Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39784
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Horus » 25 Oct 2025, 22:42

አማራ የሕልውና አደጋ አለበት ፣ ያማራ ዘር የመጥፋት አለበት ፣ ይህም የሆነው ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው የሚለው የዉሸትና መሰረት አልባ ትርክት አሁን እርቃኑ እየቆመ ታላቁን ያማራ ሕዝብ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ተለጣፊና ተላላኪ እያደረገው ያለ አሳፋሪ የዉሸት አይዲዮሎጂ ከወዲሁ በጎሰኛ አማራና በኢትዮጵያዊ አማራ መሃል ደማቅ ርኩቻና ኤፒክ ድራማ እየቀሰቀሰ ነው!!! አማራ በኢትዮጵያ ውስጥ የስልጣን ጥያቄ እንጂ የዘር መጥፋትም ሆነ የሕልውና አደጋ የለበትም። በዉሸት ላይ የተፈበረከ ትርክት አይቆምም! በመሃሉ ግን ያማራን ማህበረሰብን ለአመታት ወደ ኋላ መልሶ አሳዛኝ ውድመት ውስጥ እየጋረደው ነው ! የብሄር ጥያቄ ሄዳ ሄዳ የራሷን ብሄር በልታ ትሞታለች! ብሄረተኝነት ተፈጥሮው መከፋፈል እንጂ መዋሃድ አይደለም! ያማራ ብሄረተኘነትም ፍጻሜው ያማራ ሕዝብ መከፋፈል ነው! አለቀ!

Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Misraq » 25 Oct 2025, 23:06

Ethio-360 ስሙ እንደሚለው የዜጋ ፖለቲከኛው የኢትዮጵያኒስቱ ሚድያ እንጂ የአማራ ሚድያ አይደለም

የጋዜጠኞቹ ብሄር
1) Habtamu Afrassa (ኦሮሞና አማራ ቅይጥ)
2) Eyerusalem TekleTsadiq (ተጋሩ)
3) Bruk Yibas ( ጉራጌ)
4) አሰግድ አግደው (ወላይታ)
5) ልዩ or ደቻቱ (ኦሮሞ)
6) ጎዳናው (ቦረና ሲዳማ)
7) ወዘተ

ምድያው ብዙ አድማጭ አግኝቶ በጠቅላላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወዳጅነትን አግኝቶ እንደነበረ ግልጽ ነው፥፥ አብይ አህመድን በማጋለጥና በማዋረድ ቀዳሚውን ቦታ እና ታሪክ ይዞአል፥፥ የሁሉንም ኢትዮጵያውያን ብሄር የወከለ ስለነበር ጥራት ያለው ስራ ሲሰራ ቆይቶ መጨረሻ ላይ በአማራ ፋኖ ውስጣዊ ጉዳይ ላይ እስክንድርን እና እሱ የሚመሰርታቸውን ድርጅቶች ደግፎ ሌሎቹን አግላይ እና ተቺ ሲሆን ችግሩ ግልጽ እየሆነ መጣ፥፥

ይህ ሚድያ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ነኝ በዘር አላምንም እንደሚል አጭበርባሪ የአማራን ትግል ይፈራው ጀመር፥፥ የአማራ ብሄርተኝነትን በማደናቀፍ ለብልጽግና እና ለሕወሃት ግብአት እየሆነ መጣ፥፥ ብዙ ተቃውሞም አጋጠመው፥፥ ደጋፊም አጣ፥፥ መጨረሻ ላይ ይረዳ የነበረው እስክንድር ለፋኖዎች ስጥ ተብሎ በሰበሰበው አንድ ሚልንይን ዶላር ብቻ ነበር፥፥ ዩቱብም ስላወረደው መጨረሻው ምን ይሆን እንደነበር ግልጽ ነው፥፥

ይህን ሚድያ አማራዊ አርጎ የመሳል ሴራ ልክ ወያኔዎች እና ጋሎች የደርግን ስርአት የአማራ መንግስት አድርገው እንደሚሰይሙት አይነት ጸረ አማራነት ተንኮልና ሴራ ነው

Selam/
Senior Member
Posts: 16855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Selam/ » 25 Oct 2025, 23:41

አንድ ጭልፊቱ የሚባል ንፍጣም ጉራጌ ነኝ ባይ ነበር። ስለ ጉራጌ ትግል ምንም የሚያገባችሁ ነገር ስለሌለ በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ አትግቡ እያለ ዕሪታውን ያቀልጠው ነበር።

አሁን ታዲያ በጫማ ቀለም የበለዘውን ቦላሌውን ገልብጦ ለብሶ ሲመሽም ስነጋም የሚያሳስበው የአማራ የትግል አቅጣጫና ዓላማ ነው። እኔ ሰላም አጭበርባሪ ሰው ስለምጠየፍ፣ አሮጌው ጀርባውን በ 70 ጅራፍ እንዲገረፍ አዝዣለሁ።

Horus
Senior Member+
Posts: 39784
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Horus » 26 Oct 2025, 00:00

