Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ✝️ ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፣ ወዮልሽ! ✝️

Post by Naga Tuma » 05 Nov 2025, 05:48

Fiyameta wrote:
04 Nov 2025, 21:21
ደምቢ ዶሎን ከእስራኤል በላይ እየሱስ፣ ዮሓንስ ለታን ከኣይሁዶች በላይ እየሱስ የምያስብል እንዴት ዐይነት ልክፍት ነዉ?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23313
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ✝️ ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፣ ወዮልሽ! ✝️

Post by Fed_Up » 05 Nov 2025, 14:45

የኤሜሬትስ አሽከሮች ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ መማማላቸው ተደርሶበታል:: ኢትዮጵያውያን ንቁ አገራችሁ ተቸብችባለች::

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ✝️ ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፣ ወዮልሽ! ✝️

Post by Naga Tuma » 05 Nov 2025, 15:36

Fed_Up wrote:
05 Nov 2025, 14:45
የኤሜሬትስ አሽከሮች ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ መማማላቸው ተደርሶበታል:: ኢትዮጵያውያን ንቁ አገራችሁ ተቸብችባለች::
እዚህ ተስሎ ኣህያጵይቱ የሚለዉ የኤምሬትስ አሽከር ሆኖ የማለ ነዉ ማለት ነዉ?

Source: The Donkey & the Lion!!!!!

ኢትዮጵያን ለማፍረስ ዬት ነዉ የማለዉ? ከማን ጋር ነዉ የተማማለዉ?
Last edited by Naga Tuma on 05 Nov 2025, 16:08, edited 1 time in total.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ✝️ ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፣ ወዮልሽ! ✝️

Post by Naga Tuma » 05 Nov 2025, 15:51

Fiyameta wrote:
05 Nov 2025, 14:56
እነዚህ የአፋር ወታደሮች ናቸዉ ወይስ የሀማሴን ወታደሮች ናቸዉ?

ሀማሴን ከጎንደር ጋር እንጂ ከቀይ ባህር ጋር ይዋሰናል?

ዮሓንስ ለታን ከእስራኤል ጋር፣ ከሀማሴን ጋር፣ ከአፋር ጋር ምን ያገናኘዋል?

ወይስ የጠቆረዉ ሁሉ ገርጋራ መሆን ኣለበት ነዉ የሚለዉ?

Post Reply