Re: የዲማርኬሽን ዘፈን እየዘፈነ ስለጋራ ፈርጦች ሲያወራ የነበረው መለከት የኤርትራ ነፃነት በአብይ" Null & Void " ሲደረግ ውሃ ውስጥ እንደ ገባች አይጥ ሆነ!
ኣዅሱመጫላ ናፊቕካና ኢኻ ግዲ!Meleket wrote: ↑09 Nov 2022, 10:35የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች! - የ146ቱ ካምፖች ወግ!
ጐበዝ እነዚህ 146 የጋራ ፈርጦቻችን ከነ 'ኮኦርዲኔታቸው' በማያሻማ መልኩ “ይግባኝ በማይባልበት” ፍርድ ተወስነው፡ ቁልጭ ብለው ትግባሬን እየጠበቁ የተቀመጡ ናቸው።
https://legal.un.org/riaa/cases/vol_XXVI/771-799.pdf
ታድያ ሃገራችን ኤርትራና ጐረቤቷ ኢትዮጵያ በሰላም ይኖሩ ዘንድ፡ እንዲህ ቢደረግ ምን ይመስላችኋል?
1.) በ146ቱ ነጥቦች፡ በያንዳንዷ ስፍራ የጋራ ወታደራዊ ካምፕ በመገንባት የደንበር ጸጥታ አስከባሪ ሃይል ማስፈር።
2.) በ146ቱ ካምፖች የሚኖሩት የሁለቱ ሃገራት የሰራዊት ብዛት 80 ከኢትዮጵያ (ሁሉን ኢትዮጵያዊ ብሄር ብሄረሰቦች የወከለ እንዲሆን ማለትም ኣልተወከልኩም የሚል ኢትዮጵያዊ ብሄር እንዳይኖር ማለት ነው።) ኤርትራም በበኩሏ ከ80 ያልበለጡ የሰራዊቷ ኣባሎችን በነፍስወከፍ 146ቱ ካምፖች ውስጥ እንድታስቀምጥ ማድረግ።
3.) ይህም ማለት 146*80 = እያንዳንዷ ሃገር ቢያንስ ቢያንስ 11,680 በወታደራዊ ዲሲፕሊን የተመሰከረላቸውን የሰራዊት አባሎቿን ለድንበር ጥበቃ እንድታሰማራ ማድረግ። ይህ የሁለቱ ሃገራት መንግስታት የሰራዊት ክፍል፡ ፈጣን በሆነ ዘመናዊ የመገናኛ መሳርያዎች የታጠቀ ማድረግ። [ስለ ወጪው አትጨነቁ፡ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ ሊሸፍነው ይችላል፤ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ በረባ ባልረባው ከመናቆር፡ ገንዘብ አዋጥቶ ሰላሙን ማስጠበቅ ይቀለዋል!]
4.) የሁለቱም ሃገሮች የአየር ሃይል፡ ሃገሮቹ ዬተስማሙባቸውን ያህል የአሰሳና ዳሰሳ ሂሊኮፕተሮችና ድሮኖች ለዚሁ ድንበር ጸጥታ መመደብ። [በሂሊኮፕተርና በድሮን ከመጨፋጨፍ ይሄ ሳይሻል ኣይቀርም ትላላችሁን?]
5.) በዚህ መሰረት፡ በድንበር አካባቢ ምናልባት ሊፈጥር የሚችልን ግጭት በግዜ ማጤንና ፈጣን ፈውስ በመሻት እልባት ላይ ማድረስ።
በዚህ መልኩ “ፊዚካል ዲማርኬሽኑን” ብንጀምረው የሁለቱ አጎራባች ሃገሮች ህዝቦች ዘለቄታዊ ሰላምና እፎይታን ለማግኘትና ለማጣጣም አይችሉም ትላላችሁን? እስከ መቼ ድረስ እርስ በእርስ ማናቆር ጐበዝ!
ለዛሬ 146 የጋራ ፈርጦቻችንን እዚህ ተመልከቷቸው!ከገጽ 786-794 ወይም ከ ገጽ 17-25 ቁልጭ ብለው አሉላችሁ።
ጐበዝ "ፊዚካል ዲማርኼሽኑ" በዚህ ሃሳብ አኳያ ቢተገበር ምን ይመስላችኋል? እስቲ የሚጐድለውን አጉድላችሁ፡ የሚጨመረውን ጨምራችሁ ሃሳባችሁን አክሉበትና ወደ ትግባሬ እናምራ። የየሃገሮቻችን ቦተሊከኞቻችንን እንዲህ አድርገን 'ጭራውን መያዝ' የፈሩትን ነገር በማደፋፈር እናግዛቸው እንጂ ጐበዝ! አይመስላችሁም። "ፊዚካል ዲማርኼሽን ይቻላል!"
ተጻፈ፡ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።![]()
ብፍላይ ኤርትራዉያን ስዉኣት፡ ብሓፈሻ ድማ ተጋደልትን ህዝቢ ኤርትራን፡ ንናጽነትን ልዑላውነትን ኤርትራ፡ ኢትዮጵያዉያን ኣብ ዘይተርክብዎ ስፍራ ሰቒልናያ ኣሎና። ክንዲዝዀነ ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን በቲ ልሙድ ኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን “ዓዲ ወዓሉ ወዓዲ ወዓል” እናበልና ቦተሊካዊ ሕጽቦ ንገብረልኩምን ንገብረልካን!
Re: የዲማርኬሽን ዘፈን እየዘፈነ ስለጋራ ፈርጦች ሲያወራ የነበረው መለከት የኤርትራ ነፃነት በአብይ" Null & Void " ሲደረግ ውሃ ውስጥ እንደ ገባች አይጥ ሆነ!
ስትጠፋ በድንጋጤ ራስህን የሳትክ መስሎን ነበር! ፊዚካል ዲማርኼሽን ትተህ አገርህን የማዳን ዘፈን ብታንጎራጉር ይሻላሃል።
አሳ ሲጎሮጉር ዞንዶውን አወጣ
የኤርትራ ነገር አሁንስ ቅጥ አጣ
ኢሱ ብሎ ዘፍኖ የበሻሻ ጋሬጣ
አይኑን ጦኖቀለው ኢሱዬ/መለከት ተቀጣ
አሳ ሲጎሮጉር ዞንዶውን አወጣ
የኤርትራ ነገር አሁንስ ቅጥ አጣ
ኢሱ ብሎ ዘፍኖ የበሻሻ ጋሬጣ
አይኑን ጦኖቀለው ኢሱዬ/መለከት ተቀጣ