-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ
አርበኝነት በጀግኖች መስዕዋትነት የደም ቀለም የሚከተብ ህያው የኪዳን ብራና ነው
ከአፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ የተላለፈ የሀዘን መግለጫ
ከጥንት ታሪካችን ከዛሬ ተግባራችን ከራስ በላይ ለሀገር ከራስ በላይ ለህዝብ በማስቀደም በላብ ተጠምቀን ደማችን አፍሰን አጥንታችን ከስክሰን አንጡራ ንብረት አባክነን በድልና በክብር ሀገር ፀንቶ እንደቆየና ዛሬም የህዝባችን ማንነታዊ ህልው ዕጣ አስቀጣይነት አርበኝነታችን መሆኑን እንገነዘባለን።
ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ አጅሬ የተሰኘች አነስተኛ ከተማ የጠላትን የእጅ አዙር ተልዕኮ ሳያነግቡ እንዳልቀረ በተጠረጠሩ ግለሰቦች በተተኮሰ ጥይት የሰሜን አምባራስ ክ/ጦር አዛዥና የራስ አሞራው 3ኛ ኮር አስተዳደር ኃላፊ የሆነው ጀግናው አርበኛ ጌትነት መሳፍንት መስዕዋትነት ከፍሏል።
ከአስር ዓመት በላይ ከወላጅ አባቱ ከአይበገሬው አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ጋር በመሰለፍ የለጋነት ዕድሜውን ሁሉ በአርበኝነት በላቀ ወታደራዊ ብቃት በተሻለ ፖለቲካዊ ንቃት ፍዳ የገጠመውን የአማራ ህዝብ ለመታደግ አያሌ የጦር ግንባሮችን በድል የቋጨው ጌትነት መሳፍንት በተለያዩ ግንባር ተጋድሎዎች አምስት ጊዜ ቆስሎ የነበረ ቢሆንም ከቁስሉ ሳያገግም ፍልሚያ ተመልሶ እየተሰለፈ ሲሻው በክላሽ ሲሻው በብሬን ጠላትን እየገረፈ ድል ሲነሳ ኑሯል።
ወላጅ አባቱ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ፣አጎቱ መከተ ተስፉን፣ወንድሞቹ ሻምበል መሳፍንት፣ገብሬ መሳፍንትን ጨምሮ ከ30 በላይ ቤተሰቦቹ በነቂስ በተሰለፉበት የአስርት ዓመታት የአማራ ትግል የጨለማው ዘመን ፅልመት አለንልህ አማራ ብለው የተስፋ ጮራ ከፈነጠቁት ጀግና አርበኞች መካከል በለጋ ዕድሜያቸው የተሰለፉት ብላቴናዎች ጌትነት መሳፍንትና ሻምበል መሳፍንት እንደነበሩ ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ነው።
አርበኛ ጌትነት መሳፍንት ተስፉ በድንገተኛ አጋጣሚ የህይወት መስዕዋትነት እስከከፈለበት ዕለት ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል በቀናነትና በጀግንነት የተሰጠውን ህዝባዊ ተልዕኮ ሁሉ ሲፈፅም ቆይቷል።
ከዚህ ቀደም በርካታ ቤተዘመድ በትግል መስዕዋትነት ያጣው የምንጊዜም ወደር የለሽ ጀግና አርበኛ መሳፍንት ተስፉ የአብራኩ ክፋይ የሆኑትን ልጆቹን አርበኛ ገብሬ መሳፍንትና አርበኛ ጌትነት መሳፍንት በማጣቱ እንዲሁም የዕዛችን ጠንካራ አርበኛ ጌትነት መሳፍንት መስዕዋትነት የተሰማንን ልባዊ ሀዘን እየገለፅን
አርበኝነት በጀግኖች መስዕዋትነት የደም ቀለም የሚከተብ ህያው የኪዳን ብራና ነውና አርበኛ ጌትነት መሳፍንት ተስፉ እና ሌሎች እልፍ ጀግና አርበኞቻችን ዓላማ ግብ ለማድረስ ከመቸውም ጊዜ በላይ በብስለትና በቁርጠኝነት እንተጋለን።
ለወዳጅ ቤተ ዘመድ መፅናናቱን እንመኛለን!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ
ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ

ታሪክ እራሱን ደግሟል!
በ1990ዎቹ አጋማሽ አከባቢ ላይ በጅማ ተፈፅሞ የነበረውን የክርስቲያኖች ጭፍጨፋን "ሃይማኖት ተኮር ጥቃት አይደለም" በሚል ያስተባበሉት የዛኔው ዲያቆን የአሁኑ ቀሲስ ታጋይ ታደለ፡ አሁንም የአርሲውን ሐይማኖት ተኮር ጭፍጨፋን በማድበስበስና ለብልፅግናው ቡድን በሚመች መልኩ መግለጫ በመስጠት በክርስቲያኖች እልቂት ላይ ዳግም ተሳልቀዋል።
በ1990ዎቹ አጋማሽ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ ተፈፅሞ የነበረውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ በወቅቱ አጣርቶ ለሕዝብ ይፋ እንዲያደርግ ተቋቁሞ ከነበረው ኮሚቴ መካከል የዛኔው ዲያቆን የአሁኑ ቀሲስ ታጋይ ታደለ አንዱ አባል ነበሩ። በወቅቱ ኮሚቴው አጣራሁት በሚል ባወጣው መግለጫ "ግጭቱ ሃይማኖትን መሠረት ያደረገ አይደለም" በሚል እውነታውን ሽምጥጥ አድርጎ ክዶ ነበር።
ታሪክ እራሱን ደግሞ...በተመሣሣይ ሰሞኑን በአርሲ ዞን በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ የተፈፀመውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ፡ "ጥቃቱ ሐይማኖትን መሠረት ያደረገ አይደለም በሚል የዋሹ ሲሆን፡ በተጨማሪም ከድርጊቱ ፈፃሚዎች መካከል ፋኖ አንዱ ነው በሚል ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨታቸውን ተመልክቷል።

የአብይ አሕመድ ድሮን ተመትቶ ወደቀ!
በትላንትናው ዕለት ማለትም ሕዳር 1 ቀን 2018 ዓ.ም በአፋር በረሀሌ ላይ ጥቃት ለመፈፀም እንደሔደ በተፈፀመበት ጥቃት ተመትቶ እንደወደቀ የኢትዮ 251 ሚዲያ ምንጮች ከአፋር ገልፀዋል።
ምንጮች አክለውም ባለፉት ቀናት አካባቢው ላይ ከፍተኛ የድሮን አሰሳና ጥቃት ጭምር እንደነበር የገለፁ ሲሆን በትላንትናው ዕለት ግን ድሮኑ ተመትቶ እንደወደቀ ገልፀዋል።
"ድሮኑ ተመትቶ ከወደቀ በኋላ ለአሰሳም ይሁን ለጥቃት ተጨማሪ ድሮን በሰማይ ላይ አላየንም።" ሲሉ የአካባቢው ምንጮች ለ251 ሚዲያ ገልፀዋል።
አብይ አሕመድ 11 ድሮኖችን እንደታጠቀና ከትላንቱ ጥቃት በኋላ 10 እንደቀሩት የታወቀ ሲሆን፤ ባለፉት ወራት ብቻ ከ60 እስከ 70 የሚደርሱ የድሮን ጥቃቶችን እንዳደረገ የታወቀ ሲሆን የራሱን ዜጎች ለማጥቃት ከፍተኛ የሀገሪቱን ሀብት እያባከነ እንደሆነ ተገልጿል።
በአየር ኃይልና በቤተመንግስት ከፍተኛ ትርምስ እንደተፈጠረ ለማወቅ ችለናል።
ኢትዮ 251 ሚዲያ

በኢትዮጵያ የወንጀል መርማሪ እና ሪፖርት አቅራቢነት ኃላፊነት የማን ነው??

=======
(ይርጋለም ብርሃኑ Yirgalem Birhanu እንደጻፈው)
በኢትዮጵያ የወንጀል መርማሪ እና ሪፖርት አቅራቢነት ኃላፊነት የማን ነው? የሃይማኖት ተቋማት እንዴት የከባድ ወንጀል አጣሪ እና ሪፖርት አቅራቢ ይሆናሉ? የሀገሪቱ ሕግ በዚህ ጉዳይ ምን ይል ይሆን? ቀሳውስት፣ ሼክ እና ፓስተር እንዴት ሆኖ የወንጀል ሪፖርት ያቀርባሉ? በምን ሙያቸው?
እኔ በምኖርበት ሀገር የሰዎች ግድያ ሲፈፀም በመጀመሪያ ደረጃ የአካባቢው ፖሊስ፣ የሀገር ግዛቱ ፖሊስ እና የፌደራል ፖሊስ አንድ ላይ ወንጀል የተፈፀመበት ቦታ ላይ ሆነው መግላጫ ይሰጣሉ። በፌደራል FBI (Federal Bureau of Investigation) መሪነት የወንጀል መርማሪ ቡድን እንደሚቋቋም ለሕዝቡ ይገለፃል። በሒደት የደረሱበትን የምርመራ ደረጃ ውጤት በየጊዜው እየወጡ መግለጫ ይሰጣሉ። በመጨረሻ ወንጀል ፈጻሚ አካል በሕግ ቁጥጥር ሥር ከዋለ ወደ ፍርድ ቤት ይቀርባል።
በአርሲ እየተካሄደ ያለው ፍጅት እንዴት የኢትዮጵያ ሃይማኖቶች ድርጅት የወንጀል ሪፖርት ያቀርባል? ይህንን ለማድረግ የሀገሪቱ ሕግ ይፈቀድለት ይሆን? ተቋሙ የወንጀል ምርመራ ሪፖርት ለማቅረብስ ሙያዊ ብቃት አለው?