Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8598
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 12 Nov 2025, 16:45
አብይ ለUN ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተየሬዝ ከኤርትራ ጋር አሰታርቀኝ ባለው መሰረት ከUN የተላኩ ልኡካን አመሻሹን አስመራ ገብተዋል
... በአፈ ቀላጤው ጌታቸው ረዳ በዛሬው እለት አልጀዚራ ጋር ባደረገው ቃለመጠይቅ ከኤርትራ ጋር ውጊያ እንደማይኖር አረጋግጧል።
#አብይ ከዚህ ቀደም ወደብ ከሶማሌላንድ ጋር ተፈራርሜ አግኝቻለው .."ፈጣሪ ይመስገን" .. ካለ በኃላ ሶማሊያ ጫና ስታደርግበት በኤርዶጋን በኩል ከሶማሊያ ጋር አስታርቁኝ ማለቱ ይታወቃል።
የላጥ ላጥ ዲፕሎማሲ የሚጫወተው #አብይ አሁን ደግሞ ለአዛውንቱ ኢሳያስ ሽምግልና ልኮ እየተቁነጠነጠ ውጤቱን እየጠበቀ ነው። #ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲያዊ አውድ በአብይ ልክ ያዋረደ መሪ ፈፅሞ የለም !!
Please wait, video is loading...
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14740
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8598
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 12 Nov 2025, 17:00
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16521
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 12 Nov 2025, 19:09
ሁሬሳ እንደምን ከርመሃል። አቶ ጨቅላው አብይ አሁን ጨዋታው ወደ ሞምባሳ ኬንያ ወደብ ይልና ያስጨፍርሃል። ወዬ