባሕር ይባላል፣ የመለዉ አለም ንግድ መተላለፊያ ና ከሁሉም የንግድ ስምርት ዉስጥ ቢያንስ 12 % የምሆነዉ በዚሁ ሰርጥ ይተላለፋል። ይህ ሁሉ ሳለ፣ ኢትዮጵያ ከበሕር ሰርጡ ከ60 ኪሜ በለይ ሰትርቅ አንቺ ግን ወደዚህ የአለም ንግድ የደም ስር አንዲት ኢንች ጠጋ ማለት አትችይም ተብላለች፣ ከ3 አስርተ አመታት በፊት በግፍ ና በሴራ ተገፍታ ከወጣች ቦኃላ። ይህ እግዚያብሔር ይቅር የማይል በደል ነዉ። ይህች አያል አገር ከ135 ሚሊዮን በላይ የሕዝብ ቁጥር ይዛ ከአለም ወሳኝ የደም ስር ና የወደፊቱ ደህንነት ወሳኝ የሆነዉን ሰርጥ ድርሽ አትይም ተብላለች፣ የቅርብ ሩቅ ሆነላች። ይህ የጊዜ ጉዳይ እንጂ፣ ወደድነዉም ጠላነዉም፣ ዘላቂ ሰላምን አያመጣም። የወደፊቱ የኢትዮጵያ ህልዉና አስጊ ሁኔታ ተከስቶበተል። ህልዉናዉ ያስፈረዉ አካል፣ የምችለዉን ሁል እርምጃ ከመዉሰድ ሌላ ምንም አማራጭ የለዉም። ኢትዮጵያ በተደቀነባት አስፈሪ ሁኔት እይታ፣ የኑይዉክሌር ሀይል በለቤትም መሆን ይሁን ከዚያ በላይ የሆነን በአለም ላይ የምቻለዉን ማንኛዉም እርምጃ ለመዉሰድ ተገዳለች። ሌሎች የዚህ አለም አገሮች የኒዉክሌር መሳሪያን የገነቡት ከዚህ ያነሰ ከልሆነ ከዚህ በላይ የሆነ የህልዉና አደጋ ተጋርጦባቸዉ አይመስለኝም። ይህ ጉዳይ ጊዜ የምሰጠዉ ጉዳይ አይደለም!
Ethiopia needs to act before it gets too late!
Ethiopia needs to act before it gets too late!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ይህ ሰላም አያመጣም፣ የጊዜ ጉዳይ ከልሆነ በስተቀር፡
If not today, then definitely tomorrow said the commentator in this clip. It is only shelved for today, it is said.
Re: ይህ ሰላም አያመጣም፣ የጊዜ ጉዳይ ከልሆነ በስተቀር፡
Don't worry, no need to cry. Soon Ethiopia will disintegrate into 10 different countries with, on average, 10 million people each.
Problem solved!
Problem solved!
DefendTheTruth wrote: ↑17 Nov 2025, 14:06የሩቅ ምስራቅ ሀገሮች መጥቶ የጦር ሰፈር ገንብቶዋል፣ የአዉሮፓ አገሮች መጥቶ የጦር ሰፈር ገንብቶበተል፣ የአሜሪካ ሀያል አገር መጥቶ የራሱን የጦር ሰፈር ገንብቶበተል፣ የመሀከለኛዉ ምስራቅ አገሮች እንደያአቅማቸዉ መጥቶ የየራሳቸዉን የጦር ሰፈር ግንብቶበተል፤ በቀላሉ ሁሉም በየአቅሙ የራሱን ቤዝ ገንብቶዋል ማለት ይቻለል። ይህም የቀይ ባሕር ይባላል፣ የመለዉ አለም ንግድ መተላለፊያ ና ከሁሉም የንግድ ስምርት ዉስጥ ቢያንስ 12 % የምሆነዉ በዚሁ ሰርጥ ይተላለፋል። ይህ ሁሉ ሳለ፣ ኢትዮጵያ ከበሕር ሰርጡ ከ60 ኪሜ በለይ ሰትርቅ አንቺ ግን ወደዚህ የአለም ንግድ የደም ስር አንዲት ኢንች ጠጋ ማለት አትችይም ተብላለች፣ ከ3 አስርተ አመታት በፊት በግፍ ና በሴራ ተገፍታ ከወጣች ቦኃላ። ይህ እግዚያብሔር ይቅር የማይል በደል ነዉ። ይህች አያል አገር ከ135 ሚሊዮን በላይ የሕዝብ ቁጥር ይዛ ከአለም ወሳኝ የደም ስር ና የወደፊቱ ደህንነት ወሳኝ የሆነዉን ሰርጥ ድርሽ አትይም ተብላለች፣ የቅርብ ሩቅ ሆነላች። ይህ የጊዜ ጉዳይ እንጂ፣ ወደድነዉም ጠላነዉም፣ ዘላቂ ሰላምን አያመጣም። የወደፊቱ የኢትዮጵያ ህልዉና አስጊ ሁኔታ ተከስቶበተል። ህልዉናዉ ያስፈረዉ አካል፣ የምችለዉን ሁል እርምጃ ከመዉሰድ ሌላ ምንም አማራጭ የለዉም። ኢትዮጵያ በተደቀነባት አስፈሪ ሁኔት እይታ፣ የኑይዉክሌር ሀይል በለቤትም መሆን ይሁን ከዚያ በላይ የሆነን በአለም ላይ የምቻለዉን ማንኛዉም እርምጃ ለመዉሰድ ተገዳለች። ሌሎች የዚህ አለም አገሮች የኒዉክሌር መሳሪያን የገነቡት ከዚህ ያነሰ ከልሆነ ከዚህ በላይ የሆነ የህልዉና አደጋ ተጋርጦባቸዉ አይመስለኝም። ይህ ጉዳይ ጊዜ የምሰጠዉ ጉዳይ አይደለም!
