
°⋆.ೃ࿔*:・ CONGRATULATIONS! ꧁ አንድ ዶላር 1️⃣5️⃣2️⃣ ብር ገባ ꧂ °⋆.ೃ࿔*:・
5 years ago, in 2020, $1 USD = 34 Birr. Why did the Birr lose 600% of its value since then?


Last edited by Fiyameta on 24 Oct 2025, 20:32, edited 3 times in total.
Re: °⋆.ೃ࿔*:・ CONGRATULATIONS! ꧁ አንድ ዶላር 1️⃣5️⃣0️⃣ ብር ገባ ꧂ °⋆.ೃ࿔*:・

'አንበሳ መሆንን ያለመች አህያ'
አንዲት አህያ አንድ መድረክ ላይ ቆማ
አፏን ከፈታ በሙሉ ኃይሏ ጮኸች። “ሂኢ-ሃው! ሂ-ሃው! ”
የተሰበሰበው ህዝብ ጭብጨባና ሳቅ በሳቅ ሆነ።
አንዳንዶች ድምፁን አሞገሱ ሌሎች ደግሞ ድምፁን አሾፉበት።
ለአህያዋ ግን የሚሰማት የጭብጨባው ድምፅ ብቻ ነው።
ለእሷም ጭብጨባው ሁሉ ዘውድ ሆነላት ሙገሳው ደግሞ ዙፋን።
በልቧ ሹክሹክታ እንዲህ አለች በመጨረሻም እኔ አንበሳ ነኝ!
ነገር ግን ከጀርባ ሁለት አንበሶች ዝም ብለው ይመለከቱ ነበር።
አንዱ አንበሳ ለሌላኛው እንዲህ አለው፡
“ዓለም እንዴት እንደምታታልል እይ።
ከመጠን በላይ ትኩረት አንድን ነገር ወደ ጩኸት ይቀይረዋል
እና ሞኝ ለስልጣን ሲል ይጮሃል ”
ሌላኛው አንበሳ እንዲህ ሲል መለሰ:
“እውነተኛ ንጉስ ለመታየት አይለምንም፡፡
ፀሐይ መውጣቷን ለዓለም አታሳውቅም ግን አለም ያውቃል
ውቅያኖስም አይጮህም ጥልቀቱ ግን ነፍስን ሁሉ ዝቅ ያደርጋል።
አንበሳው ንጉስ መሆኑን ማረጋገጥ አያስፈልገውም ዝምታው ዘውድ ነው።


Re: °⋆.ೃ࿔*:・ CONGRATULATIONS! ꧁ አንድ ዶላር 1️⃣5️⃣0️⃣ ብር ገባ ꧂ °⋆.ೃ࿔*:・
Congratulations Poverty Party clowns!! 
Re: °⋆.ೃ࿔*:・ CONGRATULATIONS! ꧁ አንድ ዶላር 1️⃣5️⃣0️⃣ ብር ገባ ꧂ °⋆.ೃ࿔*:・
This is the reality.


Re: °⋆.ೃ࿔*:・ CONGRATULATIONS! ꧁ አንድ ዶላር 1️⃣5️⃣1️⃣ ብር ገባ ꧂ °⋆.ೃ࿔*:・
It was 150 Birr this morning, and now this! ....



My condolences. R.I.P.

My condolences. R.I.P.