Misraq wrote:
25 Oct 2025, 23:06
Ethio-360 ስሙ እንደሚለው የዜጋ ፖለቲከኛው የኢትዮጵያኒስቱ ሚድያ እንጂ የአማራ ሚድያ አይደለም

የጋዜጠኞቹ ብሄር
1) Habtamu Afrassa (ኦሮሞና አማራ ቅይጥ)
2) Eyerusalem TekleTsadiq (ተጋሩ)
3) Bruk Yibas ( ጉራጌ)
4) አሰግድ አግደው (ወላይታ)
5) ልዩ or ደቻቱ (ኦሮሞ)
6) ጎዳናው (ቦረና ሲዳማ)
7) ወዘተ

ምድያው ብዙ አድማጭ አግኝቶ በጠቅላላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወዳጅነትን አግኝቶ እንደነበረ ግልጽ ነው፥፥ አብይ አህመድን በማጋለጥና በማዋረድ ቀዳሚውን ቦታ እና ታሪክ ይዞአል፥፥ የሁሉንም ኢትዮጵያውያን ብሄር የወከለ ስለነበር ጥራት ያለው ስራ ሲሰራ ቆይቶ መጨረሻ ላይ በአማራ ፋኖ ውስጣዊ ጉዳይ ላይ እስክንድርን እና እሱ የሚመሰርታቸውን ድርጅቶች ደግፎ ሌሎቹን አግላይ እና ተቺ ሲሆን ችግሩ ግልጽ እየሆነ መጣ፥፥

ይህ ሚድያ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ነኝ በዘር አላምንም እንደሚል አጭበርባሪ የአማራን ትግል ይፈራው ጀመር፥፥ የአማራ ብሄርተኝነትን በማደናቀፍ ለብልጽግና እና ለሕወሃት ግብአት እየሆነ መጣ፥፥ ብዙ ተቃውሞም አጋጠመው፥፥ ደጋፊም አጣ፥፥ መጨረሻ ላይ ይረዳ የነበረው እስክንድር ለፋኖዎች ስጥ ተብሎ በሰበሰበው አንድ ሚልንይን ዶላር ብቻ ነበር፥፥ ዩቱብም ስላወረደው መጨረሻው ምን ይሆን እንደነበር ግልጽ ነው፥፥

ይህን ሚድያ አማራዊ አርጎ የመሳል ሴራ ልክ ወያኔዎች እና ጋሎች የደርግን ስርአት የአማራ መንግስት አድርገው እንደሚሰይሙት አይነት ጸረ አማራነት ተንኮልና ሴራ ነው

አንቺ ምስራቅ ምትባይ ትግሬ ወያኔ ዱቄት ባመድ ይስቃል ይባል የለ! አንቺስ ምን ሆንሽና የትግሬና አገው ቂቃላ ። ወይም ሽናሻና ወይጦ ነሽ! ይህን ሁሉ ድራማ የምትፈበርከው አማራ ቋንቋ እንጂ ዘር ስላልኮነ ነው። ገና መሳቂያና መቀለጃ ትሆናለህ !

ችግሩ የግብጽ ሻቢያና ወያኔ ተልኮ ተሸክመሽ በኢትዮጵያ ሰራዊት ላይ ጦር አውጀሻል! አሁን ጥሩ ተደርጎ ትቀጠቀጣለሽ !

Right
Member
Posts: 4234
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Right » 26 Oct 2025, 01:01

አማራ በኢትዮጵያ ውስጥ የስልጣን ጥያቄ እንጂ የዘር መጥፋትም ሆነ የሕልውና አደጋ የለበትም
You are reading from the SODO diaries:
Ya, the one million Oromo Liyu was trained to [deleted] Gurage ladies and feed them [deleted]. The TDF was allowed to regroup to breed with the Guraghies. The ENDF in Amhara region is farming. The 3 million displaced Amharas & the one million massacred Amharas are on vacation.

You just can’t stop talking about the Amharas day and night. Always remembering that arrogant Amhara who kicked away your old shoe shining box & slapped you on the face. So you think it’s revenge time.

Stinky SODO. People like you should be hanged by their testicles.

Right
Member
Posts: 4234
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Right » 26 Oct 2025, 07:44

the SODO diaries:

-Ya, the one million Oromo Liyu was trained to [deleted] Gurage ladies and feed them [deleted].

-The TDF was allowed to regroup to breed with the Guraghies.

-The ENDF in Amhara region is farming.

-The 3 million displaced Amharas & the one million massacred Amharas are on vacation.

-The 7 year civil war never happened. People were celebrating the 7th king coming.

-ethnic federalism & ethnic politics doesn’t exist in Ethiopia. It is an Amhara imagination.

-A donkey can fly.