Ethiopia needs to act before it gets too late!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ይህ ሰላም አያመጣም፣ የጊዜ ጉዳይ ከልሆነ በስተቀር፡
The time when you can meddle in the internal affairs of Ethiopia and gets with it untouched is over, try to meddle like you used to so far and expect Ethiopia will disintegrate, while you are in fact digging your own grave deeper and deeper with each step you take in this regard!
Zmeselo wrote: ↑18 Nov 2025, 16:44Don't worry, no need to cry. Soon Ethiopia will disintegrate into 10 different countries with, on average, 10 million people each.
Problem solved!![]()
DefendTheTruth wrote: ↑17 Nov 2025, 14:06የሩቅ ምስራቅ ሀገሮች መጥቶ የጦር ሰፈር ገንብቶዋል፣ የአዉሮፓ አገሮች መጥቶ የጦር ሰፈር ገንብቶበተል፣ የአሜሪካ ሀያል አገር መጥቶ የራሱን የጦር ሰፈር ገንብቶበተል፣ የመሀከለኛዉ ምስራቅ አገሮች እንደያአቅማቸዉ መጥቶ የየራሳቸዉን የጦር ሰፈር ግንብቶበተል፤ በቀላሉ ሁሉም በየአቅሙ የራሱን ቤዝ ገንብቶዋል ማለት ይቻለል። ይህም የቀይ ባሕር ይባላል፣ የመለዉ አለም ንግድ መተላለፊያ ና ከሁሉም የንግድ ስምርት ዉስጥ ቢያንስ 12 % የምሆነዉ በዚሁ ሰርጥ ይተላለፋል። ይህ ሁሉ ሳለ፣ ኢትዮጵያ ከበሕር ሰርጡ ከ60 ኪሜ በለይ ሰትርቅ አንቺ ግን ወደዚህ የአለም ንግድ የደም ስር አንዲት ኢንች ጠጋ ማለት አትችይም ተብላለች፣ ከ3 አስርተ አመታት በፊት በግፍ ና በሴራ ተገፍታ ከወጣች ቦኃላ። ይህ እግዚያብሔር ይቅር የማይል በደል ነዉ። ይህች አያል አገር ከ135 ሚሊዮን በላይ የሕዝብ ቁጥር ይዛ ከአለም ወሳኝ የደም ስር ና የወደፊቱ ደህንነት ወሳኝ የሆነዉን ሰርጥ ድርሽ አትይም ተብላለች፣ የቅርብ ሩቅ ሆነላች። ይህ የጊዜ ጉዳይ እንጂ፣ ወደድነዉም ጠላነዉም፣ ዘላቂ ሰላምን አያመጣም። የወደፊቱ የኢትዮጵያ ህልዉና አስጊ ሁኔታ ተከስቶበተል። ህልዉናዉ ያስፈረዉ አካል፣ የምችለዉን ሁል እርምጃ ከመዉሰድ ሌላ ምንም አማራጭ የለዉም። ኢትዮጵያ በተደቀነባት አስፈሪ ሁኔት እይታ፣ የኑይዉክሌር ሀይል በለቤትም መሆን ይሁን ከዚያ በላይ የሆነን በአለም ላይ የምቻለዉን ማንኛዉም እርምጃ ለመዉሰድ ተገዳለች። ሌሎች የዚህ አለም አገሮች የኒዉክሌር መሳሪያን የገነቡት ከዚህ ያነሰ ከልሆነ ከዚህ በላይ የሆነ የህልዉና አደጋ ተጋርጦባቸዉ አይመስለኝም። ይህ ጉዳይ ጊዜ የምሰጠዉ ጉዳይ አይደለም!
Ethiopia needs to act before it gets too late!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ይህ ሰላም አያመጣም፣ የጊዜ ጉዳይ ከልሆነ በስተቀር፡
ይህን ዘገባ ስሙት ብቻ! እግዚያብሔር ይቅር የማይለዉ በደል ኢትዮጵያ ላይ ተፈፅሞዋል፣ የሻቢያ ቁንጮ ይህን በደል ጠንቅቆ ስለምያዉቅ ነዉ የለእንቅልፍ የምያድረዉ። ይቆይ ይሆናል እንጂ ይህ በደል ዋጋዉን ያገኛል!
እየተመዘበርን፣ ሉዓላዊነታችን ተገፎ ፣ በዉርደት አንኖርም! ኢትዮጵያ ተነስ!
እየተመዘበርን፣ ሉዓላዊነታችን ተገፎ ፣ በዉርደት አንኖርም! ኢትዮጵያ ተነስ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32