Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Horus » 28 Oct 2025, 18:05

ኤሬው ጂልና ወረቀት የያዘን አይለቅም
ሺ ግዜ ለጥፈው!
የዛሬ 3 አመት አቢይ ደካማ ነበር!

አቢይ ዛሬ ድሮን ያመርታል

ሱ 35 ታጥቆ ሱ 57 እየገዛ ነው

እጅግ ዘመናዊ ድሮን ያዞ

እጅግ ዘመናዊ ጸረ ድሮን ታጥቋል

2022 እና ዛሬ አቢይ ሰማይና ምድር ነው!



Post Reply