Selam/
Senior Member
Posts: 16855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Selam/ » 26 Oct 2025, 07:54

ዕሪያ ካድሬ
በአንተ ቤት ነጥብ ማስቆጠርህ ነው።

የዪቱብ ሳንቲም ለቃሚ አሽኮለሌዎች እነ ሃብታሙ ልክ እንደ አንተ ከአንዱ ድርጅት ወደ ሌላው ሲገለባበጡ የኖሩ ወሬኛ አጭበርባሪዎች ናቸው። እንዲያውም ዕርጉም ስነ ልቦናህ እንዲጠገን ይኸው ራሱ ፒፒ የሚያጮኸውን የ 360 ቪዲዬ ለጥፌልሃለሁ። አብረህ ከኦሮሙማ ግፍ ቪዲዬ ጋር አላምጠው። ኩነኔ!

Horus wrote:
26 Oct 2025, 01:14

Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Misraq » 26 Oct 2025, 10:32

Horus wrote:
26 Oct 2025, 00:00
አማራ ቋንቋ እንጂ ዘር ስላልኮነ ነው። ገና መሳቂያና መቀለጃ ትሆናለህ !
ይህችን አማራን የማጥፊያ ሸፍጣዊ ትርክት ዳግም እንዳያንሰራራ አጋድመን አርደነዋል፥፥ ጅል እና ወረቀት የያዘውን አያውቅም ይላሉ፥፥ ቀልዱን ተወውና የጋላ ድቅሉ የሶዶ ሕዝብ ለስልጣኔ ምን እንዳበረከተ ንገረን፥፥ ኪስ ከማውለቅና እግር ከማጠብ የዘለለ ታሪክ ስለሌለህ ሌላውን ባንተ ደረጃ ለመጎተት ትጥራለህ፥፥

Selam/
Senior Member
Posts: 16855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Selam/ » 26 Oct 2025, 11:04

ዕሪያ ካድሬ
እያንዳንዱን ያጠለቅከውን የማስመሰያ ጭምብል በየቀኑ እያወለቅክ ወደ ተነሳህበት የአራዊትነት ፍጥረት መሰብሰብህ ግሩም ነው።

ኢህአፓ፣ ትህነግ፣ ኦነግና ሻዕቢያ የአማራና የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው የምለው ያለምክንያት አይደለም!

Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Misraq » 26 Oct 2025, 12:33

መስፍን ወልደማርያም የሚባል የእንጥጮ (አድዋ) ሰው ይህችን ትርክት ይዟት የመጣው ወገኖቹን የአድዋ ሰዎችን እና የኤርትራዊት ሚስቱን ሻዕብያዎችን ስልጣን አይነኬ ለማድረግ ነበር።

አህያው የኢሕአፓ ትውልድም ይህንን ሸፍጥ ተቀብሎ የገዛ ሃገሩን እና የአማራን ሕዝብ "አማራ አትበል" እያለ አስበላው። ይህ አደገኛ ትርክት በኢትዬጵያዊነት ካባ ተሸፍኖ እስከ ግንቦት 7 ESAT እና ኢዜማ ዘልቆ በአዲሱ የአማራ ትውልድ ድባቅ ተመትቶ ተቀብሯል።

የአማራ ሕዝብ የተሰራበትን ትብታብና ድሪቶ ፈንቅሎ ወጥቶ ምድር ላይ በፋኖ cyber ላይ በእኔና መሰሎቼ የሚደረገውን የማንቃት ስራ ለማኮላሸት ትግሉንም ወደ ግምቦቴና ኢሕአፓዊ ፀረ አማራ ርዕዬት ለመለወጥ የመጨረሻ ሙከራ በእስክንድር ነጋና በEthio-360 ይደረግ የነበረውም ሸፍጥ ይሃው በእነሱ መበታተን እና ሽንፈት ተጠናቅቋል።

አማራ ራሱን ከመከላከልና የተቀረውን የኢትዬጵያ ሕዝብ አስተባብሮ ለሁሉም equitable የሆነች ሃገርን ለማምጣት የሚደረገውን ትግል ማንም አያስቆመውም።

Right
Member
Posts: 4234
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Right » 26 Oct 2025, 18:34

አማራ ራሱን ከመከላከልና የተቀረውን የኢትዬጵያ ሕዝብ አስተባብሮ ለሁሉም equitable የሆነች ሃገርን ለማምጣት የሚደረገውን ትግል ማንም አያስቆመውም።
That is right. Amhara will re-build a democratic Ethiopia based on individual freedom and basic human rights incorporated into the newly framed constitution. The primitive ethnic federalism and politics will be destroyed.

Those who prefer group rights over individual rights will also be allowed to go it alone amicably on Ethiopian terms.

TPLF & OLF +SODO can get their freedom to separate on Ethiopian terms after a free & fair referendum.

Amhara will show the world how it will be handled.

Affable
Member
Posts: 613
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: የብሄር ጥያቄ ከሞተ በኋላ የተወለደው ያማራ ብሄረተኝነት ገና ዳዴ ሳይል የተዘፈቀበት ትርምስ!

Post by Affable » 26 Oct 2025, 20:33

የፓለቲካ ጨዋታው ተቀይሮአል። ዛሬ በብሄር ከተደራጀህ ጠላትህ አማራው አይደለም። ጠላትህ ኢትዪጺያኖች ናቸው። በአማራነት መደራጀትህ ቅንጣት ያን የግብግብ አሰላለፉ አይቀይረውም።

Post Reply