Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 39783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የግብጽና ሻቢያ ገረድ ሆይ ችግርህ ኢትዮጵያዊነትህ ሲሆን ፖለቲካህ ይህን ይሆናል! እሻሮ እንኩሮ ሁላ!

Post by Horus » 08 Nov 2025, 19:22

ደመቀ ዘውዱ ምን አለ?
ፋኖ ከፈለገ የሻቢያና ወያኔ ሊሆን ገረድ ይችላል! ለወልቃይት ጉዳይ አንፈልገውም ብሎ ቁጭ!

እናሳ አሁን ፋኖ ምን የሚሞትለት አላማ አለው? ናዳ

ገንዘብ ተከፍሎት እዚም እዛም ብረት የሚቶክስ አሸባሪ ማለት ነው!


Fiyameta
Senior Member
Posts: 19737
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የግብጽና ሻቢያ ገረድ ሆይ ችግርህ ኢትዮጵያዊነትህ ሲሆን ፖለቲካህ ይህን ይሆናል! እሻሮ እንኩሮ ሁላ!

Post by Fiyameta » 08 Nov 2025, 19:37

:P :P :P :P :P



https://www.youtube.com/shorts/LDIXyxpl ... ture=share
Please wait, video is loading...

Post Reply