Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የንቁላል ቀቃይ ባንዳ ልጅ ሁላ! ኢትዮጵያ ይህን ነው የምትመስለው!

Post by Horus » 13 Nov 2025, 15:49

:idea: :idea: :idea: :idea: :idea: :idea:

ኢትዮጵያን በዚህ ልክ በአለም ላይ ከፍ ያገረጓት አምዬ ምኒልክና ኃይለ ስላሴ ብቻ ናቸው! አቢይ አህመድ አሊን ያሻህን ስም ስጠው፡ ከማል አታቱርክ፣ ፈርኦን አከናተን ፣ ወይም ምኒልክ ሳልሳዊ! ወደድክም ጠላህም ኢትዮጵያ ወደ ከፍታዋ በርግጥ እየተመለሰች ነው !!!!


Axumezana
Senior Member
Posts: 18351
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የንቁላል ቀቃይ ባንዳ ልጅ ሁላ! ኢትዮጵያ ይህን ነው የምትመስለው!

Post by Axumezana » 13 Nov 2025, 21:59

Horus ዘረኝነትና ተረኝነት ወይም ጥቅም ይሆን እንደዚህ ግራ ያጋባህ! የበሽታህን ምንጭ ብትናዘዝ ይጠቅመሃል!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23313
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የንቁላል ቀቃይ ባንዳ ልጅ ሁላ! ኢትዮጵያ ይህን ነው የምትመስለው!

Post by Fed_Up » 13 Nov 2025, 22:16

Axumezana wrote:
13 Nov 2025, 21:59
Horus ዘረኝነትና ተረኝነት ወይም ጥቅም ይሆን እንደዚህ ግራ ያጋባህ! የበሽታህን ምንጭ ብትናዘዝ ይጠቅመሃል!
ካንተ የባሰ ግራ የገባው የአእምሮ በሽተኛ አለ? ሰው አላውቅልህ ያለህ ዘገምተኛ ነህ:: አንተ አግብተህ ልጆች የወለድክ ሰውዬ ከሆንክ ....ለቤተሰቦችህ አዘንኩላቸው ለሚስትህ አለቀስኩላት::
ሳስብህ የሆንክ ሴታሴት ነገር ነህ::

Post Reply