Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የዐብይ አህመድ መንግሥት የወደቀው ክህዴት ፈጽሞ ፕሪቶሪያ ሲሄድ ነው።ከሀዲ ሰው እንደ ማለዳ ጤዛ የሚረግፍ ነው። ያለ ጥርጥር የአብይ ኦሮሙማ መንግስት ተደምሳሽ ነው - ለማዬት ያብቃችሁ።

Post by Abere » 12 Nov 2025, 16:21

የዐብይ አህመድ መንግሥት የወደቀው ክህዴት ፈጽሞ ፕሪቶሪያ ሲሄድ ነው። ከሀዲ ሰው እንደ ማለዳ ጤዛ የሚረግፍ ነው። ያለምንም ጥርጥር የአብይ ኦሮሙማ መንግስት ተደምሳሽ ነው - ለማዬት ያብቃችሁ። አሁ ጠብሲል ሲደፍን ጣጣ ላይ ሳይሆን ጎርፍ እያነዳው ነው።

በመጀመሪያ አብይ አህመድ እውነት ያልያዘ በውሸት እና በጥላቻ ላይ፤ ከዚያም በላይ በስልጣን ሱስ የናወዘ ስለሆነ ይኸው ላለፉት 7 አመታት እንደታየው ሁሉ ነገሩ የእንቧይ ካብ እየሆነ ይደረማመስበታል። ውሸታም ሰው ተሸናፊ ነው።

በመቀጠል አብይ አህመድ የወደቀው የአማራን ህዝብ የከዳ ዕለት ነበር። እንደ እርሱ አማራን በደንደሱ ለማረድ ከወያኔ ጋር ቢላዎ እየሳለ ነበር። እግዚር ግን የክፉዎችን ሴራ ቀድሞ የሚያከሽፍ ስለሆነ አብይ አህመድ እና ከሃዲ ሰራዊቱ መሬት ተደፋችባቸው - የአማራ ህዝብ ጠላቸው - ደመሰሳቸውም።
አሁን ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የወደቀው አብይ እባብ እንደ ነከሰው ይህ ሊወረኝ ነው፤ ያሊወረኝ ነው እያለ ይቀባዠራል። ኢትዮጵያዊ ለመምሰልም ይቃጣዋል። አዲስ አበባ እኮ የኦሮሞ ብቻ ናት እያለ - ኦሮሞ ያልሆኑትን ዘንቢል እና ፍራሽ አሸክሞ እያባረረ ያለ ጉድ። ታዲያ ይህ ዋጋ ያስከፍላል። ማንም የአማራ ህዝብ ሳይዘመት ድል ያደረገ የለም - በፍጹም አይችልም። አማራ ደግሞ ለኢትዮጵያ እንጅ ለኦሮሙማ ወይም ሀገረ ኦሮምያ ደም አያፈስም።

However, disgusting paid trolls like Sodo-Gordena Huresa spreading lies as if they can extend Abiy Ahmed's time. :mrgreen:


Axumezana
Senior Member
Posts: 18356
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዐብይ አህመድ መንግሥት የወደቀው ክህዴት ፈጽሞ ፕሪቶሪያ ሲሄድ ነው።ከሀዲ ሰው እንደ ማለዳ ጤዛ የሚረግፍ ነው። ያለ ጥርጥር የአብይ ኦሮሙማ መንግስት ተደምሳሽ ነው - ለማዬት ያብቃች

Post by Axumezana » 12 Nov 2025, 17:55

Abere you blame Abiy thinking that why he did not finish TPLF I
! He tried his best but he could not and the only option he had was to try a convoluted peace which has backfired on him & now he has to face allied forces alone. Time has come for the three core of the Axumites working together to finish their enemies and shape the future of the Horn ! You better climb to this train of the winning instead of vomiting hatred on TPLF.

Post Reply